Code Biruh©
Open in Telegram
Welcome 🤗 ➢ For #Tech_enthusiasts, #programmers & #learners: Insights on Coding certificates, internships, projects & Networks. #DM ADMINS For any thing @Haile_Yihun @Now1207 ✨Empowering Minds✨
Show more278
Subscribers
No data24 hours
-37 days
+930 days
Data loading in progress...
Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
May '25May '25
May '250
in 1 channels
April '25
+34
in 1 channels
Get PRO
March '25
+59
in 1 channels
Get PRO
February '25
+237
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 08 May | 0 | |||
| 07 May | 0 | |||
| 06 May | 0 | |||
| 05 May | 0 | |||
| 04 May | 0 | |||
| 03 May | 0 | |||
| 02 May | 0 | |||
| 01 May | 0 |
Channel Posts
🥰 ዘንድሮ ▹ c++ን ተማሪዎች እንደ አፍ መፍቻ ቋንቋቸው እስኪረዱት ድረስ በማስተማር ክስተት የሆነው "codeBiruh C++" አሁን ደግሞ ለተማሪዎቹ የተመረጡ የBahirDar University c++ mid exam-ኦችን በመስራት ላይ ይገኛል።
what'll you Gain👇
🛡 ከ3 ዓመት በላይ c++ Mid exams እስከ መልሶቻቸው በተብራራ ኖት።
🛡 የእያንዳንዱ unit ማጠቃለያ ጥያቄዎች ከነመልሳቸው በተብራራ ኖት።
🛡 እስካሁን ያሉ እና ለfinal exam የተብራሩ ኖቶችን።
🥰ሁሉንም በአንድ🥰
👨🚀👩🚀ለመመዝገብ 👇
@codeBiruhTutor_bot
ያናግሩን።
#include<codeBiruh> #Programming #c++
| 2 | 🥰 ዘንድሮ ▹ c++ን ተማሪዎች እንደ አፍ መፍቻ ቋንቋቸው እስኪረዱት ድረስ በማስተማር ክስተት የሆነው "codeBiruh C++" አሁን ደግሞ ለተማሪዎቹ የተመረጡ የBahirDar University c++ mid exam-ኦችን በመስራት ላይ ይገኛል።
what'll you Gain👇
🛡 ከ3 ዓመት በላይ c++ Mid exams እስከ መልሶቻቸው በተብራራ ኖት።
🛡 የእያንዳንዱ unit ማጠቃለያ ጥያቄዎች ከነመልሳቸው በተብራራ ኖት።
🛡 እስካሁን ያሉ እና ለfinal exam የተብራሩ ኖቶችን።
🥰ሁሉንም በአንድ🥰
👨🚀👩🚀ለመመዝገብ 👇
@codeBiruhTutor_bot
ያናግሩን።
#include<codeBiruh> #Programming #c++ | 1 |
| 3 | 🔶 ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ፥
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ!
@codeBiruh
#ትንሳኤ | 221 |
| 4 | #AI Now ...
🎯 ከትንሽ ጊዜ በኋላ ስለ AI ማውራት አዲስ ነገር እየሆነ አለመምጣቱ ይታወቃል።
🪢 AI ግን ብዙዎቻችን እንደምናስበው ጽሑፍ እየሰጠነው ስለዚያ እንዲያስረዳን ወይም image or any media generate እንዲያደርግ አይደለም አላማው።
❄️ AI የመጨረሻ ግቡ ከሰው ቁጥጥር ውጭ የሆነ ሌሎች AI-ኦችን መፍጠር የሚችል system መገንባት ነው። ይሄ ትንሽ ያስፈራል አይደል😀።
📌 ለምን ብለን ከጠየቅን scientist-ኦቹ በሰው ልጅ አቅም ሊፈቱ ያልቻሉ ችግሮችን መፍታት የሚችል system ሊኖር ይገባል። ይላሉ😊። ትስማማላችሁ?
