Gecho ukubi konkolata
📈 Analytical overview of Telegram channel Gecho ukubi konkolata
Channel Gecho ukubi konkolata (@ethio_olinec56) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 13 656 subscribers, ranking in the Other category and 2 519 in the Ethiopia region.
📊 Audience metrics and dynamics
Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 13 656 subscribers.
According to the latest data from 09 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -99 over the last 30 days and by -2 over the last 24 hours, overall reach remains high.
- Verification status: Not verified
- Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
- Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
- Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.
📝 Description and content policy
The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“Gecho ukubi konkolata ጌች ኦንላይን የምኪና እጣ”
Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 10 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Other category.
⛳ የ Activator IP 👇
⚡10.85 ⚡10.205
⚡10.129 ⚡10.48
⚡10.45 ⚡10.130
⚡10.46 ⚡10.47
⚡ 10.47 ⚡10.49&others
🔱 NEW METHOD
🔱 ACTIVATOR IP
🔱 UNLIMITED SERVER
🔱 ETHIO TELECOM SIM
✌️ ፋም for more files reaction አይረሳ 😉ከተመቻችሁ react እያደረጋችሁSHARE 🚀
ስልኮ ከተለመደዉ በላይ ይዘገያል ወይስ እንዲያ ከናካቴዉ አልሰራም ብሎ ቀጥ ብሎ ይቆማል፡፡ እንግዲህ ስልኮ በጣሙን የሚዘገይ አልያም አልታዘዝ ካሎት ስልኮ የሆነ ችግር ገጥሞታል። ማለት ሲሆን ለዚህ አይነት ችግር መንስዔ የሚሆኑ መነሾዎችን ከነመፍትሄዎቻቸዉ ጋር እንደሚከተሉት አቅርበንሎታልና ይተግብሯቸዉ፡፡👉💫 ከስልኮ ላይ የአላስፈላጊ አፕሊኬሽኖች መኖር
ከስልኮ ላይ አላስፈላጊ አፕሊኬሽኖችን ያጥፉ፡፡ ስልኮ ላይ ብዙ አላስፈላጊ አፕሊኬሽኖች ለምሳሌ ጌሞች ፣ የፎቶ እና ቪዲዮ ማሳመሪያ (ኤዲትኢንግ) ሶፍትዌሮች የተለያዩ የሙዚቃም ይሁን የቪዲዮ ማጫወቻ(ፕሌየሮች) ስልኮ ላይ ካለ በተቻለ መጠን የሚፈልጉትን አፕሊኬሽን ብቻ ትተዉ ሌላዉን በአብዛኛዉ የማይጠቀሙባቸዉን አፕሊኬሽኖች ያጥፉ፡፡👉✨ የስልኮ ዳታ መያዣ(ስቶሬጅ) በፋይሎች መጨናነቅ
በስልኮ ሜሞሪ ላይ አዳዲስ መረጃዎችን ብዛት ያላቸዉ ሙዚቃዎች፣ቪዲዮች፣ያልጫኑት ሶፍትዌር አፕሊኬሽኖች አስቀምጠዉ ከሆነ በተቻለ መጠን የማይፈልጉትን ቢያጠፉ አልያም ከቆይታ በኋላ ብፈልጋቸዉ አላገኛቸዉም ካሉ በሌላ ተንቀሳቃሽ የመረጃ ቋት(ሜሞሪ) ያስቀምጡት፡፡ 👉🔥 የስልኮን ኦፕሬቲንግ ሲስተም እና ስልክዎ ላይ ያለን ሶፍትዌር አለማደስ
ስልኮ ያሉትን ሶፍተዌሮች እና ስልኮን ያለማደስ ስልኮን ለሌላ ቫይረስ አልያም ጎጂ ሶፍትዌር ያጋልጣል።
🗣ይህም የስልኮን ፐሮግራሞች ሳይዘጉ ከኋላ እንዲነሳ(background play) ስለሚያደርገዉ ስልኮንና የሚጠቀሙበትን ሶፍትዌር ያደሱት፡፡👉🌟ካች (Cache) ዳታን አለማፅዳት
