FanosLMS
Open in Telegram
ፋኖስ ከ9 እስከ 12ኛ ክፍል ለሆኑ ተማሪዎች የተዘጋጀ ነፃ online የመማሪያ platform ነው። ከ14,000+ በላይ ጥያቄዎችን፣ አጫጭር ማስታወሻዎችን፣ ቪዲዮዎችን እና ፍላሽ ካርዶችን ያግኙ። ከኛ ጋር ይማሩ፣ በፋኖስ ያጥኑ! Website- https://www.fanoslms.org App-https://play.google.com/store/apps/details?id=org.fanoslms.app
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
1 242
Subscribers
-224 hours
-147 days
-3830 days
Data loading in progress...
Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+4
in 0 channels
August '26
+26
in 0 channels
Get PRO
July '26
+19
in 0 channels
Get PRO
June '26
+23
in 0 channels
Get PRO
May '26
+16
in 0 channels
Get PRO
April '26
+26
in 0 channels
Get PRO
March '26
+89
in 0 channels
Get PRO
February '26
+212
in 2 channels
Get PRO
January '26
+96
in 0 channels
Get PRO
December '25
+100
in 0 channels
Get PRO
November '25
+348
in 1 channels
Get PRO
October '25
+1 003
in 7 channels
Get PRO
September '250
in 2 channels
Get PRO
August '25
+6
in 13 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 09 September | 0 | |||
| 08 September | 0 | |||
| 07 September | 0 | |||
| 06 September | 0 | |||
| 05 September | +1 | |||
| 04 September | +1 | |||
| 03 September | 0 | |||
| 02 September | +1 | |||
| 01 September | +1 |
Channel Posts
ሴዶ እና ጆኒ ሲደባደቡ እንዳየነው፣ ሰው በያዘው ነገር persistent እና professional ከሆነ ያሰበውን ያሳካል! 🥊
ተማሪዎች፣ እናንተም ለትምህርታችሁ dedicated ከሆናችሁ ስኬታማ ትሆናላችሁ። ፋኖስም ጥናታችሁን ቀላል እና ማይሰለች ለማድረግ ዝግጁ ነው!
💡 በቪድዮ እያዋዛ፣ በኖት እያጣቀሰ፣ በፍላሽ ካርድ እና ኩይዝ እየከለሰ ለፈተና እና ለጥሩ ውጤት ብቁ ያደርጋችኋል።
እናንተ ብቻ ለማጥናት ዝግጁ ሁኑ እንጂ ጥናቱን በኛ ጣሉት፤ ፋኖስን አሁኑኑ አውርዱ! 📲
Playstore -https://play.google.com/store/apps/details?id=org.fanoslms.app
Appstore - https://apps.apple.com/us/app/fanos-lms/id6762257833
#FanosLMS #StudyWithFanos #EthiopianStudents #EdTech #Ethiopia
| 2 | 🎯 በነጻ ያጥኑ፣ በዘመናዊ መንገድ (Smart Learning) ይዘጋጁ!
ትልልቅ መጽሐፍትን በቃል ከመሸምደድ ይልቅ የፋኖስ (Fanos) መተግበሪያን በመጠቀም በፍላሽ ካርዶች እና በኩይዞች በቀላሉ ይማሩ። አፕሊኬሽኑን ከ Play Store ወይም App Store አሁኑኑ በነፃ አውርደው ለቀጣዩ አመት ይዘጋጁ! 🚀
Playstore -https://play.google.com/store/apps/details?id=org.fanoslms.app
Appstore - https://apps.apple.com/us/app/fanos-lms/id6762257833
#FanosApp #SmartLearning #EducationEthiopia #StudyTips #ፋኖስ | 125 |
| 3 | "ሙሽራ መጣ በርበሬ ቀንጥሱ..." 😅 ፈተና ሲደርስ ብቻ ድብተር መክፈት "ሲሮጡ የታጠቁት፣ ሲሮጡ ይፈታል" እንደሚባለው ነው።
የችኮላ ጥናት የትም አያደርስም!
💡 መፍትሄው? ከስር ከስር ማጥናት! በዚህ በ2019 ዓ.ም ከ ፋኖስ (Fanos) አፕ ጋር በየቀኑ ለተወሰኑ ደቂቃዎች ማጥናት ጀምሩና ለውጡን በራሳችሁ እዩት። ታመሰግኑናላችሁ! 🙏
💯 ደግሞ ክፍያ የለውም... ሙሉ በሙሉ በነጻ ነው!
