en
Feedback
🦋🌑

🦋🌑

Open in Telegram

Show more
Ethiopia15 865The category is not specified
282
Subscribers
No data24 hours
+17 days
-130 days
Posts Archive
መረዳት ከመውደድ ይበልጣል፤ የማይረዳህ ሰው እንዴት ሊወድህ እንደሚችል አያውቅም። እውነቱን ለመናገር መውደድ ቀላል ነው፤ “እወድሃለሁ” ማለት ማንም ይችላል። ግን እውነተኛው ፈተና መረዳት ላይ ነው። ማንነትህን፣ ድካምህን፣ በዝምታ የምትታገለውን ጦርነት፣ እና የራስህን ባህሪ በትክክል ሳይረዳ “እወድሃለሁ” የሚልህ ሰው… በእውነቱ የሚወደው አንተን ሳይሆን በአእምሮው ውስጥ የፈጠረውን ያንተን ምስል ነው። መረዳት ከሌለ ፍቅር ውስብስብ ይሆናል፤ አንዳንዴም ያስጨንቃል። ግን አንድ ሰው በእውነት ሲረዳህ፣ የውስጥ ሰላም ታገኛለህ፤ እውነተኛ ምቾት ይሰማሃል። ስለዚህ በህይወታችን “እወድሃለሁ” ከሚሉን ሰዎች ይልቅ “አውቅሃለሁ፣ እረዳሃለሁ” የሚሉን እውነተኛ ሰዎችን አላህ ያብዛልን።🤍

የኪራይ ቤት ለምን እንደሚያስጠላ ታውቃላችሁ? ሁሌም ስንኖር ሊያስወጡን ይችላሉ እያልን በፍርሀት ውስጥ ነው የምንኖረው! የራስ ያልሆነ ነገር ላይ እርግጠኛ መሆን አይቻልም! አከራዮቹ ጥሩም ሆኑ መጥፎ የራስን ቤት እንደመስራት የሚያረጋጋ ነገር አይገኝምና ደሳሳም ብትሆን የራሳችሁን ቤት ስሩ🏘! . . ነገሩ ስለ ቤት ኪራይ አይደለም🙌

“Looks may change, but your heart and personality will always stay beautiful. The real ones understand that kind of beauty✨✨

ፍቅር እና ክብር ለሚገባው እንጂ ለጠየቀ ሁሉ አይሰጥም !! 😎

ለሰው መልካም ማሰብ፣ መመኘት ፣ጥሩ ሰው መሆን ፣ሰውን ማመን ፣ቆንጆ ነው ፣ግን ሁሌም ቢሆን አላህ ላይ ብቻ ተደገፉ፣ የሰው ነገር ሞላላ ነው ::😘

Life is a heavy burden, If you don't take the initiative to change your life, no one will take the initiative to help you😊

ጠዋት ስትነሱ  ማታመሰግኑ አትሁኑ; ማመስገን ለኛው ነው ፣ ደግሞ ፈገግ ብላችህ ዋሉ እንቢ ካላችሁ 🩴'    ╰🤨︿′     ,︿)       ሸግዩ እሁድ 😂      〈

Another level of መታደል ;በዚህ ሰአት ሀሳብህን የሚረዳህ ፣ስሜትህን የሚያከብር ልክ ሰው ማግችት::🥰

የኪራይ ቤት ለምን እንደሚያስጠላ ታውቃላችሁ? ሁሌም ስንኖር ሊያስወጡን ይችላሉ እያልን በፍርሀት ውስጥ ነው የምንኖረው! የራስ ያልሆነ ነገር ላይ እርግጠኛ መሆን አይቻልም! አከራዮቹ ጥሩም ሆኑ መጥፎ የራስን ቤት እንደመስራት የሚያረጋጋ ነገር አይገኝምና ደሳሳም ብትሆን የራሳችሁን ቤት ስሩ :: ነገሩ ስለ ቤት ኪራይ አይደለም🙌

ለሰዎች ደግ እና አዛኝ ሁን፤ ያንተ ደግነት የአንድን ሰው ሕይወት ተስፋ ከመቁረጥ ሊታደግ ይችላል። ሰዎች በውስጣቸው ደብቀው የሚይዙትንና የሚሰቃዩበትን ሕመም ሁልጊዜ ማየት አትችልም። አንዲት የምትናገራት ትንሽ መልካም ቃል ወይም ለሰው የምታሳየው ቅንጣት ታህል ክብር ለዚያ ሰው ትልቅ ትርጉም ሊኖረው ይችላል። በእስልምና የተማርነው እርስ በርሳችን እንድንጠባበቅና እንድንደጋገፍ እንጂ፣ አንዱ ሌላውን እንዲጎዳ አይደለም።” ነቢ ሙሐመድ (ﷺ) እንዲህ ይላሉ፦ “እውነተኛ ሙስሊም ማለት ሌሎች ሰዎች ከምላሱና ከእጁ (ክፉትና ጥቃት) ሰላም የሆኑለት ሰው ነው። (ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል) መልካም ቀን 😊