📌 ይህ AI Super AI(Self awared System) በመባል ይታወቃል። አንዳንዶች ስለዚህ system ሲናገሩ የሰው ልጆች ላይ አደጋ የሚጥል (የሚያጠፋ) system ብለውታል።
📌 ደረጃ ላይ ለመድረስ ግን ብዙ የAI stage-ኦችን ማለፍ ይኖርበታል። ምክንያቱም አሁን ያለው AI ጠባብ ወይም narrow AI ይባላል። ምክንያቱም እያንዳንዱን መረጃ እኛ እየሰጠን ስለምናሰለጥነው ነው።
📌 ቀጣዩ አሁን ላይ የዓለማችን ትልልቅ ድርጅቶች ሳይቀር እየሰሩበት የሚገኘው AGI (Artificial General Intelligence ) የሚባለው AI ነው።
ይሄ ልክ እንደ ሰዎች ማሰብ የሚችል system ነው። በራሱ ማሰብ የሚችል እንደማለት ነው። ለምሳሌ openAI $40 billion fund አድርገው እየሰሩበት ይገኛሉ። የGoogle DeepMind-ም... ሌሎቹም... በቅርቡ እናመጠዋለን እያሉ ነው።
🔶 AGI በቅርቡ ዓለም ላይ የሚመጣ ይመስላችኋል? እስኪ comment ላይ ፃፉልን👇
✍ @codeBiruh
#AI #Ai #ASI #AGI #deepseek #Gpt | 732 |
| 5 | ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ
እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
@codeBiruh @2017 | 176 |
| 6 | The Cloud ☁️ (Invisi Comp)
" አባባ ደመና ☁️ 😊 "
➦ ዛሬ አውቀንም ይሁን ሳናውቅ በስፋት ስለምንጠቀመው Computer እናወራለን አብራችሁን ቆዩ🙌
➬ ልጅ እያለን ቤተሰቦቻችንን ስናስቸግር (ስንረብሻቸው) አባባ ደመና መጣብህ/ሽ እያሉ ያስፈራሩን ነበር። ስናድግ ግን ይሄ አባባ ደመና የሚባል ሰው እንደሌለና ሰማዩ ላይ dark grey (ዝናብ ሲዘንብ) ቀለም ሰርቶ የሚታየን ነገር እንደሆኘ አወቅን።😊
➬ በcomputer science መንደር ደግሞ እኛ አባባ ደመና የሚባል አለ ይሉናል። እንዴት?
❤️ Cloud Computing (The Cloud) (data-ን የሚያዘንበው ደመና😂)
ማለት የcomputing አገልግሎቶችን ማለትም servers, storage, databases, networking, software, እና የመሳሰሉትን ቦታ ሳይወስነን በinternet አማካኝነት ማቅረብ መቻል ነው።
〽️ Google, Amazon, Microsoft የሚባሉ ታላላቅ company-ኦችን እንዴት የምናገኛቸው ይመስላችኋል? በcloud computing concept ነው። እንደዛ ባይሆንማ ስልካችን አሊያም pc-ኣችን search ባደረግንበት ቁጥር ይሞላ ነበር😊 ምክንያቱም data store የሚደረግበት database ስለሚያስፈልግ ነው።
🔴 cloud computing እንዴት ተመራጭ ሆነ?
➊ Can be accessed anywhere (የትም ስለሚገኝ) ፦ የትም ቦታ ብንሆን internet እስካለ ድረስ መጠቀም እንችላለን። file store ማድረግ ሊሆን ይችላል። info access ማድረግም ሊሆን ይችላል እንደ ፍላጎታችን።
➋ Storage ፦ የምንጠቀምበት device ላይ ስለ space መጨነቅ አይጠበቅብንም።
➌ super affordable : ከሚባለው በላይ ርካሽ ነው። ይህ ሲባል አንዳንድ በጣም expensive አሉ። ግን generally አንድ ሰው ውድ የሆነ device መግዛት አይጠበቅበትም፣ በቀላል ስልክ access ማድረግ ይችላል።
➍ Collaboration ፦ በግል ከመስራትም በላይ ከሌሎች ሰዎች ጋር በጋራ ለመስራት። ለምሳሌ Google Docs, Microsoft Office 365, Git and Trello የመሳሰሉትን መጥቀስ ይቻላል።
➎ በተጨማሪም
➾ photo,file... ለማስቀመጥ።
➾ online game-ኦችን ለመጫወት
➾ tv show & movies ለማየት። ለምሳሌ Netflix, Disney+, and YouTube.
