en
Feedback
የሱና ዌቭ

የሱና ዌቭ

Open in Telegram

➡️ Helping Sunna channel owner to get subscribers

Show more
3 109
Subscribers
+324 hours
+107 days
-230 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+33
in 1 channels
August '26
+157
in 6 channels
Get PRO
July '26
+102
in 3 channels
Get PRO
June '26
+172
in 110 channels
Get PRO
May '26
+170
in 108 channels
Get PRO
April '26
+299
in 119 channels
Get PRO
March '26
+374
in 124 channels
Get PRO
February '26
+329
in 122 channels
Get PRO
January '26
+506
in 129 channels
Get PRO
December '25
+285
in 92 channels
Get PRO
November '25
+435
in 98 channels
Get PRO
October '25
+390
in 98 channels
Get PRO
September '25
+405
in 94 channels
Get PRO
August '25
+334
in 83 channels
Get PRO
July '25
+329
in 0 channels
Get PRO
June '25
+809
in 61 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
11 September+1
10 September+5
09 September+7
08 September+4
07 September+6
06 September+3
05 September+2
04 September+2
03 September+1
02 September+1
01 September+1
Channel Posts
‏يُدَبِّرُ الْأَمْرَ🤍..
‏يُدَبِّرُ الْأَمْرَ🤍..

2
የሱና ዌቭ: ጥቆማ 1 🧕ስም፦   ⤵ ኡሙ ፈውዛን ሶፊያ ቢንት አብደሏህ 🔗 የቻናል ሊንክ፦⬇ https://t.me/Asselefya3 🔗 ድጋፍ መስጫ ሊንክ ⬇ = t.me/FKR_ESKE_JENET/13513 ጥቆማ 4 🧕ስም፦   ⤵ ኡሙ ረያን 🔗የቻናል ሊንክ፦⬇ = t.me/Umu_Reyan_channel_No1 🔗 ድጋፍ መስጫ ሊንክ ⬇ = t.me/FKR_ESKE_JENET/13519 ጥቆማ 6 🧕ስም፦   ⤵ ኡሙ ሀቲም መኪያ 🔗የቻናል ሊንክ፦⬇ = t.me/+MrolELSnNPU3M2Y0 🔗 ድጋፍ መስጫ ሊንክ ⬇ = t.me/FKR_ESKE_JENET/13523 ጥቆማ 22 🧕ስም፦   ⤵ ኡሙ  አነስ 🔗የቻናል ሊንክ፦⬇ https://t.me/Asslfyaa 🔗 ድጋፍ መስጫ ሊንክ ⬇ = t.me/FKR_ESKE_JENET/13555 ጥቆማ 24 🧕ስም፦   ⤵ ኡሙ ፈውዛን 🔗የቻናል ሊንክ፦⬇ https://t.me/Resailetul_Qelb 🔗 ድጋፍ መስጫ ሊንክ ⬇ =t.me/FKR_ESKE_JENET/13559 ጥቆማ 26 🧕ስም፦   ⤵ ቢንት ሙሀመድ 🔗የቻናል ሊንክ፦⬇ = t.me/BINT_MUHMMED 🔗 ድጋፍ መስጫ ሊንክ ⬇ = t.me/FKR_ESKE_JENET/13565 ጥቆማ 32 🧕ስም፦   ⤵ ኡሙ ዑሰይሚን 🔗የቻናል ሊንክ፦⬇ https://t.me/+Ty2y0KiOF5c5YjBk 🔗 ድጋፍ መስጫ ሊንክ ⬇ = t.me/FKR_ESKE_JENET/13577 ጥቆማ 33 🧕ስም፦   ⤵ ዘይነብ ኡሙ ዘከርያ 🔗የቻናል ሊንክ፦⬇ = t.me/zeyinb_umu_Zekarya 🔗 ድጋፍ መስጫ ሊንክ ⬇ https://t.me/FKR_ESKE_JENET/13579 ጥቆማ 37 🧕ስም፦   ⤵ ኡሙ  አብዱ ረህማን 🔗የቻናል ሊንክ፦⬇ https://t.me/umuabdrehmanz 🔗 ድጋፍ መስጫ ሊንክ ⬇ = t.me/FKR_ESKE_JENET/13587 ጥቆማ 50 🧕ስም፦   ⤵ ሒክማ /አህላም / ሙሂባ  🔗የቻናል ሊንክ፦⬇ https://t.me/NikabJilbab 🔗 ድጋፍ መስጫ ሊንክ ⬇ = t.me/FKR_ESKE_JENET/13613 ጥቆማ 11 🧕ስም፦   ⤵ ቢንት አብደላህ 🔗የቻናል ሊንክ፦⬇ https://t.me/Sekina_Felagi 🔗 ድጋፍ መስጫ ሊንክ ⬇ = t.me/FKR_ESKE_JENET/13533
70
3
የኔን 10 ምርጫ እዚህ ሼር አረጋለሁ እና like ታረጋላችሁ! ተዘጋጁ!
70
4
ጥሩ ፖስት የሚያዘጋጁ በተጨማሪ ይሰራጩ! ከአሁን ቡሃላ ጥሩ ፖስት የሚያዘጋጁ ቻናሎች ተጨማሪ እይታ እንዲያገኙ እና ሰውን እንዲረዱ ለማሰራጨት እንሞክራለን በአላህ ፍቃድ! በየ 15 ቀኑ በመዝጋጅ ፕሮግራም እስከ 10 የሚሆኑ ቻናሎችን ይሄን ዕድል ያገኛሉ! ለማረግ ያሰብኩት እነዚህ ቻናሎች በሁሉም ቻናል 3 ጊዜ ይሰራጫል እና በዚህ ቻናል ላይ pin ይደረጋሉ! ሃሳብ አስታየት ካላቹሁ አስቀምጡ👇
95
5
⚠️ አስተውሉ❗️ በቁርአን ውስጥ "ኸሊሉላህ" ተብሎ የተጠራው ነቢይ ማን ነው?
17
6
​📢 ልዩ የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም! ❝ሰይድ ቁጥብ ማን ነው? ለተሳሳቱ ውዳሴዎችና ማደናገሪያዎች የሚሰጥ ምላሽ❞ ​🎙 አቅራቢ፦ ኢብኑ ሙነወር 🗓 ቀን፦ ነገ ማክሰኞ ⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:00 ጀም
​📢 ልዩ የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም! ❝ሰይድ ቁጥብ ማን ነው? ለተሳሳቱ ውዳሴዎችና ማደናገሪያዎች የሚሰጥ  ምላሽ❞ ​🎙 አቅራቢ፦ ኢብኑ ሙነወር 🗓 ቀን፦ ነገ ማክሰኞ ⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ ◇ የቀጥታ ስርጭት አድራሻ👇 t.me/IbnuMunewor t.me/IbnuMunewor
62
7
No text...
100
8
👁👁👁👁አስደሳች ዜና የአወሊያ የጤና ማዕከል መቀመጫውን ዩናይትድ ኪንግደም ካደረገው የአል - በስር ኢንተርናሽናል ፍውንዴሽን ጋር በመተባበር ነፃ የሆነ የአይን ሞራ ገፋፋ ህክምና ከ መስከረም 4 እስከ 7/ 2019 አ.ል ይሰጣል። 👉በመሆኑም ከጳግሜ አንድ ጀምሮ ዊንጌት ተሻግሬ በሚገኘው የአወሊያ ጤና ጣብያ መጥተው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን ስንገልፃላችሁ በታላቅ ደስታ ነው። 👉ለበለጠ መረጃ +251911599329 +251912410372 👉ይደውሉ እባክዎ መረጃውን share ያድርጉ Telegram ይህች ሰብብ ልትሆን ትችላለች ቁርዓን ለመቅራት የተቸገሩ ካሉ ከዉጪ የመጡ የአይን ሀኪሞቾ በነፃ ... ሼር አድርጉላቸው @cataract2026
