Exam Hub - High School
Open in Telegram
🎓Exam Hub Your dedicated platform for comprehensive exam preparation! This channel supports Ethiopian high school students through our specialized exam-taking system designed to boost academic performance. ✅ https://exam-hub.et/
Show more7 498
Subscribers
-1324 hours
-767 days
-31230 days
Data loading in progress...
Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+3
in 4 channels
August '26
+17
in 4 channels
Get PRO
July '26
+27
in 5 channels
Get PRO
June '26
+76
in 10 channels
Get PRO
May '26
+483
in 3 channels
Get PRO
April '26
+665
in 4 channels
Get PRO
March '26
+1 015
in 28 channels
Get PRO
February '26
+842
in 21 channels
Get PRO
January '26
+899
in 10 channels
Get PRO
December '25
+1 282
in 28 channels
Get PRO
November '25
+1 113
in 33 channels
Get PRO
October '25
+1 000
in 8 channels
Get PRO
September '25
+630
in 3 channels
Get PRO
August '25
+2 440
in 16 channels
Get PRO
July '250
in 0 channels
Get PRO
June '250
in 6 channels
Get PRO
May '250
in 0 channels
Get PRO
April '250
in 23 channels
Get PRO
March '250
in 14 channels
Get PRO
February '250
in 3 channels
Get PRO
January '25
+1
in 2 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 08 September | 0 | |||
| 07 September | 0 | |||
| 06 September | +1 | |||
| 05 September | +1 | |||
| 04 September | 0 | |||
| 03 September | 0 | |||
| 02 September | +1 | |||
| 01 September | 0 |
Channel Posts
❌ ስህተት መስራትን ለምን እንፈራለን?
ሁላችንም ጥያቄ ስንሰራ ስህተት መመለስን እንጠላለን። ስህተት ስንሰራ "አልችልም" የሚል ስሜት ይሰማናል። ግን አንድ ሚስጥር እንንገራችሁ...
በልምምድ ጊዜ የሚሰራ ስህተት፣ የትምህርት ሁሉ ትልቁ አስተማሪ ነው! በትክክል የመለሳችሁትን ጥያቄ ልትረሱት ትችላላችሁ፤ ተሳስታችሁ ትክክለኛውን መልስ ያገኛችሁበትን ጥያቄ ግን ፈጽሞ አትረሱትም። ስህተቶቻችን ድክመታችንን የሚያሳዩን መስታወቶች ናቸው።
✨ ዛሬ በልምምድ ሜዳ ላይ ብዙ ተሳሳቱ፣ ስህተታችሁንም አርሙ! ፈተና ክፍል ላይ ስህተት አልባ ትሆናላችሁ!👇 ገብታችሁ በመሞከር፣ ከስህተቶቻችሁ ተማሩ፡ 🔗 www.exam-hub.et
| 2 | 🛌 የአዳር ጥናት፡ ጀግንነት ወይስ ራስን መጉዳት?
ሌሊቱን ሙሉ ማጥናት እንደ ትልቅ ታታሪነት እና ጀግንነት ይቆጠራል። ግን ሳይንስ ምን ይላል?
ቀን ላይ ያነበብነው አዲስ መረጃ፣ ወደ ረጅም ጊዜ ማስታወሻ (Long-term Memory) የሚቀየረው ማታ በምንተኛበት ጊዜ ነው። እንቅልፍ ስናጣ፣ አእምሯችን ያነበብነውን መረጃ ሴቭ (Save) የሚያደርግበትን ጊዜ ነፈግነው ማለት ነው። ለዚህ ነው አዳር አጥንተን፣ ጠዋት ፈተና ላይ ግማሹ የሚጠፋብን!
❗️ነገሩ ማታ ወይስ ቀን ማጥናታቹ ሳይሆን ረፍ አግኝቻለው ወይ ነው።
አእምሯችሁ እንዲያርፍ በቂ ጊዜ ስጡት፤ ካረፋችሁ በኋላ ደግሞ ብቃታችሁን መዝኑ!