ሰው መልካም ፍጡር ነው፣ መኖር ነው መልካምነቱን የሚያጠፍው::

"ተይ ዱንያ በአላህ!!! እኛ እንደ አዩብ አይደለንም.....😔" Dahsar✍

😊በመኖርህ ውስጥ ስለኖሩልህ ሰዎች ውለታ ታስባለህ። በአንፃሩ ስለምትኖርላቸው ሰዎች እጣ ፈንታም ትጨነቃለህ። ህይወት ፍቅርን ታስተምርሀለች። በልምድ ጉዞህ ውስጥ ሰውን በማንነቱ መምረጥ ትችላለህ። ማንን መውደድ እንዳለብህም ትገነዘባለህ። በተለያዩ ክስተቶች መሀል የእውነት አንተን የሚወድህ ማን እንደሆነም ታውቃለህ ። ክስተቶች ሰዎችን ያበጥራሉ። ምርጫህን ለይ !!! ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌

ትክክለኛ መንገድ በተጔዦች ብዛት አይወሰንም

ሁሉንም ነገር ፣ብቻችንን ለመሸከም መሞከር ፣አንዳንዴ እንደ ጥንካሬ ይሰማናል። ግን ሰው አደለን ፣ ሁሉን ብቻውን፣ የሚሸከም ፍጡር አደለም። ከሰው ጋር ነው የምንኖረው ፣ ከሰው ጋር ነው የምንበረታው። አንዳንዴ መፍትሄ ከቃል አይመጣም ፣ ከአጠገባችን ዝም ብሎ ከሚቆም ሰው ይመጣል።ምክንያቱም ሁላችንም ፣ የምንደገፍበት ትከሻ እንፈልጋለን።

“ራስህ ለራስህ፣ የገባሀውን ቃል ስንቴ እንዳልጠበቅ ካስታወስክ፣ የሰዎች ታማኝ አለመሆን፣ብዙ አይገርምህም።” አንዳንዴ ሰዎችን ከመፍረድ በፊት ራሳችንን ስናይ፣ ሰው መሆን ራሱ ድክመትና መቀያየር እንዳለበት እንረዳለን፣ዱኒያ ላይ የኔ የምትለው ምንም ቋሚ ነገር የለም::

Reposted "ጎረቤቴ መኪና ይግዛ ሲያመኝ ያደርሰኛል" ትል ነበር አያቴ እመኑኝ በዙሪያችሁ ያለ ሠው ማደግ ይጠቅማችኋል እንጂ አይጎዳችሁም! 🤝 Be Positive Always Ok! 👐

ዛሬ መፅሀፍ ሳገላብጥ አነበብኩትና ስንቶቻችን ባሱ ካለፈ በኋላ ትኬት ለመቁረጥ ሮጠናል? ጀልባውን ሰርተን ስንጨርስ ባህሩ ደርቆብናል? ፀሀይ ከገባች በኋላ ልንሞቅ ወጥተናል? ስንት አግኝተን ያልተጠቀምናቸው እድሎቻችን ቁጭት ውስጥ ከተውናል..........? ብዬ አሰብኩኝ። ብዙዎች ከተሰጣቸው ሰአት ጥቂት በመዘግየታቸው የዕድሜ ልክ ደስታቸውን ተነፍገዋል።ሁሉም ነገር በጊዜው ካልሆነ ካለፈ በኋላ መንገብገባችን ሀዘን እና ፀፀት እንጂ ቅንጣት የሚሰጠን ነገር የለም። 📝አታርፍዱ!

ትልቁ ኪሳራ እራስን ማጣት ነው ፣በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ሁኑ ፣ያጣችሁትን ነገር ፣ መልሳችሁ ታገኙታላችሁ :: እራሳችሁን አንደ ካጣችሁት አጣችሁት ነው:: በምንም አትመልሱትም :: Take care of yourself😊🤗

🤔ስለ ቡርሀን አዲስ ሰሞኑ ሚዲያ ላይ ሲዘዎወር አይተናል ፣ሰወች የሚያወሩት ነገር ሁሉ ይግባኝ አይባልም፣ ሰው በገባው ልክ እኛ መረዳት ብንችልማ፣በዚህ ሁሉ ፊትና ውስጥ ባላለፍን፣ባልገባንም ነበር፣ ከመንጋው ተነጥሎ፣እኛ ማሰብ ያልቻልነውን፣ ፣መተየቅ ፈርተን ፣አዳፍነን የተውነውን ነገር፣ question የሚያደርግ ሰው ሲገኝ:: 💪🤝🤝