en
Feedback
FACE THE TRUTH

FACE THE TRUTH

Open in Telegram

አብዱልከሪም እባላለሁ ! እዚህ ቻናል ላይ እስልምናን የተመለከቱ ፖለቲካዊ ሀሳቦችን , ታሪካዊ ክስተቶችን እንዲሁም የኃይማኖት ንፅፅር መረጃዎችን አቀርባለሁ። [ የትኛውም ማህበር እንዲሁም ፓርቲ አባል አይደለሁም ] --- ዘና በሉ... ፈገግ እያልን እንማማር አላህ ያግዘን !! (B T G O G).

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel FACE THE TRUTH

Channel FACE THE TRUTH (@facethetruth22) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 14 423 subscribers, ranking 5 931 in the Religion & Spirituality category and 2 371 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 14 423 subscribers.

According to the latest data from 08 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -57 over the last 30 days and by -13 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 21.00%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 23.60% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 3 030 views. Within the first day, a publication typically gains 3 405 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 235.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
አብዱልከሪም እባላለሁ ! እዚህ ቻናል ላይ እስልምናን የተመለከቱ ፖለቲካዊ ሀሳቦችን , ታሪካዊ ክስተቶችን እንዲሁም የኃይማኖት ንፅፅር መረጃዎችን አቀርባለሁ። [ የትኛውም ማህበር እንዲሁም ፓርቲ አባል አይደለሁም ] --- ዘና በሉ... ፈገግ እያልን እንማማር አላህ ያግዘን !! (B T G O G).

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 09 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

14 423
Subscribers
-1324 hours
-757 days
-5730 days
Posts Archive
🌐የአክሱም ሙስሊሞች ጭቆና ቀጥሏል ዛሬ ጁምዓ ሰላት እንዳይሰግዱ ተከልክለዋል። ይህንንም በተክቢራ ሲቃወሙ ይታያል።  ኢትዮጵያ የኃይማኖት ነፃነት እና እኩልነትን በተቻለ መጠን  ለማምጣት የኢትዮጵያ መንግስት እየሰራ ቢመጣም አክሱም ግን እስከዛሬ ድረስ ሙስሊሞች እየተሰቃዩ ይገኛሉ። መንግስት ለዚህ ነገር መፍትሔ ሊፈጥር ይገባል። በተወለዱበት ሀገራቸው በኃይማኖታቸው ምክንያት የመቃብር ስፍራ ማጣት በነፃነት እንዳያመልኩ ሰበብ እየተፈለገ ማሰቃየት ሂጃብ ካላወለቃችሁ በሚል ከትምህርት ቤት ማባረር የመሳሰሉ የመብት ጥሰቶች እየተፈፀሙ ይገኛሉ። ይህ ሊቆም ይገባል። አክሱም ለሚገኙ ወንድሞቻችን ድምፅ እንሁን ! ሼር ይደረግ!      ✍️  Abdulkerim https://t.me/Facethetruth22 ------------------------------------------------------