🧠 እረፍት በጠገበ አእምሮ አቅማችሁን ለመፈተን👇
🔗 www.exam-hub.et | 155 |
| 3 | UAT Final Tips 🎉
እስካሁን ያልጀመራቹ በሺዎች ለUAT እኛ ጋር እየተዘጋጁ ነው። UAT ነገ ስለሆነ UAT ጥያቄዎችን ስሩ!
To get the tip: https://www.primeuat.app/open/course/a1442cfb-a435-57b6-948a-021292e8c8c1
Notice: Addis Ababa University is highly preferred by students from Addis Ababa and students from special boarding schools. Therefore, recognizing this competition, you are also encouraged to start your preparation now. | 161 |
| 4 | 🎉በ 2019 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ(AAU) መግባት የምትፈልጉ በሙሉ የምስራች!
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና (AAU UAT) በጣም እየተቃረበ ይገኛል። Prime UAT ላለፉት 7 ሳምንታት ተማሪዎችን ሲያዘጋጅ የቆየ ሲሆን፣ አሁን ደግሞ የመጨረሻ የማጠቃለያ ጀምሯል!
በዚህ ወሳኝ ወቅት በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች በ Inbox ክፍያው እንደከበዳቸው በነገሩን መሰረት፣ "አንድም ተማሪ በገንዘብ ምክንያት ከዩኒቨርሲቲ ህልሙ መሰናከል የለበትም!" በሚል እምነት የ 50% ታላቅ የዋጋ ቅናሽ አድርገናል!
🔹 Pro Package
የነበረው ዋጋ: 299 ብር ❌
አሁን በ: 149 ብር ብቻ! ✅
🔹 Pro Plus Package
የነበረው ዋጋ: 499 ብር ❌
አሁን በ: 250 ብር ብቻ! ✅
🎯እስካሁን ያልጀመራችሁ ይሄ ለእናንተ ትልቅ እድል ነው!
ባለፈው አመት እኛ ጋር የተዘጋጁ 96% ተማሪዎች አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ተቀላቅለዋል! ዘንድሮም:
✨ በ Prime UAT App እና Website የሚያገኙት፦
📌 በሺዎች የሚቆጠሩ የተመረጡ የUAT ጥያቄዎች እና መልሶች
📌 ሳምንታዊ Real-time Mock Exam (ከሀገሪቱ ተማሪዎች ጋር የሚወዳደሩበት)
📌 Premium Courses (Video, Notes and PDF)
📌 Application Process Guide and Mentorship
📌 AI Tutor, Streaks, Leaderboard, UAT Result Calculator እና ሌሎች ብዙ!
🎯 በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ ትክክለኛውን ዝግጅት በማድረግ የማለፍ እድልዎን ያሳድጉ!
📲 አሁኑኑ ያውርዱ እና መለማመድ ይጀምሩ፦
✴️ App: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.primely.app
🌐 Website: www.primeuat.app
ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ @PrimeUAT ✔️ | 60 |
| 5 | Pre-UAT Mock Test (Exam Simulation) 🎉🎉
ውድ ተማሪዎቻችን 🤗 እስካሁን የፈተነው Pre-UAT Mock Test ወስዳቹ ደረጃቹን ማየት ትችላላቹ።
● Pre-UAT Mock Test 1: https://www.primeuat.app/open/mock/100e7abb-8bdb-4136-89a4-58f58f9827e3
● Pre-UAT Mock Test 2: https://www.primeuat.app/open/mock/4059262b-d866-57b8-862a-7af0832abeab
● Pre-UAT Mock Test 3: https://www.primeuat.app/open/mock/66b691b2-7f61-5d7e-9dae-499bc289eb08
● Pre-UAT Mock Test 4: https://www.primeuat.app/open/mock/0af4bc49-fed9-54a0-88d8-d29e45d8ed1a
● Pre-UAT Mock Test 5: https://www.primeuat.app/open/mock/9765711c-a81b-5dba-abab-c0ecb535409d
⚠️ Our ranking system is currently under maintenance due to a high load issue. If you receive an unusually high or low ranking (e.g., 645 or 1), please note that it may be incorrect.