➾ music make & share ለማድረግ።
ወ.ዘ.ተ ስለሚያገለግል ተመራጭ ያደርገዋል።
🔴 So data የት ነው የሚቀመጠው? ደመና ላይ?🤔
🔹 😂 አሰራሩ እንደዛ ይመስላል። ነገር ግን ይሄን service deliver የሚያደርጉ company-ኦች የራሳቸው የሆነ data center አላቸው። በነዚህ data center-ኦች ውስጥ ደግሞ ግዙፍ የሆኑ server-ኦች ተቀምጠዋል።
🔸 ስለዚህ file ስንጭን ወይም online game ስንጫወት ወይም ሌላ የcomputing ስራ ስንሰራ እኛ የምንጠቀምበት device መልእክት ለነዚህ server-ኦች ይልካል። ከserver-ኡ የተቀበለውን data screen-ኣችን ላይ እንዲታየን ያደርጋል።
✍ @codeBiruh
ጽሑፉን ከወደዳችሁት ❤,👍 አይረሳ።
ተጨማሪ tech related መረጃዎችን ለማግኘት join ያድርጉ።
አባባ ደመና 👨🦳 መጣባችሁ😂 🙌
#cloud #cloud_computing #AI #ethiocoders #codeafrica | 2 300 |
| 7 | No text... | 250 |
| 8 | ለእስልምና እምነት ተከታይ የቻናላችን ቤተሰቦች
🌙 እንኳን ለ1 ሺህ 446ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
ዒድ ሙባረክ!
@Codebiruh | 337 |
| 9 | 🔴 ሁለተኛ ዙር ምዝገባ ተጀመረ!!!
🔴 ማየት ማመን ነው🤩
C++ (Computer Programming-ን)
➊ በተብራራ ኖት ና አዝናኝ በሆነ መልኩ
➋ Mid እና Final ፈተናዎች ከነመልሳቸው
❸ ሙሉ የማጠቃለያ ጥያቄዎች ከነማብራሪያቸው
❹ የአጠናን ዘዴዎች እና tip-ኦችን ያገኙበታል።
👨🏫👩🏫 Sample-ኦቹን ለማየት👇
@codebiruh_sample
👨🚀👩🚀ለመመዝገብ 👇
@codeBiruhTutor_bot
🙇♂️🙇♀️ቻናሉን ለመቀላቀል
@codeBiruh
👨💼👩💼ለተጨማሪ መረጃ
@Now1207
⚡️በተለይ Fresh-Man 2nd Semister ለሆናችሁ የቀረበ ወርቃማ✨ እድል።
Thank You🙏
🌼Code Biruh🌼
✨ Empowering Minds, Brewing Solutions.✨ | 4 814 |
| 10 | #Update #Discount
እንኳን ደስ አላችሁ 🎉
update ያልናችሁ ይሄው👇
CodeBiruh C++ tutor በብዙዎች ተወዳጅ እየሆነ መጥቷል። ከተማሪዎቻችን ጋር ብዙ ተወያይተን ለአንድ ሳምንት የሚቆይ የ50% ቅናሽ ማድረጋችን ስንገልጽ በደስታ ነው።
ስለዚህ የተለያዩ ሶስት አማራጮችን ይዘን መጥተናል።
➊ኛ Group Package: በግሩፕ ወይም ከሁለት በላይ ሁናችሁ ለምትመጡ የተለየ ቅናሽ ይኖራል።
➋ኛ Gift Package: የምትወዷቸውን ጓደኞቻችሁ surprise የምታደርጉበት ሲሆን፤ gift የሚቀበሉት ልጆች private ቻናሉ ጋ Gift celebration ይደረግላቸዋል።
➌ Personal Package: በዚህ አንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ለሚመዘገብ ሰው የ50% ቅናሽ ተደርጎለታል።
🔥 ፍጠኑ ይሄ እድል ለእናንተ ነው።
👨🏫👩🏫 Sample-ኦቹን ለማየት👇
@codebiruh_sample
👨🚀👩🚀ለመመዝገብ 👇
@codeBiruhTutor_bot
🙇♂️🙇♀️ቻናሉን ለመቀላቀል
@codeBiruh
@codeBiruh
#ethiocoders #adiscoders #shecods #alx #icoglabs | 319 |
| 11 | #update
ውድ የCode Biruh ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ🥰
🔖 update ይኖረናል ባልነው መሰረት ልንነግራችሁ ነው።
📣 እንንገራችሁ?
