Timeless Truth
Open in Telegram
🛡 Defending Oriental Orthodox Christianity ⚔️ Addressing Protestantism, Catholicism & Eastern Orthodoxy ☦️ Proclaiming Theism, Countering Islam
Show more4 229
Subscribers
+124 hours
-127 days
-3030 days
Posts Archive
4 228
የኔም ሀሳብ ነው ... ግን ቴሌም አስቸገረ consistent እንዳልሆን ለEditኡ ደግሞ ሰው ይፈልጋል ለሱም ጊዜ ስለሚፈልግ
ግን እንደ ጌታ ፈቃድ Audio ብቻ እንዳይሆን ለማድረግ ሞክራለው የኔም እቅድ ነው ለመጪው ዓመት
4 228
አዎ መጽሐፍቱ ኢንግሊዝኛ ናቸው ከአንዳንድ አማርኛ መጽሐፍት በቀር [እኔ ምሰራባቸው ነገሮች ላይ አማርኛ መጽሐፍ ያን ያህል ስለሌሉ ነው]
Zupport ሲያልቅ የመጽሐፍቱ ማብራሪያ በአማርኛ ስለሚኖር ያኔ ቋንቋ ለምትቸገሩም መፍትሔ ይሆናል
4 228
በዚህ ሰዓት ድምጼን ሰምታችሁ ቃጢራ ለማደር ፈልጋችሁ ነው?
የማይሆነውን😁 ይኼ እንዲሆን ከባድ ነገር ይዛችሁ blackmail ማድረግ አለባችሁ
4 228
እሱ ላይ ከቻልኩኝ ከወንድሞች ጋር አብሬ ረዘም ያለ ጽሑፍ ለማዘጋጀት ሞክራለው
ስለ ጥምቀት ሙሉውን ድጋሚ በተሻለ ሁኔታ መስራቴ ስለማይቀር ነው ትንሽ ታገሱኝ😅
4 228
አልረሳሁትም TT Academy ላይ እየሞከርኩት ነው
Zupport በቅርቡ ካለቀ እዛ ላይ ወይም ሚቆይ ከሆነ ርዕስ በርዕስ የተከፋፈለ በየተራ ልክላችሁ ይሆናል
4 228
+5
https://t.me/aesthetica_merch
እነዚህን የመሳሰሉ ውብ ምስላትን 🌁 ና ሌሎችም በትእዛዝ እንዲሰሩላችሁ የምትፈልጓቸውን ኦርቶዶክሳዊ ምስሎች ካሉ በፍጥነት ፣ በማይታመን ዋጋ እናቀርባለን ።
ኪነጥበባዊ መልክን የተላበሱ ✨ በህይወታችን ውስጥ እለት ከእለት እምነታችንን የሚያስታውሱን እና የሚሰብኩን
እቃዎችን ለማግኘት ቴሌግራም ፔጃችን ላይ ያውሩን
https://t.me/aesthetica_merch
📥 @aestetica_co
☎️ +251923254000
4 228
Zupport ሲያልቅ የምታግዙበት ነገር ይኖራል
ላሁኑ ግን ሚመስለኝ ማገዝ የምትችሉት በመጽሐፍ ይመስለኛል ሀገር ውስጥም ውጪም ብትሆኑ😁
ችግሩ የመጽሐፍት መወደድና በpdf ለመውጣትም ስለሚቆዩ argument update ለማድረግ ያስቸግራል
ሶ በሱ ምትችሉ በውስጥ ብታወሩኝ ማገዝ ትችላላችሁ
4 228
Repost from ይሹሩን • ישרון
Record አለማድረጌ😭😭አሁን ኡስታዞቹ ምን ሲሉ ሰማኋቸው..አንደኛውን ክርስትያን ልጅ "በመፅሀፍ ቅዱስ መሰረት ያመኑ ሰዎች ተአምር ያደርጋሉ ይላል - አንተ ካመንክ ከገስት አስወርደን እስቲ" ብለውት..ከዛ እሺ ብሏቸው ትንሽ ቆይቶ ቤቱ አፈረጣቸው ሙሉው
ከዛ ኡስታዙ ምን አለ " ይሄ ማለት ኢየሱስ የሆነ ነገር ማድረግ ይችላል ማለት አደለም - ግን የሚገርም ነው መገጣጠሙ"😂😂
4 228
ቤተክርስቲያናችን አሁን ላይ ከውስጥም ሆነ ከውጪ በብዙ እየተፈተነች ያለችበት ጊዜ ነው. .. ከውስጥ ደግሞ አንድነት አለመኖሩ ከውጪ የሚመጣው ፈተና በቀላሉ ቤተክርስቲያንን ይጎዳታል ምዕመኗን ያሳጣታል