Pre-UAT 6 is also added 🎉🎉 | 31 |
| 6 | 👥 አምስቱ የቅርብ ሰዎቻችን እና የኛ ማንነት!
በስነ-ልቦና ጥናት መሰረት "አንድ ሰው በብዛት ጊዜውን የሚያሳልፍባቸውን የአምስት ሰዎችን አማካይ ባህሪ ይላበሳል" ይባላል።
የምናጠናበት ቡድን (ጀማ) ዘወትር ስለ ፈተናው ከባድነት የሚያማርር፣ ጊዜውን በዋዛ የሚያሳልፍ ከሆነ... ሳናስበው እኛም የነሱ አይነት ባህሪ እንላበሳለን። ነገር ግን ጓደኞቻችን አዳዲስ ሀሳቦችን የሚያነሱ፣ ጥያቄዎችን እየሰሩ የሚወያዩ ከሆነ፣ የኛም አቅም በዛው ልክ ያድጋል።
በዚህ ወሳኝ ጊዜ ትልቁ ውሳኔያችሁ መሆን ያለበት፣ ትክክለኛ እና ወደ ግብ የሚያራምዱ ሰዎችን መምረጥ ነው!
🎯 ጓደኞቻችሁን ሰብስባችሁ፣ እውቀታችሁን በጋራ ፈትኑ👇
🔗 www.exam-hub.et | 193 |
| 7 | AAU አሁን ማስታወቂያ አወጣ 🎉
ማሳሰቢያ: አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በብዛት በአዲስ አበባ ተማሪዎችና ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ተመራጭ ስለሆነ እናንተም ይህንን ፉክክር በመገንዘብ ዝግጅታችሁን አሁን ጀምሩ ይላል
to get the app: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.primely.app
Website: www.primeuat.app | 87 |
| 8 | ⚠️ አስፈላጊ ማሳሰቢያ፡ ጠቃሚ መረጃዎች እያመለጧችሁ ይሆን?
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች... የኢንትራንስ ፈተና ዝግጅታችሁን የሚያቀሉ አዳዲስ ጥያቄዎችን፣ የጥናት ስልቶችን እና ወሳኝ መረጃዎችን በኢሜይላችሁ (Email) እየላክንላችሁ እንገኛለን።
ነገር ግን የብዙዎቻችሁ ኢሜይል ሲስተም፣ መልዕክቶቻችንን ደብቆ 'Spam' ወይም 'Junk' ፎልደር ውስጥ እያስገባቸው እንደሆነ አስተውለናል! ይህ ማለት ጠቃሚ መረጃዎች ሳታዩዋቸው እያለፉ ነው ማለት ነው።
ወደፊት የምንልካቸው ወሳኝ መረጃዎች ሳይቆራረጡ በቀጥታ እንዲደርሷችሁ፣ አሁኑኑ ይህንን አድርጉ፡
1️⃣ ስልካችሁ ላይ የኢሜይል አፕሊኬሽኑን (Gmail) ክፈቱ።
2️⃣ በግራ በኩል ያለውን መስመር (Menu) ነክታችሁ፣ ወደ "Spam" ወይም "Junk" ፎልደር ግቡ።
3️⃣ ከ Exam-hub የተላከ ኢሜይል ካገኛችሁ፣ መልዕክቱን ክፈቱት።
4️⃣ በመጨረሻም ከላይ "Report not spam" ወይም "Looks safe" የሚለውን ቁልፍ ተጫኑ!
ይህንን አንዴ ካስተካከላችሁ፣ ከእኛ የሚላኩ አነቃቂ እና አስተማሪ መልዕክቶች በቀጥታ 'Inbox' ውስጥ ይደርሷችኋል!