120
9
የዳዕዋ ፕሮግራም መቼ መስማት ይመቻቹሃል?
135
10
የዳዕዋ ፕሮግራም መስማት መቼ ይመቻቹሃል
1
11
የ4ኛው ዙር የአቡ ሙሳ አልአሽዐሪ የተማሪዎች የምርቃት ሥነ-ሥርዓት ✨
የ4ኛው ዙር የአቡ ሙሳ አልአሽዐሪ የተማሪዎች የምርቃት ሥነ-ሥርዓት ✨
155
12
https://t.me/merkezabumussa1?videochat=ef8edee7a2de72bdbb
1
13
ለድል የምያበቃው ብቸኛው መንገድ የነብዩ (ሶ.ዐ. ወ) ነው
ለድል የምያበቃው ብቸኛው መንገድ የነብዩ (ሶ.ዐ. ወ) ነው
165
14
No text...
170
15
3️⃣0️⃣ ቀዳሜ ነሐሴ 3️⃣0️⃣ 🟩🟩🟩🟩🟩🟩 ➡️ መርከዝ አቡ ሙሳ አል አሽዐሪ የቁርአን ሂፍዝና የተርቢያ ማእከል በበጋና በክረምት በአዳሪ መርሀግብር ሲያስተምራቸው የቆዩ ወንድና ሴት ተማ
3️⃣0️⃣ ቀዳሜ ነሐሴ 3️⃣0️⃣ 🟩🟩🟩🟩🟩🟩 ➡️ መርከዝ አቡ ሙሳ አል አሽዐሪ የቁርአን ሂፍዝና የተርቢያ ማእከል በበጋና በክረምት በአዳሪ መርሀግብር ሲያስተምራቸው የቆዩ ወንድና ሴት ተማሪዎችን የፊታችን ቅዳሜ ነሐሴ 30 አጠና ተራ እፎይታ የገቢያ ማእከል በሚገኘው ትልቁ አዳራሽ በደማቅ ሁኔታ ያስመርቃል ። ኢንሻአላህ ➡️ በፕሮግራሙ ከተመራቂ ተማሪዎች የተለያዩ ማራኪ ዝግጅቶች ይጠብቋቹሀላ ። ➡️ በፕሮግራሙም ላይ የተለያዩ መሻይኾችና ኡስታዞች አጫጭር ሙሐደራዎች ይኖሯቸዋል ። ተጋባዥ እንግዶች ⤵️ ➡️ሸይኽ ሙሐመድ አወል ባህርዳር ➡️ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ➡️ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ➡️ኡሰታዝ ሳዳት ከማል ➡️ኡስታዝ አቡ ሙስሊም ማሳሰቢያ: ➡️ ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከጠዋቱ 2:30 ስለሆነ ፈጥነው እንዲደርሱ ለማሳሰብ እንወዳለን ። ➡️ ለሴቶችም በቂ ቦታ ያለ ሲሆን ፕሮግራሙንም በላይቭ ቀጥታ ስርጭት የሚከታተሉ ይሆናል ። ነሐሴ 3⃣0⃣ ★★★ Telegram : - https://t.me/merkezabumussa1 https://t.me/merkezabumussa1
152
16
ያረብብ 157 ቀን ቀረው ለረመዳን اللهم بلغنا رمضان
145
17
ታላቅ የደአዋ እና የኒያ ፕርግራም ገባ ገባ በሉ ሰአት ደርሷ አድድድድድድድድድድድድ🖊️ ሼርርርርርርርርርርርርርርር🎤 አርጉ ባረክ አላሁፊኮም ጀዛኩም አላህ ኽይረን "ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።" https://t.me/+R3jwr9j2xJdkNTI0
36
18
⑤ እንቁጣጣሽ (አዲስ አመት) ማክበር እንቁጣጣሽ ክርስቲያናዊ አመጣጥ ያለው በዓል ነው፦ 📌 አቆጣጠሩ ከኮፕቲክ ቤተክርስቲያን የተቀዳ ነው 📌 "ዓመተ ምህረት" የሚለው ክርስቲያናዊ ነው 📌 የነብዩ ዒሳ (ዐ.ሰ) መወለድ መሰረት አድርጎ ይቆጠራል በዕለቱ የሚፈጸሙ፦ · የዋዜማ ጸሎትና ማህሌት · የቅዳሴ ሥርዓት · "ዘመነ ዮሐንስ" ማወጅ ⚠️ ነብዩ ﷺ እንዳሉት፦ "በሰዎች የተመሳሰለ ከነሱ ነው" ሃይማኖታዊ ሥርዓቶችን ከማስመሰል እንራቅ!
190
19
④ የጳጉሜ ጸበል (የዝናብ ጥምቀት) በኦርቶዶክስ እምነት ጳጉሜ 3 ቀን የቅዱስ ሩፋኤል በዓል ነው ይባላል፤ በዚህ ቀን የሚዘንብ ዝናብ "የበረከትና የፈውስ ውሃ" እንደሆነ ይታመናል። 🚫 ሙስሊሞች ከዚህ ዓይነት እምነትና ተግባር ሙሉ በሙሉ መራቅ አለባቸው። ውሃውን እንደ ጸበል መቁጠርና መጠመቅ ከእስልምና ውጭ የሆነ ሃይማኖታዊ ሥርዓት ነው።
167
20
③ "የጳጉሜ ዱዓእ" – ቢድዐ (ፈጠራ) በአንዳንድ አካባቢዎች "የጳጉሜ ዱዓእ ተቀባይነት አለው" የሚል እምነት አለ። ⚠️ ይህ በሃይማኖት ውስጥ ያለ ማስረጃ የተፈጠረ ቢድዐ ነው! ነብዩ ﷺ አስጠንቅቀዋል፦ "አላህ ዑለማዎችን በመውሰድ እውቀትን ይወስዳል፤ ከዚያም ሰዎች ያለ እውቀት ፈትዋ የሚሰጡ መሪዎችን ይይዛሉ፤ ይጠማሉ፣ ያጠማሉም" ዱዓእ ለማድረግ የተወሰነ ጊዜ የለም፤ በማንኛውም ጊዜ ተቀባይነት አለው።
152