እስራኤል ፍልስጤማውያንን ለመግደል አዲስ ህግ እንደ ሰበብ አውጥታለች እስራኤል ላይ ጥቃት በማድረስ በሚል ክስ ቀርቦበት በፍርድ ቤት ጥፋተኛ ከተባለ በ90 ቀን ውስጥ በስቅላት ይቀጣል የሚል ህግ ነው
+1
እስራኤል  ፍልስጤማውያንን ለመግደል አዲስ ህግ እንደ ሰበብ አውጥታለች እስራኤል ላይ ጥቃት በማድረስ በሚል ክስ ቀርቦበት በፍርድ ቤት ጥፋተኛ ከተባለ በ90 ቀን ውስጥ በስቅላት ይቀጣል የሚል ህግ  ነው ። እስራኤል በስቅላት የተቀጣችው የመጨረሻው ሰው በ1962 Adolf Eichmannን የተባለን  ሰው ነው እሱም ከ Nazi crime ጋ ተያይዞ ነው ። አሁን ይህ ህግ የወጣበት ዋና ምክንያት ወደ 9500 የሚጠጉ ፍልስጤማውያን በእስራኤል እስርቤት እንዲሁም ማቆያ ተይዘው ወይም ታስረው ይገኛሉ የታሰሩት ሰዎች ቁጥር ይጨምራል ከዚህ በላይ ይቀጥላል። እስራኤል የምትይዛቸውን ሰዎች ህፃናትን እንኳን አቆሳስለው አሰቃይተው ነው የሚለቁት እናም አሁን በዚህ ህግ መሰረት ፍትህ በጎደለው መልኩ ለመግደል ሰበብ አገኙ ማለት ነው። እስራኤል የምትሰራቸውን ስራዎች በገለልተኛ አካል እንዲታይ እንዲገመገም ፈፅሞ የማትፈልግ ሀገር ናት። በአደባባይ የአለም ህዝብ የሚያየውን የምታደርገውን ጭፍጨፋ ለመደበቅ በ2025 ብቻ  ወደ 86 ጋዜጠኞችን እንደገደለች እና ከእነዚህም አብዛኞቹ ከgaza የሚዘግቡ ጋዜጠኞች መሆናቸው Committee to Protect Journalists (CPJ) አስቀምጧል። ከላይ በቪድዮው እንደምትመለከቱት የእስራኤል  National Security Minister የሆነው  Itamar Ben Gvir አዲሱ ህግ የሞት ቅጣት መፅደቁን ተከትሎ በደስታ ተሞልቶ "የታቻለውን ያህል በርካታ አሸባሪዎችን እንሰቅላለን " በማለት ለግድያው ያላቸውን ጉጉት አሳይቷል። በነገራችን ላይ ይህ ህግ ሰዎችን ያለአግባብ እንዲገደሉ ከማድረጉም በላይ ጦርነቱ ቢረጋጋ እንኳን ፍልስጤማውያንን በስጋት እና በውጥረት በማኖር ሀገራቸውን ለቀው እንዲወጡ ከፍተኛ ተፅዕኖ የሚያሳድር ነው።  ✍️ Abdulkerim https://t.me/Facethetruth22 ------------------------------------------------------

+1

የአለም ታሪክ ላይ የማይረሱ በርካታ ክስተቶችን የሙስሊሞችን ድል እንዲሁም ውድቀት ስለሎችም ግዛቶች የነበራቸውን ስልጣኔ ኤና ተፅዕኖ እንዲሁም አለም ላይ የተከሰቱ ታሪክን ቀያሪ ጦርነቶች ምናምን ..
+1
የአለም ታሪክ ላይ የማይረሱ በርካታ ክስተቶችን የሙስሊሞችን ድል እንዲሁም  ውድቀት ስለሎችም ግዛቶች የነበራቸውን ስልጣኔ ኤና ተፅዕኖ እንዲሁም አለም ላይ የተከሰቱ ታሪክን ቀያሪ ጦርነቶች ምናምን ...ስለ እነዚህ እኛ ሙስሊሞች የሆነ እንዳናውቅ እንዳይወራ ተደርጓል። በአለም ታሪክ ውስጥ ያሉ ወሳኝ ማወቅ ያለባችሁ ክስተቶችን እነግራችኋለሁ። መጀመሪያ ግን ታሪክ ምን ይሰራል ምግብ አይሆን ገንዘብ አይሆን ለምትሉ መድኃኒት መስጠት አለብኝ😁 ። እስቲ  ታሪክ ለትናንት እንጂ አሁን ለምንኖረው ህይወት ጥቅም የለውም የምትሉ 👉 💔 አይ ጥቅም አለው  የምትሉ 👉  🔥

🔵 አንድ ክርስቲያን መጥቶ ነብዩ ሙሐመድን (ሰዐወ) ለምን በዚህ ልክ ወደዳችሁ ? በቃ መልክተኛ ስለሆኑ ብቻ ነው ? ብሎ ቢጠይቅ ምን ትመልሳላችሁ ? 🎙 Abdulkerim https://t.me/Facethetruth22 ------------------------------------------------------

ከዒድ ጋ በተያያዘ ማወቅ ያሉብን ነጥቦች ። 🎙 አብዱልከሪም https://t.me/Facethetruth22 ------------------------------------------------------