✅ አሁኑኑ ገብታችሁ ቼክ አድርጉ! ያስተካከላችሁ ተማሪዎች ኮመንት (Comment) ላይ ✋ በማለት አሳውቁን! | 215 |
| 9 | በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2019 ዓ.ም የመግቢያ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ
========================
በ2019 ዓ.ም በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በአፕላይድ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች የመግቢያ ፈተና ለመፈተን በኦንላይን (online) የተመዘገባችሁ አመልካቾች የመግቢያ ፈተናዉ የሚሰጠዉ ጳጉሜ 4 ቀን 2018 ዓ.ም ስለሆነ በእለቱ በመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ በአካል በመቅረብ መፈተን የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡-
· ተፈታኞች በእለቱ ከጠዋቱ 1፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያዎች መገኘት ይጠበቅባቸዋል፡፡
· በፈተናው ዕለት የሞባይል ስልኮችን እና ማንኛውንም እሌክትሮኒክስ መሳሪያዎችን ይዞ ወደ ፈተና ጣቢያ መግባት የተከለከለ ነው፡፡
· ፈተናው የሚሰጥባቸው የትምህርት ዓይነቶች ማለትም (ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል) ባዮሎጂ፣ ኬሚስትሪ፣ ፊዚክስ፣ ሂሳብና እንግሊዝኛ መሆናቸዉን በድጋሜ እናሳስባለን፡፡
· በፈተና ወቅት ያልተገባ ተግባር መፈፀም በጥብቅ የተከለከለ ነው፡፡
· አመልካቾች ለፈተና ሲቀርቡ የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት፣ የሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና አድሚሽን ካርድ (መታወቂያ) እና የምዝገባ ማረጋገጫ ኮፒ መያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
· የመግቢያ ፈተናውን የሚያልፉ አመልካቾች በትምህርት ሚኒስቴር በኩል በሚደረገው የዩኒቨርሲቲ ምደባ ውስጥ አይካተቱም፡፡
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
@addisentrancehub | 173 |
| 10 | 🏔 ትልቁን ተራራ እንዴት መውጣት ይቻላል?
የ12ኛ ክፍል መጽሐፍትን ተደራርበው ስናያቸው ልክ እንደ ትልቅ ተራራ ያስፈራሉ። "ይሄ ሁሉ መቼ ያልቃል?" የሚለው ጭንቀት፣ ገና ሳንጀምር እንድንደክም ያደርገናል።
ትልቁን ተራራ በአንድ እርምጃ መዝለል አይቻልም፤ ግን አንድ በአንድ እርምጃ መውጣት ይቻላል። ሙሉውን መጽሐፍ በማሰብ አእምሯችሁን ከምታስጨንቁ፣ ትኩረታችሁን "በዛሬዋ ቀን" እና "በዛሬው ርዕስ" ላይ ብቻ አድርጉ። ዛሬ አንድ ምዕራፍ አንብባችሁ ተረዱ፤ ከዚያ ያነበባችሁትን የሚመጥን ጥያቄ ሰርታችሁ እለፉ።
💡 የነገን ተራራ ትታችሁ፣ የዛሬን እርምጃ ብቻ ተራመዱ!
👇 የዛሬውን ንባባችሁን በጥያቄ ለመመዘን፡
🔗 www.exam-hub.et | 181 |
| 11 | 🎉በ 2019 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ(AAU) መግባት የምትፈልጉ በሙሉ የምስራች!
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና (AAU UAT) በጣም እየተቃረበ ይገኛል። Prime UAT ላለፉት 7 ሳምንታት ተማሪዎችን ሲያዘጋጅ የቆየ ሲሆን፣ አሁን ደግሞ የመጨረሻ የማጠቃለያ ጀምሯል!
በዚህ ወሳኝ ወቅት በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች በ Inbox ክፍያው እንደከበዳቸው በነገሩን መሰረት፣ "አንድም ተማሪ በገንዘብ ምክንያት ከዩኒቨርሲቲ ህልሙ መሰናከል የለበትም!" በሚል እምነት የ 50% ታላቅ የዋጋ ቅናሽ አድርገናል!
