አል ራዕድ𓀀
Open in Telegram
❝𝓣𝓱𝓮 𝓶𝓪𝓳𝓸𝓻 𝓲𝓼𝓼𝓾𝓮 𝓯𝓸𝓻 𝓶𝓮 𝔀𝓪𝓼 𝓵𝓸𝓿𝓮. 𝓘𝓼𝓵𝓪𝓶 𝔀𝓪𝓼𝓷’𝓽 𝓹𝓻𝓸𝓶𝓸𝓽𝓲𝓷𝓰 𝓵𝓸𝓿𝓮 𝓪𝓼 𝓒𝓱𝓻𝓲𝓼𝓽𝓲𝓪𝓷𝓲𝓽𝔂 𝓭𝓲𝓭.❞ — 𝓜𝓸𝓱𝓪𝓶𝓶𝓮𝓭 𝓗𝓮𝓰𝓪𝔃𝔂 (𝓑𝓮𝓼𝓱𝓸𝔂)
Show more1 191
Subscribers
+224 hours
+57 days
+2030 days
Posts Archive
1 191
በጳጉሜ ፭ ራስን መጠየቅ◆ ከ2018 ዓ.ም. ማንነቴ ምን ምን ልቅረፍ? ◆ ከ2018 ዓ.ም. ማንነቴ ምን ምን ላሻሽል? ◆ ከ2018 ዓ.ም. ማንነቴ ምን ምን ላስቀጥል?
1 191
የአይነተ-አምላክነት ጉዳይ#ሰለፊያ ፈጣሪ አምላክ Metaphysical Being ነው፣ የራሱ የተለየ አይነተ-ህልውና አለው፣ በዚህም ነው ፈጣሪ አምላክ የሆነንና ያልሆነን አካል የምንለየው፤ Metaphysical Being እንደመሆኑ አምላክ Philosophical \Metaphysical\ Description አለው፤ እነዚህን የአምላክ descriptions ማወቅ አለብን፣ የሰራውን አናጢ ስለማላውቀው ይህ ጠረጴዛ ፍጡር አይደለም ብሎ ጠረጴዛውን ማምለክ ችግሩ ምንድን ነው ቢባል? የአምላክነት description የሆነውን Necessary Existence ያላሟላና የፍጡርነት ጥያቄው መልስ ሳያገኝ ጠረጴዛውን አምላክ ነው ብሎ መፈረጅ ነው! ኢስላም በተለይም በሰለፊያ መንሀጅ ፍልስፍናዊ ጥያቄዎችንና ድምዳሜዎችን የመጠየፍና ካለ አለ ነው፣ ከተጻፈ ተጻፈ ነው፣ የማለት ነገር ይስተዋላል። በርግጥ ፈጣሪ አምላክን በጠባብ አእምሯችንና እውቀታችን በምልአት ጨብጠን ልንይዘው አይቻለንም ይህ ማለት ግን አምላክ ስለሚያደርጉትና ስለማያደርጉት ነገሮች ለይተን ማወቅና መጠየቅ ብሎም መደምደም አንችልም ማለት አይደለም! አሏህ አምላክ ነው ስለተባለ God-type አይሆንም ልክ የጃሂሊያ ስርአት ሁባልን አምላክ ስላለው God-type እንዳልሆነ ሁሉ! ስለዚህም ልክ እኛ የሰው descriptionsን በማሟላታችን ሰው እንደተባልንና አህያ ባለማሟላቱ ሰው እንዳልተባለ አሏህም የአምሏክን descriptions እንደሚያሟላ መመርመርና መጠየቅ አለበት! ለምሳሌ ሙዕተዚላዎች አምላክ በP. descriptioኑ Contingent መሆን ስለማይችል፣ የአምላክን ጂስም አለመሆን ያስተምራሉ፣ ምክኒያቱም ጂስም ከተለያዩ የአካል ክፍሎች የተገነባ ነው። አሽአሪዎችም ሙረከብ ወሙአፍ ብለው Define ያደርጉታል ትርጉሙም የተገጣጠመ (Assembled) እና የተመሠረተ (Merged) እንደ ማለት ነው፤ ሙዕተዚላዎችና አሽአሪዎች አምላካቸውን ጂስም ነው ብለው የማይቀበሉት Contingent አርጎ God-type ስለማያደርገው ነው! በርግጥ "ጂስም" ሙዕተዚላዎችና አሽአሪዎች እንደበየኑት ብቻ አይደለም ትርጓሜው ብዙ ነው Abstract Object ያልሆነ ነገር ሁሉ ጂስም ነው የሚል Definitionም በጊዜ ሂደት መጥቶ ነበር፤ ግን ጥንታዊውና ቀዳሚው የቃሉ ትርጉም ቁሳዊ አካል \Materialistic Body\ ነው። ከቀዳሚው የቃሉ ፍቺ ጋር የሙዕተዚላ ወአሽአሪያ ፍቺ ይስማማል ምክኒያቱም Materialistic Physical Body, Merged እና Assembled ስለሆነ አሏህ Physical Body የመሆን እድል አለው ወይ? ቢባል ሙዕተዚላዎችና አሽአሪያዎች የለውም ብለው ይመልሳሉ ሰለፍዩ ግን ጂስም ነው ለማለትም ሆነ አይደለም ለማለት የቃሉ አገባብ ፍቺ ይወስናል ይላሉ። አሏህ Physical Body የመሆን እድል አለው ወይ? የሚለውን ጥያቄ ሰለፍዮቹም ተጠይቀውታል መልሳቸውም አዎንታዊ ነው አምላክ Physical Body የመሆን እድል አለው ብለው ይናገራሉ። ሼኽ ኢብኑ ዑሠይሚን አሏህ Physical Body ሊኖረው አይችልም ያለው ማነው? ማስረጃውስ ምንድን ነው? በማለት ይጠይቃል፤ አክሎም ሲፋዎቹን (እጆቹ, ዓይኖቹ, ባቱ,...) ማጽደቅ አሏህን Corporeal\Physical Body \ጂስም\ የሚያደርገው ከሆነ፤ አዎ ነው! አሏህ ጂስም ነው ግን እንደ ሌሎች Bodies አይደለም ይሉናል፨ እጁም እንደ ሌላ ፍጡር እጅ አይደለም እንጂ ልክ እንደኛ እጅ Physically ይጨብጣል ግን detail አናውቅም ብለውም አስተምረዋል። አምላክ Physical Body Physical Descriptioኑ አለመሆኑ በሰለፍዮች ዘንድ እስከነ ተረስቷል! Physical Body Contingent ነው Contingent ደግሞ ጣዖት ነው እንጂ አምላክ አይደለም ልክ መግቢያችን ላይ እንዳነሳሁት ጠረጴዛ። ስለዚህ ጣዖት እያመለካቹ ነው እያልከን ነው ወይ ራዕድ ሆይ ካላችሁኝ አዎን ያለምንም ጥርጥር ነው መልሴ! ሰዎች ይህን ሊገልጹላችሁ ሲሉ ነው የተባልነውን ያለማኘክ ያለማላመጥ እንውጣለን አይደለም የተባለውንም ነፍይ እናደርጋለን በማለት ፍልስፍናን የጥዩፍ በመግፋት አእምሮአችሁን ስህተት እንደ ሀቅ አትመግቡት! ቀድሞውንም ከጃሂልያ አውጥቶ ሙስሊም ያደረጋቹ መጠነኛ ፍልስፍናና አመክንዩ (Logic) የጫረው ጥያቄ እንደሆነ አትርሱ!