ጨረቃ ዛሬ ባለመታየቷ የኢድ አልፊጥር በዓል አርብ ሆኗል። አንድ ቀን አለን ማለት ነው። ቀጣይኛው ረመዳን መድረስ አለመድረሳችን አይታወቅም ። ይህን 1 ቀን እንጠቀምበት እላለሁ ። ✍️ Abdulker
ጨረቃ ዛሬ ባለመታየቷ የኢድ አልፊጥር በዓል አርብ ሆኗል። አንድ ቀን አለን ማለት ነው። ቀጣይኛው ረመዳን መድረስ አለመድረሳችን አይታወቅም ። ይህን 1 ቀን እንጠቀምበት እላለሁ ። ✍️ Abdulkerim https://t.me/Facethetruth22 ------------------------------------------------------

በ1 ወር ረመዳን አላህን ለማታለል አስበህ ከሆነ ተወው አላህ ምን እንዳለህ ስማ ! 🎙 Abdulkerim https://t.me/Facethetruth22 ------------------------------------------------------

🌠 ዛሬ ማታ 27ኛው ለሊት ነው የሚሆነው ለምን 27ኛው የረመዳን ለሊት የተለየ ደረጃ ተሰጠው ? ብቀርስ ምን አጣለሁ ለሚል ሰው ይህን ላክለት ! 🎙 Abdulkerim https://t.me/Facethetruth22 ------------------------------------------------------

አንተ ተራዊህ ሰላት ምናምን ከብዶካል ቅዱስ ኒቆላዎስ እንደ ተወለደ 2 ሰዓት ቆሞ አመስግኗል ። አንተ ፆም ከብዶካል  ቅዱስ ኒቆላዎስ የእናቱን ጡት እሮብ እና አርብ ከ9ሰዓት በፊት አይጠባም እየፆመ ማለት ነው።  ፈገግ ስላስባለኝ ነው 😁          ✍️ Abdulkerim   https://t.me/Facethetruth22 ------------------------------------------------------     

10ቱ ቀናት ላይ ብዙዎች የሚሰሩት ስህተት 🎙 Abdulkerim https://t.me/Facethetruth22 ------------------------------------------------------

የረመዳን ወር ሳልጠቀምበት ሊያልቅ ነው ምን ላድርግ ለሚል ሰው ይህን ላክለት ! ይህን ብታደርግ አትከስርም 🎙 Abdulkerim https://t.me/Facethetruth22 ------------------------------------------------------

ቱርኮችን ወደ ኃላ የመለሰች የማይረሷት ቀን ! Part 2️⃣ ( መጨረሻው) 🎙 Abdulkerim __ @facethetruth22

ቱርኮችን ወደ ኃላ የመለሰች የማይረሷት ቀን ! 🎙 Abdulkerim ______ @facethetruth22

በተደጋጋሚ እየጠየቃችሁኝ ነው እንደሚታወቀው ቱርኮች 15ኛው , 16ኛው even እስከ 1683 ድረስ አለም ኃያል የበላይ ሆነው ነበር እንዴት ወደቁ ? ንገረን ተብያለሁ። ልንገራችሁ ? ቱርኮች የማይረሱት የሚቆጫቸው ቀን አለ ።ከዛች ቀን በኃላ ወደ ኃላ እንጂ ወደ ፊት ሄደው አያውቁም ። ሰው መሬትን በድንጋይ ይስታል ? ያቺን ቀን ባይሳሳቱ ዛሬ የምታዩት አውሮፓ በዚህ መልኩ አይኖርም ነበር። ልንገራችሁ ?? ይነገረን የምትሉ 👉 ( 🔥) ይቅርብን የምትሉ 👉 ( 💔)