ካች ዳታ የምንላዉ አብዛኛዉን ጊዜ የምንጠቀምባቸዉን ሶፍትዌሮችና ፋይሎች ስልካችን የሚያስቀምጥበት ቦታ ሲሆን ስልካችንን መረጃን በማመላለስ (loading data) ጊዜን እና ቦታ ተጣቦ ከመዘግየትና ከመቆም ያደናል ስለዚህ የስልካችንን ከች ማፀዳት ተቃሚ ያደርገናል፡፡👉 💫Widgets መጠቀምን ማብዛት
አንድሮይድ ስልኮች ከሚሰጡን የተለየ ጥቅም አንዱ ዊጄትስ ቢሆንም ያን ያህልም የሚሰሩትን ካልገደብን ስልካችንን በማጨናነቅና እንዲቆም (ስታክ) እንዲያደርግ በማድረግ ረገድም ከፍ ያለ ድርሻ ያላቸዉ በመሆናቸዉ ዊጄትስን በመቀነስ ካልሆነም በማጥፋት ስልኮ በየጊዜዉ መቆሙን አላያም መንቀራፈፉን ማስቆም አማራጭ ነዉ፡፡👉 ⭐️ፋብሪካዉ ሲያመርተዉ ወደነበረበት ማሰተካከያ መመለስ(reset factory setting)
የስልኮ ማርጀት አልያም ለብዙ ጊዜያት መጠቀም ስልኮን እንዲቀራፈፍ አልያም በየማሃሉ እንዲቆም ለመሆኑ ምክንያት ላይሆን ይችላል፡፡ አንዳንድ የማስተካከያ(ሴቲንግ) ለዉጦች ወይም አቅጣጫ መጠቆምያ ጂፒስ ኦን ማድረግ (ማብራት) ለስልኮ መንቀራፈፍ ምክንያት ሊሆኑ ስለሚችሉ የስልኮ በመሃል በመሃል መቆም (ስታክ) ሲያጋጥሙ ስልኩ ሲዘጋጅ ወደነበረበት መመለስ (reset factory setting) ችግሩን ሊቀርፍ ይችላል፡፡👉 ⚡️ዎልፔፐር (Wallpaper)
መጠቀም ስልኮ ለዓይን እንዲስብ አልያም በአንድ አንድ አቋራጭ ቴክኒኮች ምክንያት ስልኮ ላይ ላይቭ ዎልፔፐር (Live Wallpaper) መጠቀም አንዱ የአንድሮይድ ስልኮች ገፀ-በረከት ቢሆንም ለስልኮ መዘግየትም ይሁን መቆም(ስታክ ማድረግ) ምክንያት ሊሆን ስለሚችል ማጥፋቱ መንቀራፈፉን አልያም ሰታክ ማድረጉን ሊያስቆም ይችላልና አይሞክሩት፡፡👉✨ ስልኮ አቧራ ከሞላዉ
የሚሰሩበት ቦታ አልያም የሚዉልበት አከባቢ አቧራማ ከሆነ ስልኮን ማፅዳትና ከተፀዳም በኋላ መልሶ በአቧራ እንዳይሞላ መከላከያ መጠቀም፡፡ ከተጠቀሱት አማራጮች ዉስጥ አንዱን ብቻ መርጦ በመተግበር ሳይሆን ሁሉንም አልያም አብዛኛዉን መፍቴዎች በአንድ ላይ በመተግበር ዉጤት ስለሚያስገኝ ከመፍቴዎች ዉስጥ በመምረጥ ሳይሆን ከቻሉ ሁሉንም መፍትሄዎች ስልኮ ላይ መተግበር ካልሆነም የተቻሉትን መከወን እንደመፍተሄ ይሆናል፡፡#SHARE #LIKE
Connected ካለ ጠብቁት ይሰራል 🔥
𝗥𝗼𝗼𝘁 𝗗𝗲𝘃𝗶𝗰𝗲 𝗕𝗹𝗼𝗰𝗸𝗲𝗱📵 𝗣𝗹𝗮𝘆 𝗦𝘁𝗼𝗿𝗲 𝗜𝗻𝘀𝘁𝗮𝗹𝗹𝗮𝘁𝗶𝗼𝗻 𝗢𝗻𝗹𝘆 ‼️ 𝗜𝗺𝗽𝗼𝗿𝘁 𝗪𝗶𝘁𝗵 𝗦𝗮𝗳𝗮𝗿𝗶𝗰𝗼𝗺 𝗦𝗶𝗺 𝗢𝗻𝗹𝘆 ‼️
🌪 Premium Telegram File 🧌
Telegram Package ገዝታቹህ ለሁሉም Application እንዲሰራላቹ የምታደርጉበት ምርጥ ፋይል ነው✌️🔥Connected ካለ ጠብቁት ይሰራል 🔥
𝗥𝗼𝗼𝘁 𝗗𝗲𝘃𝗶𝗰𝗲 𝗕𝗹𝗼𝗰𝗸𝗲𝗱📵 𝗣𝗹𝗮𝘆 𝗦𝘁𝗼𝗿𝗲 𝗜𝗻𝘀𝘁𝗮𝗹𝗹𝗮𝘁𝗶𝗼𝗻 𝗢𝗻𝗹𝘆 ‼️ 𝗜𝗺𝗽𝗼𝗿𝘁 𝗪𝗶𝘁𝗵 𝗦𝗮𝗳𝗮𝗿𝗶𝗰𝗼𝗺 𝗦𝗶𝗺 𝗢𝗻𝗹𝘆 ‼️
ከዛ create acc በgoogle or በስልክ ታደርጋላችሁ ከዛ አፑ ተከፈተ ማለት ነው ከዛ ME የሚለው ጋር ስትገቡ verify የሚል አለ እሱን በመንካት verify በፊታችሁ ካደረጋችሁ በኋላ Invite የምለውን በመንካት Spin ታረጋላቹ 7.6 Dollar ይሰጣቹሀል 10$ ከሆነ ማውጣት ትችላላቹሁስራውን ለመጀመር ከታች ያለውን ሊንክ ንኩ እና አውርዱት አፑን 👇👇👇https://os8.me/J5DdSe https://os8.me/J5DdSe https://os8.me/J5DdSe
ምን ያህል WITHDRAW አደረጋችሁ?አሁን 8051 Birr Withdraw አድርጌያለዉ ፤ ያልጀመራችሁ ትልቅ እድል እያመለጣችሁ ነዉ
ስራው taka ይባላል📶App downloadn ታደርጉ እና ከዛ create acc በgoogle or በስልክ ታደርጋላችሁ then ME የሚለው ጋር verify የሚል አለ እሱን በመንካት verify በፊታችሁ ካደረጋችሁ በኋላ
📸 task center ላይ ትገቡና go to earn ብላችሁ spin ታደርጋላችሁ እድለኛ ከሆናችሁ ባንዴ 8$ ወይም 7$ ይሰጣችኋል🍎 App download link https://os8.me/Wi6Hfx https://os8.me/Wi6Hfx https://os8.me/Wi6Hfx
