en
Feedback
FACE THE TRUTH

FACE THE TRUTH

Open in Telegram

አብዱልከሪም እባላለሁ ! እዚህ ቻናል ላይ እስልምናን የተመለከቱ ፖለቲካዊ ሀሳቦችን , ታሪካዊ ክስተቶችን እንዲሁም የኃይማኖት ንፅፅር መረጃዎችን አቀርባለሁ። [ የትኛውም ማህበር እንዲሁም ፓርቲ አባል አይደለሁም ] --- ዘና በሉ... ፈገግ እያልን እንማማር አላህ ያግዘን !! (B T G O G).

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel FACE THE TRUTH

Channel FACE THE TRUTH (@facethetruth22) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 14 417 subscribers, ranking 5 937 in the Religion & Spirituality category and 2 374 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 14 417 subscribers.

According to the latest data from 09 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -43 over the last 30 days and by -12 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 21.29%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 22.72% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 3 069 views. Within the first day, a publication typically gains 3 276 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 235.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
አብዱልከሪም እባላለሁ ! እዚህ ቻናል ላይ እስልምናን የተመለከቱ ፖለቲካዊ ሀሳቦችን , ታሪካዊ ክስተቶችን እንዲሁም የኃይማኖት ንፅፅር መረጃዎችን አቀርባለሁ። [ የትኛውም ማህበር እንዲሁም ፓርቲ አባል አይደለሁም ] --- ዘና በሉ... ፈገግ እያልን እንማማር አላህ ያግዘን !! (B T G O G).

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 10 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

14 417
Subscribers
-1224 hours
-917 days
-4330 days
Posts Archive
የAyatullah ali khamenie ሞት ከ2ቱ በአንዱ መንገድ ነው 1) ቀጣይኛው ሽግግር መንግስት ጋ ስለማይጣጣሙ ኢራኖች ራሳቸው ነው ያስመቷቸው 2) ወይ ራሳቸው ናቸው መገደሉን የመረጡት በህዝባቸው ዘንድ እንደ ሰምዓት ሆነው ከልብ የማይጠፋ ሆነው ለመውጣት። (ሰው የራሱን ሞት ያቅዳል እንዳትሉ ደግሞ 😁 ታሪክ አጥኑ ) 🎆 ኢራን ዝምብላ ነውኮ ለጨዋታው ድምቀት የምትተኩሰው የአሜሪካ ወታደር ምናምን የሞተ የለም ። ይልቁኑ ከኢራን አላስፈላጊ ሰዎችን እየቀናነሱ ነው። ለህዝብ እየተጣሉ እያስመሰሉ ነው። ከቀናት ቡኃላ አዲሱ መንግስት ይኖራል ። አለቀ !

photo content
+2

ጦርነቱ የምር መስሏቸው እያዘኑ ያሉ አይጠፉምኮ ! አዳምጡ ይህን ድምፅ   🎙 Abdulkerim   https://t.me/Facethetruth22 ------------------------------------------------------

ተረጋጉ እስካሁን በገለልተኛ አካል አልተረጋገጠም። የእስራኤል officialዎች በዘገቡት ምንጭ ነው ሞተዋል የሚለው የተረጋገጠ ተብሎ በተለያዩ ታዋቂ ሚዲያዎች እየተዘገበ ያለው። ነገር ግን 100% የተረጋገጠ አይደለም ።

photo content

የኢራኑ የበላይ መሪ Ayatullah ali khamenei ተረጋግጧል። ሞተዋል !! https://t.me/Facethetruth22 ---------------------------------------------
የኢራኑ የበላይ መሪ Ayatullah ali khamenei  ተረጋግጧል። ሞተዋል !!   https://t.me/Facethetruth22 ------------------------------------------------------ ✍️ Abdulkerim