📲 አሁኑኑ አውርዱት! አፑ እንዴት እንደሚሰራ ለማየት ቪዲዮዎቻችንን ተመልከቱ። 👇
Playstore -https://play.google.com/store/apps/details?id=org.fanoslms.app
Appstore - https://apps.apple.com/us/app/fanos-lms/id6762257833
#FanosApp #EthiopianStudents #StudyTips #HabeshaTech #ትምህርት | 175 |
| 4 | "በዚህ ኔትወርክ እንዴት ብዬ ላንብብ?" 🤔
አንድ የ10ኛ ክፍል ተማሪ ለጠየቀን ጥያቄ መፍትሄው እዚሁ 'ፋኖስ' አፕሊኬሽን ላይ አለ! 💡 ቪዲዮዎችን አንድ ጊዜ በማውረድ (Download) ኔትወርክ ባይኖርም፤ እንዲሁም ከኖቲፊኬሽን ረብሻ ነፃ ሆናችሁ ማጥናት ትችላላችሁ።
እንዴት ማውረድ ይቻላል? 👇
1️⃣ ከሚፈልጉት ቪዲዮ አጠገብ ያለችውን የ 'Download' ምልክት ይጫኑ።
2️⃣ ያወረዱትን ትምህርት Profile ውስጥ በመግባት 'Downloaded Lessons' በሚለው ፎልደር ያገኙታል።
አሁኑኑ 'ፋኖስ' አፕሊኬሽንን ከ App Store ወይም Play Store ያውርዱ! 📲✨
Playstore -https://play.google.com/store/apps/details?id=org.fanoslms.app
Appstore - https://apps.apple.com/us/app/fanos-lms/id6762257833
#FanosApp #Ethiopia #StudySmart #OfflineLearning #EdTech | 205 |
| 5 | 📚 ጥናት ሲጀምሩ ምን ያህል እንዳነበቡ እና ምን ያህል እንደቀረዎት ማወቅ ይፈልጋሉ?
በፋኖስ (Fanos) አፕ ሆም ፔጅ ላይ "Check Progress" የሚለውን በመንካት የእያንዳንዱን ኮርስ ፕሮግረስ በቀላሉ መከታተል ይችላሉ። ብዙ ትምህርቶችን በአንድ ጊዜ እያጠኑም ቢሆን የት እንደደረሱ ማየት በጣም ቀላል ነው!
🚀 ፋኖስን በመጠቀም ጥናትዎን አሁኑኑ ቀለል ያድርጉት!
Playstore -https://play.google.com/store/apps/details?id=org.fanoslms.app
Appstore - https://apps.apple.com/us/app/fanos-lms/id6762257833
#FanosApp #StudySmart #EthiopianStudents #EdTechEthiopia #ፋኖስ | 217 |
| 6 | 🎉 ወደ ቀጣዩ ምዕራፍ ለተሸጋገራችሁ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ! በፋኖስ ያጠናችሁ ተማሪዎች ልምዳችሁን ኮመንት ላይ አጋሩን።
ለዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ደግሞ ፋኖስ አሁን በስልክ አፕሊኬሽን መጥቷል! አዲሱ አፕሊኬሽን English እና Biology ኮርሶችን ጨምሮ ኖቶች፣ ቪዲዮዎች፣ ፍላሽ ካርዶች እና ኩይዞችን አሟልቶ ይዟል። ከሁሉም በላይ ደግሞ ያለ ኢንተርኔት (Offline) ማጥናት ያስችላል! የ12ኛ ክፍል ዝግጅታችሁን ዛሬውኑ ከፋኖስ ጋር ጀምሩ። አፑን አሁኑኑ ያውርዱ፣ ይመዝገቡ፣ በራስ መተማመን ፈተናዎን ይጋፈጡ! 📥
Playstore -https://play.google.com/store/apps/details?id=org.fanoslms.app
Appstore - https://apps.apple.com/us/app/fanos-lms/id6762257833
#FanosApp #Grade12 #EthiopianStudents #StudySmart #EUEE | 316 |
| 7 | 🎬 አንድ ፊልም በምታዩበት ጊዜ (በ2 ሰአት ከ58 ደቂቃ ውስጥ) ሙሉ የ11ኛ ክፍል ባዮሎጂን ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ አጥንቶ መጨረስ ይቻላል! 📚
በፋኖስ አፕ የትኛውንም ትምህርት ሲመርጡ አጠቃላይ ይዘቱንና የሚፈጀውን ሰአት ፊት ለፊት በቀላሉ ያሳያችኋል።
ፋኖስን ዛሬውኑ በማውረድ ህይወታችሁን ቀላል አድርጉ! 🚀
Playstore -https://play.google.com/store/apps/details?id=org.fanoslms.app
Appstore - https://apps.apple.com/us/app/fanos-lms/id6762257833
#FanosApp #ፋኖስ #StudySmart #EthiopianEducation #Grade11 #Biology #Ethiopia | 309 |
| 8 | ሙሉውን ኮርስ ሳትጨርሱ በቀጥታ በኩይዝ እና በፍላሽ ካርድ እውቀታችሁን መፈተሽ ትፈልጋላችሁ?