አዎ ከሆነ ...
እስኪ reaction 👍❤🔥 + comment ga yes/አዎ እያላችሁ ጻፉልን።
@codeBiruh | 237 |
| 12 | 🌤 በአሁኑ ጊዜ ዓለማችን ላይ የገነኑት ሁለቱ programming language-ኦች።
✨ ከ700 በላይ programming languages ወይም የኮምፒውተር ቋንቋዎች ቢኖሩም እንደነዚህ እንደሁለቱ ግን በስፋት ተጠቃሚን ያገኙ የሉም።
የመጀመሪያው የቀላልነትና የAI ንጉስ ሲሉት ሁለተኛውን ደግሞ የweb ንጉስ ይሉታል። Python እና JavaScript።
🧶 🅟🅨🅣🅗🅞🅝
አሁን ላይ በብዙዎች በኩል ተቀባይነት ያገኘ ቋንቋ ሲሆን በዋነኛነት ለdata science 🗑️ ለAI 🤖 ለweb development 🧑💻 ለAutomation 🚌 እና cyber cecurity 💻 ለመሳሰሉት ተመራጭ እና ቀዳሚ ያደርገዋል።
👑 ካልጠፋ 700በላይ ቋንቋ ለምን python ላይ ሰው ተጣበቀ😊 ካልን፦
➊ ለመማርና ሌላ ሰው የጻፈውን code ለመረዳት ቀላል ነው።
➋ ለብዙ field-ኦች ስለሚያገለግል ብዙ language ከመማር እሱን መጨረስ።
➌ ጠንካራ የሆነ እና ብዙ የሚማርና የተማረ community ማግኘት ስለሚቻል
➍ በትልልቅ ካምፓኒወች ስለሚዘወተር እና በመሳሰሉት ተመራጭ ሆኗል።
🎒 በpython የተሰሩ ወይም ከሌሎች programming language-ኦች📺 በተጨማሪ pythonን በዋናነት ከጨመሩ
application-ኦች መካከል YouTube, Instagram, Spotify, Netflix ይጠቀሳሉ።
🧶 🅙🅐🅥🅐🅢🅒🅡🅘🅟🅣
ሌላው በብዙዎች በኩል ተቀባይነትን ያገኘ ቋንቋ ሲሆን የweb የጀርባ አጥንት(backbone) እያሉ ያሞካሹታል።😊
በዋነኛነት ለweb development front-end እና back-end ቋንቋ በመሆን ያገለግላል።
👑 አሁንም በድጋሜ ካልጠፋ 700በላይ ቋንቋ ለምን JavaScript ላይ ሰው ተጣበቀ😊 ካልን፦
➊ web browsers ላይ run ማድረግ ስለሚቻል፣
➋ ከbrowser በተጨማሪ ወደ back-end ሁሉ መሄድ ስለሚችል፣
➌ ጠንካራ የሆነ እና ብዙ የሚማርና የተማረ community ማግኘት ስለሚቻል እና ብዙ developer-ኦች ስላሉ
➍ ከweb በተጨማሪ በሌሎችም tecjnology-ኦች ላይ መጠቀም ስለሚያስችል። ለምሳሌ፦ game development, AI, Mobile development ወ.ዘ.ተ
➎ በትልልቅ ካምፓኒወች ስለሚዘወተር እና በመሳሰሉት ተመራጭ ሆኗል።
🎒 በJavaScript የተሰሩ ወይም ከሌሎች programming language-ኦች📺 በተጨማሪ JavaScriptን በዋናነት ከጨመሩ
application-ኦች መካከል facebook, google, linkedin, Netflix የመሳሰሉት ይጠቀሳሉ።
🕸 እናንተ የትኛውን የበለጠ ትወዱታላችሁ?