photo content

🌠 ታዲያ ጦርነቱ fake ከሆነ ሰው እየሞተ አይደል ?? ያ እኮ ነው ነገሩን እውነት እንዲመስል የሚያደርገው። የሰው ነፍስኮ ከመንግሥት አይበልጥም ። ሩቅ ሳትሄድ የትም ሀገር ላይ ስለነፃነት አውራ እስቲ እና ሰው ይከተልህ አለቀ የሆነ ሰው ይገልሃል ። እንኳን ይህ ትልቅ የሀገር አጣብቂኝ ቀርቶ ። የኢራኑን የበላይ መሪ Ayatollah ali Khamenei ቢሮ ላይ የተወሰኑ መረጃዎች ቤቱ ላይ ይላሉ ብቻ በእስራኤል ተመቷል። አስቡት ኢራን missile ተራራ ውስጥ መሬት ውስጥ እየደበቀች መሪው Ayatollah ali Khamenei ቤቱ ይቀመጣል በዚህ ሰዓት ??😂.... ለጥቂት አመለጠ እንዲባል ነውኮ narrowly escaped from death ለትንሽ ነው ያመለው ...😂 ✍️ Abdulkerim

ይህ በነገራችን ላይ ስለ ዛሬው ጦርነት ብዙዎች ቀድመው ተናግረዋል January 15 ላይ ነው ከላይ ያለውን ያወሩት። 🔴የመጀመሪያው ፖስት ፅሁፍ ትርጉም henry IVVI "አንድ ነገር በእርግጠኝነት
+1
ይህ በነገራችን ላይ ስለ ዛሬው ጦርነት ብዙዎች ቀድመው ተናግረዋል   January 15 ላይ ነው ከላይ ያለውን ያወሩት። 🔴የመጀመሪያው ፖስት ፅሁፍ ትርጉም henry IVVI "አንድ ነገር በእርግጠኝነት ማለት የሚቻለው የቀልዱ ጦርነት ገበያ ከተዘጋ ከአርብ በኃላ ወይም ቅዳሜ እና እሁድ ነው የሚጀምረው 😂" Evan " አዎ 😂" ሁለተኛውን ፖስት ካያችሁት Evan  የተባለው june 2025 ላይ ፅፏል fake ጦርነት እንደሚያደርጉ ፅፏል ። ያለፈው ጦርነት ሳይጀምር እንኳን ይሄ አድሱ። full scale ጦርነት አይገቡም አትሸወዱ ። Twitter ወይም X የምትጠቀሙ ከሆነ follow አድርጉት evan የተመታች ሰው ናት።        ✍️ Abdulkerim   https://t.me/Facethetruth22 ------------------------------------------------------

በነገራችን ከላይ የፃፍኩት ከውጭ ሆኖ የሚታነውን ነው ። እኔ የማምነው ግን ነገሩ ድራማ ነው ብዬ ነው። ፖለቲካ ከባድ ነው። አሜሪካ በቀጥታ ኢራን ላይ full scale ጦርነት አትገባም ብዙ ገንዘብ በጦርነት ታጣለች ኢራን እንደ iraq Afghanistan አይደለችም። በዛ ጦርነት እንኳን ብዙ ከስረዋል። በተጨማሪ አሜሪካ አለም ላይ ያላትን ተፅኖ ያበላሸዋል። ኢራንም ሀገራቸው በኢኮኖሚ ወድቋል ህዝቡ እያመፀ ነው full scale war አይፈልጉም በአንዴ ከተስማማች ደግሞ ውድቀት ነው ነገሩን soft በሆነ transition መዝጋት ይፈልጋሉ ጀግና ተብለው። የእስራኤልም መንግስት ጋዛ ያደረጉት ጭፍጨፋ ምንም አልጠቀማቸውም ጭራሽ በአለማቀፍ ደረጃ ክስ አለባቸው ሀገር ውስጥም ኔታኒያሁ ክስ ውስጥ ነው። ተጋውሞ በዝቷል የኢራንን ጉዳይ እንደ አሸናፊ ሆነው ኢራንን ከ nuclear አስቆምን ብለው መዝጋት ይፈልጋሉ። 3 ቱም full scale ጦርነት ሳይገቡ የተወሰነ ተወራውረው 3ቱም ለየሀገራቸው አሸነፍኩ ብለው ይዘጋሉ። አለቀ!         ✍️ Abdulkerim https://t.me/Facethetruth22 ------------------------------------------------------