አሜሪካ ባትኖር አለም ሰላም ይሆን ነበር ? 🎆 ብዙ ሰዎች አሜሪካ ባትኖር ኖሮ አለም የበለጠ ደህና ትሆን ነበር እያሉ ሲናገሩ ስሰማ ተገረምኩ። ይህ የተሳሳተ ግንዛቤ ነው። በመጀመሪያ አንድ የበላይ
አሜሪካ ባትኖር አለም ሰላም ይሆን ነበር ? 🎆 ብዙ ሰዎች አሜሪካ ባትኖር ኖሮ አለም የበለጠ ደህና ትሆን ነበር እያሉ ሲናገሩ ስሰማ ተገረምኩ። ይህ የተሳሳተ ግንዛቤ ነው። በመጀመሪያ አንድ የበላይ ሀገር ሲወድቅ ሌላ ይተካል። የተተካውም በተሳሳይ ለራሱ ጥቅም ሌሎችን መርገጥ ይጀምራል ። ለምሳሌ አሁን ካለንበት 21ኛው ዘመን ወደኃላ  ልመልሳቹ 20ኛው ክፍለዘመን ላይ  Soviet Union (ሩሲያ) ኃያል ነበረች እና ምስራቃዊ አውሮፓን Eastern Polandን , the Baltic States ,  Bessarabiaን እንዲሁም የFinlandን የተወሰኑ ክፍሎች ስትወር ነበር። ቀጥታ ወረራ ። አሁንም ወደ 19 ኛው ክፍለ ዘመን ብትመለሱ British empire (እንግሊዝ )  ሕንድን  አውስትራሊያን  ትላልቅ የአፍሪካን ክፍሎች ካናዳን እና በርካታ የካሪቢያን ደሴቶችን ስትወር ወይም ስትገዛ ነበር። ... ከላይ የጠቀስኳቸው የክርስቲያን ናቸውና የሙስሊም ከሆነ አይወርም እንዳትለኝ 😁  በ15ኛው ከዛም ቀጥለለ ባለው በ16ኛው ክፍለዘመን የኦቶማን ኢምፓየር (ቱርኮች) የበላይ ነበሩ።  Byzantine ግዛትን ከነ ነፍሱ ውጠውት አብዛኛውን የባልካን ሀገሮች  ...የመካከለኛው ምስራቅ ክፍሎችን እና የሰሜን አፍሪካ ክፍሎችን ሳይቀር ወረዋል። ስለ ሮማን ኢምፓየር አትጠይቁኝ ኢየሱስን ሁላ ግብር ሲያስከፍሉት ነበር ። 😁 🌊 እንደው እኔ የምለው አሜሪካ ዕድለ ቢስ ሀገር ናት። technology ጉድ ሰራት። ሀገራት ላይ በተዘዋዋሪ ተፅዕኖ መፍጠር ትችላለች እንጂ ወረራ ለማድረግ አትደፍርም ። የnuclear አፀፋዊ ምላሽ ስለሚሰጧት።  China , Russia , north Korea , Pakistan , England , france , india  እንዚህ ሀገራትን ጫፋቸውን አትነካቸውም ። ምኑን super power ሆንክ ታድያ እነዚህ ካስፈራሩህ ?? 🔴 የእኔ ሀሳብ ሀገራት የተመጣጠነ የጦር ኃይል ሲኖራቸው ነው  በሰላም የሚኖሩት ።አንዱ ከፍ ካለ ወረራ ይጀምራል ። የሙስሊም ከtechnology መራቅ እና በindustrial revolution ግዜ ተኝተው ነበር። የድሮውን ተውት ቢያንስ ከዛ በኃላ እንኳን እየተሯሯጡ አይደለም ። ሰሜን ኮሪያን በአቅሟ ከቻይና እና ሩሲያ እርዳታ እየታገዘች 1970 አከባቢ   ጀምራ ከብዙ ስቃይ ቡኃላ ከ36 አመታት ቡኃላ 2006 ላይ የመጀመሪያ የ nuclear ሙከራ አደረገች አለቀ። አሁን 50-60 nuclear warhead አላት ።  በሰላም ብዛት እየተሰቃዩ ነው። ዘመኑ ለሙስሊሞች አስፈሪ ሆነ እንጂ ሀገራት አሜሪካንን አስፈራርተው እርስበርስም ተፈራርተው የሚኖሩበት በአንፃሩ እንደው ሀገራት ተመጣጥነው የሚኖሩበት ዘመን ነው። __ ✍️ Abdulkerim   https://t.me/Facethetruth22 ------------------------------------------------------

⚫️ የኦርቶዶክስ የሀሰት ክስ እና እውነታው ⚫️ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች ለሙስሊሞች መንግስት መሬት በየ ቦታው እየሰጣቸው  በአረብ ሀገራት በሚመጣ ብር እየሰሩ ነው የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን  ተበድላለች ኡ ኡ እያሉ ያለቅሳሉ። እውነታው ግን የሁሉም ቤተ እምነት ተደምሮ የወሰደውን መሬት 3 እጥፍ ነው የወሰዱት ባለፉት 4 አመት ብቻ። መች ለቅሶ እንደሚያቆሙ አላውቅም።        ✍️ Abdulkerim   https://t.me/Facethetruth22 ------------------------------------------------------