ፋኖስ አፕሊኬሽን ክለሳን ከመቼውም ጊዜ በላይ ቀላል አድርጎላችኋል። ኮርሱን ይምረጡ፣ የሚፈልጉትን ምዕራፍ ይክፈቱ፣ ከዚያም በ Instant Quiz እና Flashcard ራሳችሁን ይፈትሹ። ፋኖስን አሁኑኑ ያውርዱ፤ ውጤታማ የጥናት ጊዜን ያሳልፉ! 📚📲
Playstore -https://play.google.com/store/apps/details?id=org.fanoslms.app
Appstore - https://apps.apple.com/us/app/fanos-lms/id6762257833
#ትምህርት #ፈተና #ጥናት #Fanos #EducationEthiopia | 290 |
| 9 | የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተናን በስኬት አልፋችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ላገኛችሁ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ።
🎓🎉 ይህ አዲስ ምዕራፍ የትልቅ ስኬት እና የብሩህ ተስፋ መጀመሪያ ይሁንላችሁ ዘንድ ፋኖስ ይመኛል።
www.fanoslms.org
#Fanos #Education #EthiopianStudents #Success #NextChapter | 352 |
| 10 | ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1501ኛው የነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የልደት በዓል (መውሊድ) በሰላም አደረሳችሁ! 🌙✨
በዓሉ የደስታ፣ የአብሮነትና የስኬት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።
መልካም በዓል!
#MawlidMubarak #FanosLMS #Elearning #Ethiopia | 380 |
| 11 | አጋዥ መጽሐፍ ፍለጋ መንገላታት ቀረ! 📚❌
አሰልቺ ያልሆኑ አጫጭር ቪዲዮዎች፣ አዝናኝ ፍላሽ ካርዶች (Flashcards) እና ኩይዞች በአንድ ላይ። ለ2019 የትምህርት ዘመን አስጠኚም ሆነ ተጨማሪ መጽሐፍ ሳያስፈልጋችሁ ትምህርትን ቀለል አድርጉት።
ፋኖስን አሁኑኑ አውርዱና አጥኑ! 📲🔥
Playstore -https://play.google.com/store/apps/details?id=org.fanoslms.app
Appstore - https://apps.apple.com/us/app/fanos-lms/id6762257833
#FanosApp #EthiopianStudents #EthiopianEducation #ትምህርት #StudySmart | 343 |
| 12 | 🎒 የአዲሱ የትምህርት ዘመን ዝግጅት በደብተር እና ዩኒፎርም ብቻ አይወሰንም!
የሃይስኩል (9–12ኛ ክፍል) ተማሪ ልጅ አለዎት? እንግዲያውስ ይህን ወሳኝ ጅምር እንዳያመልጥዎ!
ፋኖስ አፕሊኬሽን (Fanos App) ልጆችዎን በነፃ የሚያግዝ ምርጥ የትምህርት አጋር ነው፦
📚 ከ9–12 ያሉትን ሁሉንም የትምህርት ዓይነቶች በቪዲዮ፣ በአጫጭር ማስታወሻዎች (short notes) እና በተዘጋጁ ጥያቄዎች ያቀርባል
🎯 ለማትሪክ (12ኛ ክፍል) ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች የቀድሞ ፈተናዎችን ከነሙሉ ማብራሪያና መልሶቻቸው ይዟል
📲 ልጆችዎ የላቀ ውጤት እንዲያመጡ ዛሬውኑ ፋኖስ ላይ ያስመዝግቧቸው!