+1

🌐 በ2 ደቂቃ ብቻ የቁርዓንን አንድ ሶስተኛ ያህል መቅራት እንደሚቻል ታውቃለህ ? በፍፁም አይሆንም ከማለትህ በፊት ስማኝ አንዴ 😃 ! 🎙 Abdulkerim   https://t.me/Facethetruth22 ------------------------------------------------------     

ሴት ልጅ በክርስትና ተከብራለች ?? ቀልደኛ ነህ በጣም ። ስማ እንግዲህ ! 🎙 Abdulkerim   https://t.me/Facethetruth22 ------------------------------------------------------

የሰራከው ቪድዮ የት ገባ ምናምን ለምትሉኝ tiktok እያጠፋብኝ ነው። ለሰዎች እንዳይታይ እያደረገው ነው። Copylink አድርጉ አካውንቴን። ችግሩ ምን እንደሆነ ተረጋግቼ አየዋለሁ። ስለምናደድ ነው ቪድዮን  የማጠፋው በጣም ነው የሚያጨሰው በነገራችን ላይ 😃። የሰራዋቸው ቪድዮዎች ላይ ያነሳውት ነጥብ አስፈላጊ ስለሆነ እዚህ አሳጥሬ ከ2-3 ደቂቃ ባላለፈ ሪከርድ አስቀምጣለሁ። -------------------------------------------------------- ✍️ Abdulkerim   https://t.me/Facethetruth22 ------------------------------------------------------

ክርስቲያኖች ኢየሱስ ጌታ ነው እያሉ ካስቸገሩህ ይህን ስማና መልሰህ አስተምራቸው !   🎙 Abdulkerim   https://t.me/Facethetruth22 ------------------------------------------------------

 በረመዳን ስራ በዛብኝ ካልክ እቺን ብትሰራ አላህ ዘንድ ትልቅ ምንዳ አላት።   🎙 Abdulkerim   https://t.me/Facethetruth22 ------------------------------------------------------     

በረመዳን ወር ይህን ካልሰራህ ትፀፀታለህ part 1️⃣    🎙 Abdulkerim   https://t.me/Facethetruth22 ------------------------------------------------------     

የረመዳን ወር ፆም በአላህ ፈቃድ ነገ ይጀምራል። አላህ ከሚጠቀሙበት ያድርገን። አላህ በሰላም ስላደረሰን እናመሰግነዋለን አልሃምዱሊላህ ! 🔴የመጨረሻ የረመዳን ወርህ ሊሆን ይችላል አምና ፆመው ዘንድ
የረመዳን ወር ፆም በአላህ ፈቃድ ነገ ይጀምራል። አላህ ከሚጠቀሙበት ያድርገን። አላህ በሰላም ስላደረሰን እናመሰግነዋለን አልሃምዱሊላህ ! 🔴የመጨረሻ የረመዳን ወርህ ሊሆን ይችላል አምና ፆመው ዘንድሮ ያልደረሱ አሉ። ዕቅድ አውጡ በወሩ ውስጥ ማድረግ ያለባችሁን።   ዛሬ ለ30 ደቂቃ - ለ1 ሰዓት - ለ2 ሰዓት ያህል ቁጭ ብላችሁ አገናዝባችሁ ሁሉንም የህይወታችሁን ሁኔታ አገናዝባቹ ዕቅድ አውጡ። በግምት በሞራል እንዳትገሉት ወሩን። ✍️ Abdulkerim   https://t.me/Facethetruth22 ------------------------------------------------------     

🎙 Abdulkerim 🔴ረመዷን የሚፈጠር ትልቁ ስህተት 🔴   https://t.me/Facethetruth22 ------------------------------------------------------     

ስለ የኢማም አህመድ (አህመድ ግራኝ) የክርስቲያኖች ቅጥፈት ሲጋለጥ !     🎙 Abdulkerim   https://t.me/Facethetruth22 ------------------------------------------------------