ቃል Academy
Open in Telegram
Welcome to ቃል Academy Channel! 🎓✨ - Short Notes 📝: Easy-to-understand summaries. - Daily Tips 💡: Boost your study habits. - Educational News 📰: Stay updated on trends. - PDF Resources 📄: 💬 ᴄᴏɴᴛᴀᴄᴛ: @TensaeAddisu
Show more9 734
Subscribers
-524 hours
-427 days
-14830 days
Posts Archive
9 734
🌧 "ሙድ" እስኪመጣ መጠበቅ...
"ዛሬ ለማጥናት ሙድ የለኝም፣ ነገ ቢመጣልኝስ..." ብለን ስንት ቀናትን አቃጥለናል?
ችግሩ ያለው የኛ "ስሜት (Mood)" ላይ ሳይሆን፣ አእምሯችን በሚያታልለን መንገድ ላይ ነው። አእምሯችን ሁልጊዜ ቀላል ነገሮችን (እንደ ማህበራዊ ሚዲያ) ስለሚወድ፣ ለከባድ ነገሮች "ሙድ" እንዳጣን አድርጎ ያሳምነናል። መፍትሄው ምንድን ነው? ስሜትን አለመጠበቅ!
መጽሐፉን ክፈቱት ወይም ጥያቄዎችን መስራት ጀምሩ። ድርጊቱን ስትጀምሩት፣ ስሜቱ እና መነሳሳቱ በራሱ ጊዜ ከኋላ ይከተላችኋል!
💡 ስሜታችሁን አትጠብቁ፤ በ5 ጥያቄዎች ብቻ ሞቅታውን ጀምሩት👇
🔗 www.exam-hub.et
9 734
ባህር ዳር ጠርቷል 🔥
ለባህር ዳር ዪኒቨርሲቲ ነባር ቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ ተማሪዎች በሙሉ 👏👏
1. የቅድመ ምረቃ 3ኛ አመትና ከዝያ በላይ እንዲሁም የነባር የድህረ ምረቃ ተማሪዎች
2. የትምህርት ክፍል ምድባቸውን ያወቁ 2ኛ አመት ተማሪዎች (Anesthesia, Comprehensive Nursing, Law, Midwifery, Pharmacy, pre-medicine and Veterinary Medicine)
የ 2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመጀመርያው ወሰነ ትምህርት ምዝገባ የሚካሄደው ከ መስከረም 07-08/2019 መሆኑን እየገለጽን ምዝገባ የሚካሄደው ፕሮግራሙ በሚገኝበት ካምፓሶች መሆኑን እንገልጻለን።
ማሳሰብያ ‼️
- ከተጠቀሰው የምዝገባ ጊዜ በፊትም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን።
⭐️ ባህር ዳር ዪኒቨርሲቲ
@Qal_Academy
@Qal_Academy
9 734
ለ Remedial ለምገቡ ተማርዎች መልካም ዜና!
ትኩስ የመቁረጫ ነጥብ ጋር የተገናኘ ዜና የምታገኙበትን ምርጥ ቻናሎች ልጋብዛቹ ትወዳላቹ።
9 734
#የጥሪ_ማስታወቂያ
#Debrebrehan_University
✅በደብረ ብርሃን ዋናው ግቢ እና መሃል ሜዳ ካምፓስ ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ለነበራችሁ ነባር ተማሪዎች በሙሉ
✅የምዝገባ ጊዜ መስከረም 7 እና 8/ 2019ዓ.ም
✅የአንደኛ አመት ተማሪዎች ጥሪ ለወደፊት እስኪገለፅ ድረስ በትዕግስት ጠብቁ
JOIN: @Qal_Academy 🔂
9 734
Repost from N/a
💡 SCHOLARSHIP LITE GUIDE
🎓 What is the Common App & How Does It Help International Students?
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
Applying to universities in North America and globally can feel overwhelming when every school requires separate application portals, essays, and fees.
The Common Application (Common App) solves this problem completely.
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
❓ What is the Common App?
The Common App (
commonapp.org) is a single, centralized online application platform used by over 1,000 universities worldwide—including top US, Canadian, European, and Asian institutions (such as Harvard, Yale, NYU, Duke, and international branch campuses).
Instead of filling out 10 different forms, you complete one primary profile that gets submitted to all your target universities!
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
✨ How It Helps International Students:
▫️ One Master Profile:
Enter your personal details, academic history, extracurricular activities, and honors once—saving dozens of hours.
▫️ $0 Application Fee Waivers (100% FREE):
Application fees typically cost $50–$90 per university. Inside the Common App, international students facing financial hardship can check one fee waiver box. Once your high school counselor/principal confirms it, all university application fees become $0!
▫️ One Personal Essay (650 Words):
Write one strong personal story (Common App Essay) that is shared across all member universities you select.
▫️ Centralized Recommendations:
Your teachers and counselor submit recommendation letters and transcripts once through the portal—no need to resend documents repeatedly.
▫️ Apply to Up to 20 Universities:
Build a balanced list of dream universities, target schools, and safety institutions within a single dashboard.
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
📋 Step-by-Step Action Plan:
1. Create a free student account at commonapp.org.
2. Add your high school counselor/teacher emails under the "Recommenders" section.
3. Select the Common App Fee Waiver in your Profile section.
4. Add up to 20 universities to your "My Colleges" dashboard.
5. Draft your 650-word Common App essay and submit before deadlines (Early Decision: Nov 1 / Regular Decision: Jan 1).
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🔗 Official Portal: https://www.commonapp.org/
🌟 Empower fellow scholars by sharing this guide!
@ScholarshipLite9 734
🛌 የአዳር ጥናት፡ ጀግንነት ወይስ ራስን መጉዳት?
ሌሊቱን ሙሉ ማጥናት እንደ ትልቅ ታታሪነት እና ጀግንነት ይቆጠራል። ግን ሳይንስ ምን ይላል?
ቀን ላይ ያነበብነው አዲስ መረጃ፣ ወደ ረጅም ጊዜ ማስታወሻ (Long-term Memory) የሚቀየረው ማታ በምንተኛበት ጊዜ ነው። እንቅልፍ ስናጣ፣ አእምሯችን ያነበብነውን መረጃ ሴቭ (Save) የሚያደርግበትን ጊዜ ነፈግነው ማለት ነው። ለዚህ ነው አዳር አጥንተን፣ ጠዋት ፈተና ላይ ግማሹ የሚጠፋብን!
❗️ነገሩ ማታ ወይስ ቀን ማጥናታቹ ሳይሆን ረፍ አግኝቻለው ወይ ነው።አእምሯችሁ እንዲያርፍ በቂ ጊዜ ስጡት፤ ካረፋችሁ በኋላ ደግሞ ብቃታችሁን መዝኑ! 🧠 እረፍት በጠገበ አእምሮ አቅማችሁን ለመፈተን👇 🔗 www.exam-hub.et