ጥያቄ ወይም አስተያየት ካለዎት ኮመንት ላይ ያጋሩን። 👇
Playstore -https://play.google.com/store/apps/details?id=org.fanoslms.app
Appstore - https://apps.apple.com/us/app/fanos-lms/id6762257833
#FanosApp #EthiopianEducation #EthiopianStudents #MatricExam #Grade12 | 369 |
| 13 | ለልጆችዎ ምርጥ የግል አስጠኚ—ሙሉ በሙሉ በነጻ! 📱✨
በፈለጉበት ሰዓትና ቦታ ከ5 በላይ የትምህርት ዓይነቶችን በግልጽ የሚያስረዳው አስደናቂው ፋኖስ አፕሊኬሽን (Fanos App) አሁን ደርሷል።
⏰ ምቹ ሰዓት – ልጅዎ በሚመቸው በማንኛውም ሰዓት ያጠናል
📚 በርካታ ትምህርቶች – ከ5 በላይ ዋና ዋና የትምህርት ዓይነቶች በአንድ ላይ
💸 ዋጋው? – ሳንቲም ሳይከፍሉ፣ ሙሉ በሙሉ በነጻ!
👉 አሁኑኑ አፕሊኬሽኑን አውርደው ለልጅዎ ይሞክሩት!
ስለ ፋኖስ አፕሊኬሽን አጠቃቀምና ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ፔጃችንን Follow በማድረግ የቪዲዮ ትምህርቶቹን ይከታተሉ።
Playstore -https://play.google.com/store/apps/details?id=org.fanoslms.app
Appstore - https://apps.apple.com/us/app/fanos-lms/id6762257833
#FanosApp #ፋኖስ #EthiopianEducation #OnlineLearning #ትምህርት | 361 |
| 14 | ቡሄ መጣ ያውም በፋኖስ ብርሃን! 🌟🕯️
ዘንድሮ ጭብጨባው ብቻ ሳይሆን ውጤቱም ይደመቃል! የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታችሁን የሚያቀልላችሁ፣ በቪዲዮ፣ በጥያቄዎች (Quiz) እና በፍላሽ ካርዶች የታገዘው የፋኖስ (Fanos) አፕሊኬሽን ደርሶላችኋል።
በ2 ደቂቃ ውስጥ አፑን አውርዳችሁ በኢሜይል በመመዝገብ የትምህርት ጉዟችሁን ዛሬውኑ አቅልሉ።
መልካም የቡሄ በዓል! 🥖✨
Playstore -https://play.google.com/store/apps/details?id=org.fanoslms.app
Appstore - https://apps.apple.com/us/app/fanos-lms/id6762257833
#HoyaHoye #FanosApp #EthiopianStudents #HighSchoolEthiopia | 361 |
| 15 | በየአመቱ “ከስር ከስር አጠናለሁ” እያሉ ራስን ማታለል ይብቃ! 🛑
በፋኖስ አፕሊኬሽን አማካኝነት ማንኛውንም ትምህርት ሳትሰለቹ፣ እድገታችሁን እየተከታተላችሁ በቀላሉ አጥኑ።
ከስር ከስሩን እኛ እናስጠናችኋለን፤ እናንተ ብቻ ስልካችሁን ክፈቱ!
📲 አሁኑኑ ያውርዱና ውጤታማ የትምህርት ዘመን ያሳልፉ።
Playstore -https://play.google.com/store/apps/details?id=org.fanoslms.app
Appstore - https://apps.apple.com/us/app/fanos-lms/id6762257833
#FanosApp #የፋኖስመተግበሪያ #EthiopianStudents #StudySmart #EducationEthiopia | 384 |
| 16 | 🎓 ከ3-6% በሚሆነው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ አላፊዎች ውስጥ መግባት ከባድ ይመስልዎታል? እንግዲያውስ እድሜ ለ ፋኖስ (Fanos) አሁን ሁሉም ነገር ቀላል ሆኗል! 🚀
ለማትሪክ ተፈታኞች ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ ትምህርቶች ደስ በሚል እና ለመከለስ (Revise ለማድረግ) በሚመች አቀራረብ ተዘጋጅተው ይጠብቁዎታል። 📚✨
በተጨማሪም ያለፉት አመታት የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተናዎች ከነሙሉ መልሳቸው ተካተውበታል! ✔️
ታዲያ ምን ይጠብቃሉ? ጊዜዎን ሳይባክኑ አሁኑኑ የ'ፋኖስ' መተግበሪያን ያውርዱ እና ለፈተናዎ በልበ ሙሉነት ይዘጋጁ! 📲👇
Playstore -https://play.google.com/store/apps/details?id=org.fanoslms.app
Appstore - https://apps.apple.com/us/app/fanos-lms/id6762257833
#FanosApp #Fanos #EthiopianStudents #Matric #Grade12 | 426 |
| 17 | በነጻ ተማሩ ስንል እንዴት ላላችሁ? 📚
1️⃣ በመጀመርያ የፋኖስ (Fanos) አፕሊኬሽንን ከአፕስቶር ወይም ከፕሌይ ስቶር ላይ አውርዱት፤ ወይም ደግሞ fanoslms.org ላይ በመግባት ምዝገባውን መጀመር ይችላሉ። ምዝገባው በጣም ቀላል ነው!