🌠 ከላይ በድምፅ ሪከርድ ያደረኩትን የሰማችሁ ብቻ ። ያልሰማችሁ ስሙ መጀመሪያ ተጫን 🌐 ጦርነቱ ድራማ መሆኑን ተመልከቱ🌐 1️⃣  የመጀመሪያው ነጥብ  ጦርነቱ መሀል የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር Abbas Araghchi ፏ ብሎ መግለጫ እየሰጠ ነው መሀል መሀል እየመጣ። በዚህ በረቀቀ technology እንኳን እንዲህ ሚዲያ እየተጠቀመ ....። ምንም አይሉትም የሚቀጥለው regime ላይ ወይ አለበት ወይ actor ነገር ነው። 2️⃣  ቃለ መጠይቁ ላይ የሰጠውን መልስ ተመልከቱ ጋዜጠኛው 🎙 ኢራን ወደ አሜሪካ የመድረስ አቅም ያለው missile እንዳልሰራች እናም መቼም እንደማትሰራ  ታረጋግጣላችሁ (አቋማችሁ ነው ) ? 🎙 የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አዎ አረጋግጣለሁ ! 🎙 ሴቷ ጋዜጠኛ ያ የእናንተ ቀይ መስመር ከሆነ (እዛ ላይ ከተስማማችሁ) የአሜሪካን base ማጥቃታችሁ ለምን justify ይደረጋል ? 🎙 የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ  አሜሪካ እያጠቃችን ስለሆነ ነው ። 🌠🌠🌠🌠🌠🌠🌠🌠🌠🌠🌠🌠 ተመልከቱ እንኳን የnuclear enrichment ቀርቶ missile ላይ እንኳን ተስማምተዋል።ኢራን ረጅም missile እንኳን እንደማትሰራ ተስማምተዋል። አሜሪካ ስለመታችን ነው እየተኮስን ያለነው አለኮ😁 የአሜሪካ እና እስራኤል ኢራን ላይ እያጠቁ ያሉት regime reform ለማድረግ ነው ። እየቀናነሱ ነው አላስፈላጊ ሰዎችን። ዋናው ግን ከጀርባ ለተስማሙት ነገር ሽፋን ያስፈልገዋል። በተጨማሪ ለ3ቱም ማለትም እስራኤል ኢራንን ከnuclear አስቆምኩ ትላለች ። ኢራን በእስራኤል እና አሜሪካ ተመትቼ ተከላከልኩ ትላለች ። አሜሪካ ያንን የኢራን regime አስተካከልኩ ትላለች። already ተስማምተዋል። 3ቱ እንደ ጀግና ይጨርሳሉ። ትክክለኛ ጦርነት ቢሆን ኢራን ዙሪያዋ ያሉትን ትጨርስ ነበር በየቀኑ 1000 ሰው ሲሞት ትሰሙ ነበር ። አሜሪካም ኢራንን በ24 ውስጥ ጀሀነም ታደርጋት ነበር። ጭራሽ የአሜሪንን base መተህ ሆ!።  ለዜና የሚሆን ድንጋይ ነው የሚወራወሩት ። _______         ✍️ Abdulkerim   https://t.me/Facethetruth22 ------------------------------------------------------

Ayatollah ali khamenei 1981-1989 ድረስ ፕሬዝዳንት ሆነው ሲመሩ 43 አመታቸው እያለ ከአንድ ሪፖርተር ያደረጉን ንግግር ላይ ይህች part  ታስታውሳላችሁ ?? ጋዜጠኛው 🎙 ፀረ አሜሪካ ,ፀረ Soviet , ፀረ እስራኤል እናም ለተወሰኑ የአረብ ሀገራትም ፀር ነህ ። ማን ናቸው ጓደኞችህ ?? Ali khamenei 🎙 ሁሉም ሀገራት ከዘረዘርካቸው መካከል አንዱ ሲቀር ጓደኛ መሆን ይችላሉ ። ጋዜጠኛው 🎙 ማን ነው የመጨረሻ ጠላታችሁ ?? 🎙 khamenei አሜሪካ ! 🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐 አውቀውት ነበር ልበላችሁ ? ✍️ Abdulkerim   https://t.me/Facethetruth22 ------------------------------------------------------