ETHIO BARCELONA TROLL PAGE
Open in Telegram
1 557
Subscribers
+3324 hours
+337 days
+4630 days
Posts Archive
ለአጼ ሜሲ እና በቻምፒየንስ ሊግ ምሽት የሀገር ውስጥ ጨዋታ ለሚያዩት የዲቻ ደጋፊዎች የህሊና ጸሎት እናርግ።💔😅
ጋዜጠኛ : ... ያለፈው አመት አሸናፊ የሆነው ኦስማን ዴምቤሌ የዚህ አመት ባሎንዶር ይገባቸዋል ካላቸው 3 ተጫዋቾች መካከል እንኳን አንተን አላካተተህም ... እና በሊጉ ውስጥ ምን እንዳደረግክ እና የዓለም ዋንጫን እንዳነሳህ የሚያሳይ ቪዲዮ እንድንልክለት ትፈልጋለህ?
ላሚን ያማል ፡- “ማነው እኔን Top 3 ውስጥ ያላካተተኝ ?”
ጋዜጠኛ ፡- “ዴምቤሌ...”
ላሚን ያማል፡- “እሱ እኮ የኪሊያን ምባፔ ጓደኛ ነው አይደል እንዴ ? 😂
ያማል ፦ ለማንኛውም፣ ብዙም ግድ የለኝም። ባሳለፍኩት የውድድር ዘመን በጣም ደስተኛ ነኝ። እርስ በርሳችን በተጋጠምን ቁጥር እኔን እንዲጠሉኝ የሚያደርግ ነገር ስለማደርግ ይሆናል ! እና ያ የተለመደ ነው። ከኦስማን ጋር ያለኝ ግንኙነት በጣም ጥሩ ነው፣ እና ሌሎች ተጫዋቾችን መምረጥ እንደሚፈልግ ተረድቻለሁ። ግን በዚህ አመት ባደረብኩት እና ባሳካሁት ነገር በጣም ደስተኛ ነኝ፣ እና እሱ ባይታየው እንኳን ሌሎች ሰዎች እንደሚታያቸው እርግጠኛ ነኝ።”
ልጃችን ለሁለቱም ( ለምባፔ እና ዴምቤሌ ) አሪፍ የመልስ ምት ነው የሰጣቸው 😂 ገና ያሳብዳቸዋል 😂🔥
Ma boy Lamine ⭐💫