2️⃣ ወደ አፕሊኬሽኑ ከገባችሁ በኋላ 'Get Started' የሚለውን አማራጭ በመጠቀም እና ኢሜል በማስገባት መመዝገብ ይችላሉ።
3️⃣ ከዚያም የሚፈልጉትን ክፍል እና የትምህርት አይነት በመምረጥ እና ኢንሮል (Enroll) በማድረግ በነጻ መማር ይችላሉ። 🚀
የትምህርት ጉዞዎን ዛሬውኑ ይጀምሩ! 👇
Playstore -https://play.google.com/store/apps/details?id=org.fanoslms.app
Appstore - https://apps.apple.com/us/app/fanos-lms/id6762257833
#Fanos #FanosLMS #FreeEducation #LearnForFree #Ethiopia | 387 |
| 18 | 💡 በቀን ስንት ሰዓት ታጠኛለሽ/ታጠናለህ?
ውጤታማነት በሰዓታት ብዛት ሳይሆን በዘዴ እና በዕቅድ ማጥናት ላይ የተመሰረተ ነው!
📱 የፋኖስ (Fanos) አፕሊኬሽን ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ጥናትን ቀላል የሚያደርጉ ቪዲዮዎችን፣ ጥያቄዎችን እና ፍላሽ ካርዶችን ይዞ መጥቷል።
👇 አሁኑኑ አፕሊኬሽኑን ያውርዱ እና የጥናት ጊዜዎን ቀለል ያድርጉ!
Playstore -https://play.google.com/store/apps/details?id=org.fanoslms.app
Appstore - https://apps.apple.com/us/app/fanos-lms/id6762257833
#FanosApp #StudySmart #EthiopianStudents #ፋኖስ #ትምህርት | 412 |
| 19 | ቀሪውን የክረምት እረፍት እንዴት እያሳለፋችሁ ነው? 🤔
እረፍቱ ሊያልቅ 30 ቀናት ብቻ ቀርተዋል!
በቀን ውስጥ 30 ደቂቃን ብቻ በመጠቀም ትልቅ ለውጥ ማምጣት ይቻላል። «ፋኖስ» ላይ ገብታችሁ በቀን ለ30 ደቂቃ ብቻ 1 ምዕራፍ ብታነቡ፣ በቀጣዩ የትምህርት አመት በቀላሉ የተሻለ ውጤት ማስመዝገብ ትችላላችሁ! 🏆
ታዲያ ምን ትጠብቃላችሁ? የ30 ቀን ቻሌንጁን ዛሬውኑ በፋኖስ ይጀምሩ! 📲💡
Playstore -https://play.google.com/store/apps/details?id=org.fanoslms.app
Appstore - https://apps.apple.com/us/app/fanos-lms/id6762257833
#Fanos #FanosApp #30DayChallenge #EthiopianStudents #StudyMotivation | 417 |
| 20 | ✨ የጎበዝ ተማሪዎች ሚስጥር ምንድነው?
ሁልጊዜ ደረጃ የሚወጡ ተማሪዎች ስኬታቸው ትክክለኛውን የጥናት ግብዓት በመጠቀም እና ዋና ሃሳቦች ላይ በማተኮር ማጥናታቸው ነው!
💡 ፋኖስ (Fanos) ይህን ሁሉ ለእናንተ በአንድ ቦታ አዘጋጅቶላችኋል።
📲 አሁኑኑ የፋኖስ አፕሊኬሽንን በማውረድ ጥናትዎን ቀላልና ስኬታማ ያድርጉ!
Playstore -https://play.google.com/store/apps/details?id=org.fanoslms.app
Appstore - https://apps.apple.com/us/app/fanos-lms/id6762257833
#FanosEducation #HighSchool #EthiopianStudents #StudySmart | 420 |