ሰረቱል አዕራፍ፦ أَلَهُمْ أَرْجُلٌ يَمْشُونَ بِهَا ۖ أَمْ لَهُمْ أَيْدٍ يَبْطِشُونَ بِهَا ۖ أَمْ لَهُمْ أَعْيُنٌ يُبْصِرُونَ بِهَا ۖ أَمْ لَهُمْ آذَانٌ يَسْمَعُونَ بِهَا ۗ قُلِ ادْعُوا شُرَكَاءَكُمْ ثُمَّ كِيدُونِ فَلَا تُنظِرُونِ ١٩٥ إِنَّ وَلِيِّيَ اللَّهُ الَّذِي نَزَّلَ الْكِتَابَ ۖ وَهُوَ يَتَوَلَّى الصَّالِحِينَ ١٩٦ وَالَّذِينَ تَدْعُونَ مِن دُونِهِ لَا يَسْتَطِيعُونَ نَصْرَكُمْ وَلَا أَنفُسَهُمْ يَنصُرُونَ١٩٧ ለእነርሱ በእርሳቸው የሚኼዱባቸው እግሮች አሉዋቸውን ወይስ ለእነሱ በርሳቸው የሚጨብጡባቸው እጆች አሉዋቸውን ወይስ ለእነሱ በእርሳቸው የሚያዩባቸው ዓይኖች አሉዋቸውን ወይስ ለእነሱ በእርሳቸው የሚሰሙባቸው ጆሮዎች አሉዋቸውን «ያጋራችኋቸውን ጥሩ ከዚያም ተተናኮሉኝ፡፡ ጊዜም አትስጡኝ፤ (አልፈራችሁም)» በላቸው፡፡ [195] የእኔ ረዳቴ ያ መጽሐፉን (ቁርኣንን) ያወረደልኝ አላህ ነውና፤ እርሱም መልካም ሠሪዎችን ይረዳል» (በላቸው)፡፡[196] እነዚያም ከእርሱ በቀር የምትገዟቸው ሊረዳችሁ አይችሉም፡፡ ነፍሶቻቸውንም አይረዱም፡፡[197]ጣዖታት Perseption, Power to Act, Mobility ስለሌላቸው በPhilosophical Description ወድቀው God-type አይደሉም ተብለው ወድቀው፤ እንኳን እኛን ራሰቸውንም የማያድኑ ተብለው እንደተፈረጁ! Philosophicaly Contingent ተብሎም Describe የተደረገ አሏህ በፍጹም በምንም ተአምር አምላክ ሊሆን አይችልም! رسالة إلى السلفيين ، ✎الرعـــــــــــــــــــــد ابن يُوساب

አንድ ስማቸውን የማልጠራው ሼህ
"እኛ በጉባኤ የጸደቀ ዲን የለንም"
አሉ፣ አዎ የላችሁም አንድ ግለሰብ በ23 አመት የስራ ዘመናት ያጸደቀው እምነት ነው ያላችሁ! ክርስትና መነሻው 3ቱ ጉባኤዎች ናቸው ቢባል እንኳን for the sake of argument,
አንድ ያልተማረ ወጣት ካጸደቀው በአመክንዮአዊ ህጸጽ የታጨቀ theology እና እምነት በመቶዎች የሚቆጠሩ በአመክንዮና ፍልስፍና የተሳሉ ሊቃውንት ያጸደቁት theology እና እምነት የተሻለ ነው!
1 191
የወንድማችን ዲ/ን @senkoris ን ቻናል ጆይን በሉ እባካችሁ፣ በክርስቶስ ጸጋ መልካም እየፃፈ ያለ ወንድማችን ነው፨
ጸጋውን ያብዛለት፨
ወደ ቻናሉ ፦ ◆◆◆ ይጫኑ ◆◆◆
1 191
ሙሐመድ የመጨረሻ ነብይ ነኝ ብሎ ዘጋው እንጂ ዶ/ር አብይ አህመድንም ነብይ እንለው ነበር፤ ግን ያው ለጊዜው ወልይ ሆኗል።ሰውን ምን ነብይ እንደሚያደርግና እንደማያደርግ እንደማትለዩማ መች ጠፋን!
1 191
የአብዬና እምዬ እምነት ሆኖባችሁ እንጂ የምታነቡ ሙስሊሞች ኢስላም በስቅለት ዙሪያ አይን ያወጣ ፋወል እንደሰራ ልቦናቹ ያውቀዋል፣ የማታነቡና የተኛቹት በደንብ ለጥጡት እሳት እስኪቀሰቅሳቹ 🙏
1 191
ቢግ ባንግና ነገረ ሁለንታ 2ⁿᵈ September 2026 G.C.● ኮስሞሎጂካል አርጊውመንቶቻችን ዉስንና በከባዱ እየተንገዳገዱ ያሉ ናቸውና፣ በእንደዚህ አይነት ርዕሶች ላይ ፍላጎት ያለው ሰው ሙግቶቹን ብቻ ሳይሆን ሳይንሱንም ከስር መሠረቱ ጠንቅቆ መረዳት አለበት ብዬ ስለማምንና ሳይንሳዊ መሠረቱን መረዳት በሙግቶች ላይ የተለያዩ ድልድዮችንና ማሳለጫዎችን ከመዘርጋት ባለፈ አዳዲስ ኮዝሞሎጂካል ሙግቶችን እስከ መድረስ ሊያበቃ የሚችል እውቀት ነውና ለዚህ ጉዟችን መነሻ ትሆነናለች ብዬ በማሰብ ይህችን pdf ላጋራችሁ ወደድሁ፨ #መጅሙዓቱል_መቃላቲን