🔹 Pro Package
የነበረው ዋጋ: 299 ብር ❌
አሁን በ: 149 ብር ብቻ! ✅
🔹 Pro Plus Package
የነበረው ዋጋ: 499 ብር ❌
አሁን በ: 250 ብር ብቻ! ✅
🎯እስካሁን ያልጀመራችሁ ይሄ ለእናንተ ትልቅ እድል ነው!
ባለፈው አመት እኛ ጋር የተዘጋጁ 96% ተማሪዎች አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ተቀላቅለዋል! ዘንድሮም:
✨ በ Prime UAT App እና Website የሚያገኙት፦
📌 በሺዎች የሚቆጠሩ የተመረጡ የUAT ጥያቄዎች እና መልሶች
📌 ሳምንታዊ Real-time Mock Exam (ከሀገሪቱ ተማሪዎች ጋር የሚወዳደሩበት)
📌 Premium Courses (Video, Notes and PDF)
📌 Application Process Guide and Mentorship
📌 AI Tutor, Streaks, Leaderboard, UAT Result Calculator እና ሌሎች ብዙ!
🎯 በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ ትክክለኛውን ዝግጅት በማድረግ የማለፍ እድልዎን ያሳድጉ!
📲 አሁኑኑ ያውርዱ እና መለማመድ ይጀምሩ፦
✴️ App: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.primely.app
🌐 Website: www.primeuat.app
ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ @PrimeUAT ✔️ | 142 |
| 12 | ❗️Update
🔥Exam Hub adds Practice mode
Based on student requests, many students have asked us for a practice mode without time limits, and to get instant answers and explanations while they are practicing d/f questions. Starting from today, any student can access this feature for free.
If you want to register, use this link: exam-hub.et | 1 385 |
| 13 | 💧 የአንድ ቀን ዶፍ ዝናብ ወይስ የየዕለቱ ጠብታ?
አንድ ትልቅ ቋጥኝ ድንጋይ ላይ የአንድ ቀን ዶፍ ዝናብ ቢዘንብበት ምንም አይሆንም። ነገር ግን በየቀኑ አንዲት ጠብታ ውሃ እዛው ቦታ ላይ ለወራት ብትጠባጠብ፣ ያንን ጠንካራ ድንጋይ ትሰነጥቀዋለች!
የጥናት ልምዳችንም ልክ እንደዚሁ ነው። ፈተና ሲቃረብ ለአንድ ሳምንት እንቅልፍ አጥቶ (ዶፍ ዝናብ) ከማንበብ ይልቅ፣ በየቀኑ ለ30 ደቂቃ ጥያቄዎችን እየሰሩ ማለፍ (የውሃ ጠብታ) በአእምሯችን ላይ የማይጠፋ እውቀት ይቀርጻል። ትልቁ ለውጥ ያለው በሀይለኛ ንባብ ውስጥ ሳይሆን፣ በማያቋርጥ የየዕለት ልምምድ ውስጥ ነው!
✨ ዛሬውኑ የየዕለቱን ጠብታ ጀምሩ!
👇 በቀን 30 ደቂቃ ራሳችሁን እየፈተናችሁ ለማለፍ፡
🔗 www.exam-hub.et | 234 |
| 14 | 💧 የአንድ ቀን ዶፍ ዝናብ ወይስ የየዕለቱ ጠብታ?
አንድ ትልቅ ቋጥኝ ድንጋይ ላይ የአንድ ቀን ዶፍ ዝናብ ቢዘንብበት ምንም አይሆንም። ነገር ግን በየቀኑ አንዲት ጠብታ ውሃ እዛው ቦታ ላይ ለወራት ብትጠባጠብ፣ ያንን ጠንካራ ድንጋይ ትሰነጥቀዋለች!