Python or JavaScript?
✍ @codebiruh
#Python #JavaScript #JS #ethiocoders #freecodecamp | 1 849 |
| 13 | No text... | 236 |
| 14 | 🔴 first of all we would like to appreciate your Eagerness to learn and improve your self.
🎉 C++ Tutorial ምዝገባ ላይ መሆናችን ይታወቃል።
🎊 ብዙወቻችሁ ግን እንዴት እንደምትመዘገቡ እየጠየቃችሁን ነው።
✨ ግልጽ ለማድረግ በbot-ኡ በኩል "መመዝገብ እፈልጋለሁ" ወይም "Register me" እያላችሁ ላኩልን Private Channel-ኡን የምትቀላቀሉበትን link እንልክላችኋለን።
bot-ኡ ይሄው👉 @codeBiruhTutor_bot
sample-ኦቹን ለማየት ይሄው👇
@codebiruh_sample
ማንኛውንም ጥያቄ comment ጋ ጻፉልን። | 1 481 |
| 15 | No text... | 1 |
| 16 | 🔴 first of all we would like to appreciate your Eagerness to learn and improve your self.
C++ Tutorial ለመስጠት ምዝገባ ላይ መሆናችን ይታወቃል።
ብዙወቻችሁ ግን እንዴት እንደምትመዘገቡ እየጠየቃችሁን ነው።
ግልጽ ለማድረግ በbot-ኡ በኩል "መመዝገብ እፈልጋለሁ" ወይም "Register me" እያላችሁ ላኩልን Private Channel-ኡን የምትቀላቀሉበትን link እንልክላችኋለን።
bot-ኡ ይሄው👉 @codeBiruhTutor_bot
sample-ኦቹን ለማየት ይሄው👇
@codebiruh_sample
ማንኛውንም ጥያቄ comment ጋ ጻፉልን። | 6 |
| 17 | 🔴 ማየት ማመን ነው🤩
C++ (Computer Programming-ን)
➊ በተብራራ ኖት ና አዝናኝ በሆነ መልኩ
➋ Mid እና Final ፈተናዎች ከነመልሳቸው
❸ ሙሉ የማጠቃለያ ጥያቄዎች ከነማብራሪያቸው
❹ የአጠናን ዘዴዎች እና tip-ኦችን ያገኙበታል።
👨🏫👩🏫 Sample-ኦቹን ለማየት👇
@codebiruh_sample
👨🚀👩🚀ለመመዝገብ 👇
@codeBiruhTutor_bot
🙇♂️🙇♀️ቻናሉን ለመቀላቀል
@codeBiruh
⚡️በተለይ Fresh-Man 2nd Semister ለሆናችሁ የቀረበ ወርቃማ✨ እድል።
Thank You🙏
🌼Code Biruh🌼
✨ Empowering Minds, Brewing Solutions.✨ | 1 700 |
| 18 | Full Stack Developer ምንድን ነው?