ለዚህ ዋነኛ መፍትሔ ብዬ ማስበው ንስሐ አየገቡ አብዝቶ መጸለየን ነው ከዛ በመቀጠል ደግሞ ቤተክርስቲያን ውስጥ ለውጡን ከላይ ወደታች ከመጠበቅ ይልቅ ከምዕመን ወደ ላይ ማውጣቱ አማራጭ ነው ብዬ አስባለው
ምዕመን ከስር ሕብረት እንዲኖረው ካደረገን እርስ በእርስ በእውቀትም ሆነ በአቅም (በጉልበትም በብርም) መደጋገፉን ማምጣት አለብን ያኔ መንጋውን የረሱት እረኞች ላይ ተጽእኖ ማምጣት ይቻላል ብዬ አስባለው
ያኔ እረኛ መሆን ያልቻሉን ይቀሩና በትክክልኝ እረኛ መሆን የሚችሉ አባቶችን ምዕመኑ ወደፊት ማምጣት ይችላል... ለምዕመናቸው ታማኝ የሆኑ እረኞችን ወደፊት ካመጣን ያኔ ከውጪ ያለው ፈተና በእጅጉ ይቀላል ብዬ አስባለው
ለዛ ተስፋ ከመቁረጥ ይልቅ (እጅግ በብዙ ወደዛ የሚገፉ ነገሮች ቢኖሩም) አሁንም ድረስ ቤተክርስቲያንን ትፈልገናለች ችግሮቻችንን ተማምነን ወደ ሥራ ለመግባት ዋጋ ለመክፈል ነው ያለብን ብዬ አስባለው ለልጆቻችን ለማድረስ አለበለዚያ ኢትዮጵያ ክርስትና ከጠፋባቸው እንደነ ሶርያ ወይም ቱርክ የማትሆንበት ምክንያት አይታየኝም
ግን ይመስለኛል አዚም ላይ ነን እናም መንቃት ያስፈልገናል አንዳንድ ያገኘነውን ብርሃን ለሌላውም ለማብራት ካልተጋን እጅግ አስፈሪ ነገር ላይ ነው ምንደርሰው
እንደ መጻፍ ቀላል አይደለም ግን ላሁኑ ይኼንን ልበል (ከሁለት ቀን በላይ ከተላከ በኋላ ሳብሰለስለው ነበር)
4 228
Repost from አል-ኪታቢ ፩
እስልምና ላይ ብዙ ሰዎች ጋ መድረስ እፈልጋለሁ እና ከታች ያሉትን ማህበራዊ ሚድያዎች በማስተዋወቅ አግዙኝ ።
Telelegram
@Alkitabi18
https://www.facebook.com/profile.php?id=61593792754158
4 228
AAU፣ASTU እና AASTU ለመግባት አስበዋል ? ሁሉም ሰው እዚህ እንገባለን ብሚልበት ሰዓት እና ውድድሩ ባየለበት ሰዓት የአምና እና ካቻምና ፈተና ሳይሰሩ ሊገቡ ነው? ለዚህ ትልቅ መፍትሄ uatprep.com ይዞ መጥቷል።
👉 የ2016፣2017 እና አይቀሩም የተባሉ ከፈተናው ጋ related የሆኑ የAAU UAT ፈተና ከነ ሙሉ Explanation!
👉 የ 2007፣ 2016፣ 2017 እና related የASTU እና AASTU መግብያ ፈተና ከነ ሙሉ Explanation!
ይዘንላችሁ ብቅ ብለናል።
👉 በቅርብ ደሞ ከሰዓት በፊት እና ቡኋላ የነበሩ ፈተናዎችልዩ ልዩ ተደርገዉ ይለቀቃሉ!
ለጓደኛዎ፣ ለልጆው እና ለወዳጅዎ ሼር አድርገው በትላልቆቹ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች እንዲማሩ እድሉን ያመቻቹ!
https://uatprep.com/
4 228
ለጀማሪ አይሆንም የሚለው ላይ መልሴ እኔ የምሰራው ነገር እንዳውም እኔ ለምሰራበት ርዕስ ለጀማሪ በሚሆን ደረጃ ነው ምክንያቱም እኔም እዚህ ርዕስ ላይ ጀማሪ ስለሆንኩ ለዛ አዲስ ነገር ስለሆነ ይሆናል ምናልባትም ከከበደ
ለጀማሪ ግን ከፈለጋችሁ የተለመዱ ርዕሶች ላይ የሚሰሩ ቻናሎች አሉ ሰንበት ትምህርት ቤትም አለ ግቢ ጉባኤም አለ እኔ በተቻለኝ አቅም እነዛ ላይ ብዙም የማይነሱ ርዕሶችንና የሚነሱም ከሆኑ ሰፋ ባለ መልኩ ማቅረብ ነው
ኢጎ ካድሬ ምናምን የሚለውን ልለፈው ያው ቀልድ ነው ብዬ ነው ምወስደው😁 (ማን እንደሆነም ማውቅ መሰለኝ)
ሌላው ግን Zupport ሲያልቅ ሚስተካከል ይመስለኛል