የጥናት ልምዳችንም ልክ እንደዚሁ ነው። ፈተና ሲቃረብ ለአንድ ሳምንት እንቅልፍ አጥቶ (ዶፍ ዝናብ) ከማንበብ ይልቅ፣ በየቀኑ ለ30 ደቂቃ ጥያቄዎችን እየሰሩ ማለፍ (የውሃ ጠብታ) በአእምሯችን ላይ የማይጠፋ እውቀት ይቀርጻል። ትልቁ ለውጥ ያለው በሀይለኛ ንባብ ውስጥ ሳይሆን፣ በማያቋርጥ የየዕለት ልምምድ ውስጥ ነው!
✨ ዛሬውኑ የየዕለቱን ጠብታ ጀምሩ!
👇 በቀን 30 ደቂቃ ራሳችሁን እየፈተናችሁ ለማለፍ፡
🔗 www.exam-hub.et | 1 |
| 15 | ⚔️ ጦርነት የሚሸነፈው ሜዳው ላይ ሳይሆን፣ ልምምድ ካምፑ ውስጥ ነው!
ዘንድሮ የወጣው የኢንትራንስ ውጤት አንድ ትልቅ ትምህርት አስተምሮናል፡- "በሽምደዳ (Cramming) እና በማንበብ ብቻ ኢንትራንስን ማለፍ አይቻልም!"
ፈተናው ትውስታን ብቻ ሳይሆን፣ አእምሮህ በጭንቀት እና በተገደበ ሰዓት ውስጥ የመስራት አቅሙን (Endurance) የሚለካ ነው። ላቡን በልምምድ ጊዜ ያላፈሰሰ ተማሪ፣ ፈተና ክፍል ውስጥ እንባውን ያፈሳል።
መጽሐፍ ማገላበጥህን አቁመህ፣ ራስህን ወደ እውነተኛው የፈተና ድባብ አስገባ። ስትሳሳት ትማራለህ፣ በሞከርክ ቁጥር ፍርሃትህ ይገፈፋል። የነገው በራስ መተማመንህ፣ የዛሬው ጥንካሬህ ውጤት ነው!
🎯 ላብህን ዛሬ አፍስሰህ፣ የነገውን ፈተና አቅልለው! የልምምድ ሜዳህ እዚህ ዝግጁ ነው👇
🔗 www.exam-hub.et
#Preparation #ExamHub #EntranceExam | 257 |
| 16 | 5 Days Left
የ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና (UAT) ከቀናት ቡሃላ ይሰጣል። Prime UATም ላለፉት 6 ሳምንታት ተማሪዎቹን ሲያስተምር ቆይቷል. አሁን ደግሞ በ7 ቀን ውስጥ አስካሁን የተማርነውን የማጠቃለያ አና revision challenge ጀምሯል.
እስካሁን ያልጀመራቹ ይሄ ለናንተ ትልቅ እድል ነው! በየቀኑ courses, questions, videos, notes, እንዲሁም ውድድር ያለው mock test ይኖረናል። በዚያም ከሃገሪቱ ካሉ ተማሪዎች አንጻር ራሳቹን ታወዳድራላቹ! ፈተና የቀረው 5 ቀን ብቻ ነው። በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ አስፈላጊውን ዝግጅት ካላረጋችሁ የማለፍ እድላችህ ዝቅተኛ ነው።
ባለፈው አመት እኛ ጋር የተዘጋጁ 96% አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ተቀላቅለዋል። ዘንድሮም ከ Application Process አንስቶ አስከ መግቢያ ፈተና (UAT) ዝግጅት አናንተን ሊረዳ ዝግጅታችንን አጠናቀናል። በ አዲሱ የ Mobile Applicationአችን አንድሁም website
📌 በሺ የሚቆጠሩ የተመረጡ የUAT ጥያቄዎች
📌ሳምንታዊ Mock Exam (Exam Simulation)
📌 Premium Courses (Video, Notes and PDF)
📌 Application Process guide and Mentorship
📌 AI Tutor, Streaks, Leaderboard, UAT result calculator, አና ሌሎች ብዙ አገልግሎቶች!