ፈገግ የሚያደርግ ነገር በመንገር እንጀምር😊 google translate-ን "Full stack developer" እንዲተረጉምልን ጠየቅነው ምን ቢል ጥሩ ነው "ሙሉ ቁልል ገንቢ"😂
DeepSeek ደግሞ "ሙሉ ስቴክ ገንቢ" ብሎ ተርጉሞታል የዚህ ይሻላል። ቁልል... ሆ😀
ለማንኛውም Full Stack Developer👩💻👨💻 የሁለት ሙያወች ጥምር ነው።
Full Stack Developer 👩💻👨💻 = Front End Developer 👩💻 + Back End Developer 👨💻
Front End ማለት ይሄ በአይናችን የምናየው፣ ፊት ለፊት የምናገኘው ክፍል ነው። ለምሳሌ website ከሆነ login የሚለው የተለያዩ ቀለሞች የሚታዩን ጽሑፎች፣ የተለያዩ ማስታወቂያዎች ወ.ዘ.ተ ብቻ ማናቸውም screen-ኡ 🖥️ ላይ የምናያቸው ነገሮች በሙሉ Front End Developer-ኡ የሚሰራቸው ናቸው።
በአንጻሩ Back End ደግሞ ራሱ Developer-ኡ ብቻ የሚያያቸው የተሰሩትን Website-ኦች ወይም Application-ኦች የሚጠቀሙት user-ኦች ግን የማያዩት ክፍል ነው። አስማቱ ክፍል እንለዋለን።😀
በቀላሉ መኪና🚐 እና ነዳጅን⛽ አስቡት። መኪናው በአይን የሚታዩ ፍሬን፣ ማርሽ፣ መሪ የመሳሰሉ አካላት አሉት። እነዚህን ነገሮች መኪናው ሳይነሳ (ሞተሩ እንደጠፋ) ብንጠቀማቸው ምንም አይሰሩም። ለምሳሌ ማርሽ ብትቀያይሩ መሪውን ብታዞሩ ፍሬን ብትይዙ ምንም አታመጡም። ነገር ግን ነዳጅ ሞልታችሁ፤ ቁልፉን አስነስታችሁ ብትነዱት መኪናው ይንቀሳቀሳል። ይሄው ነው Front End ማለትም website-ኡ ወይም Application-ኡ ላይ የሚገኙ login like የመሳሰሉ ነገሮችን ብትነኳቸው ምንም አታመጡም😊 ለዚህም ነው BackEnd የሚያስፈልገው። ስለዚህ ከጀርባ ሁኖ እንደ ነዳጅ ስራውን ይሰራል ማለት ነው። so ነዳጁ Back End ሲጨመር ሙሉ ወይም የተሟላ Software ይባላል።
ይሄን የሚሰሩ ሰዎች ናቸው እንግዲህ Full Stack Developer የሚባሉ።
➣ ብዙ ሰዎች በtech field ያሉም ሳይቀር Full Stack ሲባል web development ብቻ የሚሰሩ ሰዎችን ይመስላቸዋል። ነገር ግን ማንኛውም software የሚሰሩ፣ application የሚሰሩ even Game developers ራሱ Full Stack Developers ይባላሉ።
ሌላው Full Stack Developer ከ front end እና back end በተጨማሪ ስለ Data Base, DevOps, Security & Maintenance, Performance Optimization እና የመሳሰሉትን እንዲያውቅ ይጠበቃል።
✨ Senior FullStack Developer 👩💻👨💻 ከሆናችሁ ከ120 ሺህ እስከ 160 ሺህ የአሜሪካን ዶላር አመታዊ ክፍያ አለው።😋 ወደ ኢትዮጵያ ብር ስንቀይረው ደግሞ ወደ 16.8 ሚሊዮን ብር አካባቢ ነው።🙉 (according to ZipRecruiter.com)
እንግዲህ ሙሉ "ቁልል"😂 ገንቢ መሆን የምትፈልጉ Code Biruh ትክክለኛ ምርጫችሁ ነው።🤗
ከFrontEnd, BackEnd, FullStack ከዚህ በፊት ስለየትኛው ሰምታችሁ ታውቃላችሁ። እስኪ comment ላይ ጻፉልን።
@codeBiruh
#Coding #ethiocoders #hackathon #ALX #ALXETHIOPIA #codersAfrica | 290 |
| 19 | Full Stack Developer ምንድን ነው?

#Coding #ethiocoders #hackathon #ALX #ALXETHIOPIA #codersAfrica | 4 |
| 20 | Full Stack Developer ምንድን ነው?

#Coding #ethiocoders #hackathon #ALX #ALXETHIOPIA #codersAfrica | 1 |