✴️Application: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.primely.app
Website: www.primeuat.app
Join our Telegram channel now @PrimeUAT ✔️ | 187 |
| 17 | 🌅 የትናንቱ ደመና፣ የዛሬውን ጸሀይ ሊጋርደው አይችልም!
የፈተናው ውጤት ከወጣ እነሆ ቀናት አለፉ። በደስታ የዘለለውም ተረጋግቷል፣ በሃዘን ያነባውም እንባውን አብሷል። የህይወት ትልቁ ህግ "ወደፊት መቀጠል" (Keep Moving) ነው።
ለቀጣይ ዓመት የምትዘጋጅ አዲስ የ12ኛ ክፍል ተማሪም ሆንክ፣ በሪሚዲያል (Remedial) ሁለተኛ እድልህን የምትሞክሩ... ዛሬ አዲስ ገጽ ነው። ስህተት የሚሆነው መውደቁ ላይ ሳይሆን፣ ከወደቁበት አለመነሳቱ ላይ ነው። "ያኔ እንዲህ ባደርግ ኖሮ..." የሚለውን ጸጸት ትተህ፣ "ዛሬ ምን ላድርግ?" ወደሚለው ብልህ ውሳኔ ተሸጋገር።
ትልቁ ለውጥ የሚጀምረው፣ ዛሬ በምትወስናት አንዲት ትንሽ የልምምድ እርምጃ ነው!
✨ ከትናንት ተምረህ፣ ለነገው ድል ራስህን ማዘጋጀት ጀምር👇
🔗 www.exam-hub.et
#NewBeginning #Mindset #StudentLife | 285 |
| 18 | ሰበር ዜና የ2018 ሪሜዲያል ውጤት ተለቋል
የ ሬሜዲያል ዉጤት Offical ተለቋል
Link:-https://result.ethernet.edu.et
@addisentrancehub | 320 |
| 19 | 🌳 ዛፍ ለመትከል የተሻለው ጊዜ መቼ ነው?
አንድ ታዋቂ አባባል አለ፡- "ዛፍ ለመትከል በጣም ትክክለኛው ጊዜ ከ20 ዓመት በፊት ነበር። ሁለተኛው ትክክለኛው ጊዜ ደግሞ አሁን ነው!"
በፈተና ዝግጅትም ውስጥ ይህ እውነት ነው። ውጤታቸው ያላማረላቸው ተማሪዎች "ምን አለ ቶሎ ጀምሬ ቢሆን?" ይላሉ። ገና ፈተናው የራቀባቸው ደግሞ "ገና ጊዜ አለኝ፣ በኋላ አነባለሁ" ብለው ያስተላልፋሉ። ሁለቱም የስነ-ልቦና ወጥመዶች ናቸው።
የጥናት ስኬት የሚለካው በወራት ብዛት ሳይሆን፣ በዕለታዊ ልምድ (Daily Habit) ጥንካሬ ነው። ዛሬ ላይ ሆነህ ለ15 ደቂቃ የምትሰራው ጥያቄ፣ ነገ ፈተናው ዋዜማ ላይ በጭንቀት ከምታነበው 10 ሰዓት እጥፍ ይበልጣል!
💡 የዕውቀት ዛፍህን ዛሬውኑ መትከል ጀምር! በትንሹ 5 ጥያቄዎችን ብቻ ሞክር👇
🔗 www.exam-hub.et
#TimeManagement #AtomicHabits #StudySmart | 302 |
| 20 | ❗️Stop Delaying. Start Testing.
❌ Saying "Tomorrow"
Delaying Mock Exams
- Putting off timed practice until exam week when panic sets in.
✅ Taking Action Now
1 Mock Exam Today
- Taking a 5-minute diagnostic test today to reveal your real score.
❗️Start Now: exam-hub.et | 282 |
