en
Feedback
🌷ቁርዓን የልብ ብርሀን Al Etqan 𝚘𝚗𝚕𝚒𝚗𝚎 𝚚𝚒𝚛𝚊𝚝 🌹🌹

🌷ቁርዓን የልብ ብርሀን Al Etqan 𝚘𝚗𝚕𝚒𝚗𝚎 𝚚𝚒𝚛𝚊𝚝 🌹🌹

Open in Telegram

🎋🎋ቁርዓን የልብ ብርሀን 🌷💐💐 ቁርዓን እና ቁርዓን ነክ ነገሮችን ብቻ የሚያገኙበት ምርጥ የቴሌግራም ቻናል እነሆ ...ለወዳጀዎ በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ

Show more
4 498
Subscribers
-324 hours
+217 days
+20430 days
Posts Archive
መውሊድን ላለማክበር ንጹሕ አዕምሮ ብቻ በቂ ነው‼

ፍቅር እስከ ጀነት ✅ ፍቅር እስከ ጀነት ኢስላማዊ ቤተሰብ አመሰራረት፣ ሸሪዓዊ የልጆች አስተዳደግ፣ በረሱል (ﷺ) እና ሰሀቦች መካካከል ያለውን ምርጥ የፍቅር ታሪክ በሰፊ የሚዳስስ ቻናል ነው። እንዲ
ፍቅር እስከ ጀነት  ✅ ፍቅር እስከ ጀነት ኢስላማዊ ቤተሰብ አመሰራረት፣ ሸሪዓዊ የልጆች አስተዳደግ፣ በረሱል (ﷺ) እና ሰሀቦች መካካከል ያለውን ምርጥ የፍቅር ታሪክ በሰፊ የሚዳስስ ቻናል ነው። እንዲሁም የትዳር አመሰራረትና ትዳር ውስጥ ስለሚኖረን ግንኙነት ምርጥ ጥቆማዎችን እና ሀሳቦችን የሚያነሳ ቻናል ነው። ተቀላቅላችሁ ተጠቀሙበት ! ለሌሎችም አጋሩት  🍏✅ 👇           👇          👇 t.me/FKR_ESKE_JENET t.me/FKR_ESKE_JENET t.me/FKR_ESKE_JENET

وَيْلٌ لِّلْمُطَفِّفِينَ የሚለው አያህ ስለ ምን ያወራል?

ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። ነብዩሏህ ዳዉድ ዓለይሂ ሰላም አንድ ቀን እየጾሙ አንድ ቀን እያፈጠሩ በመፆም ይታወቃሉ ።

⚠️ አስተውሉ❗️ ከሚከተሉት ነቢያት (الأنبياء) ውስጥ ሱረቱል አንቢያ (سورة الأنبياء) ላይ ስማቸው ያልተጠቀሰው የትኛው ነው?

ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ 124,000 ነቢያቶች ወደ ሰው ልጆች ተልከዋል ፡፡

📖📲አል ኢትቃን ኦላይን የቂርአት ማዓከል🕌 🌎በሀገር ውስጥ ከሀገር ውጭ በአሜሪካ :በአውሮፓ: በአረብ ሀገራት: እንድሁም በመላው አለም ለምትገኙ ለሙስሊም ቤተሰቦች እና ለቁርአን ወዳጆች  በሙሉ የቀረበ እድል 📢📢 የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 💐 ☑️ቃኢዳ ☑️ቁርአን ☑️ተጅዊድ ☑️ኪታብ ☑️ሲራ 🔴 0 ክላስ:- ለጀማሪ  ቃኢደቱ ኑራኒያ 🔴1ኛ ክላስ :-ነዝር ቁርአንን እያዪ በተጅዊድ  ማንበብ 🔴2ኛ ክላስ :- ቁርአን + ተጅዊድ 🔴3ኛ ክላስ :- ቁርአን + ተጅዊድ + ኪታብ + ሲራ ☎️ከህፃን እስከ አዋቂ ሁሉንም የእድሜ ክልል ያማከለ 💊ለልጆችዎ ልዩ የሆነ  የቁርአን እና ተርቢያ ትምህርት እንሰጣለን ✔️በአማረኛ ቋንቋ ✔️በልዩ አቀራረብ ✔️በየትኛውም የእድሜ ክልል ውስጥ ላሉ 🔴የመቅሪያ መንገዶች 1⃣በግል 🚹:-በኡስታዙ አካውንት ተደውሎ መቅራት ይችላሉ። 2⃣ በግሩፕ🚻 :- ከሌሎች ተማሪዎች ጋር በግሩፕ ላይቭ መቅራት ይችላሉ። 3⃣ በሪከርድ ▶️:- በሪከርድ በሚመቸዎት ስአት መቅራት ይችላሉ ከሶስቱ በተመቸዎት መቅራት ⏰እርሶ በመረጡት ቀን እና ሰአት🕰 ትምህርቶቹ የሚሰጡት ☑️በ whatsapp ☑️በ imo ☑️በ zoom ☑️በ telegram እርሶ በሚመችዎት  መቅራት ይችላሉ። ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ። ለመመዝገብ ከታች ባለው ሊንክ ያገኙናል። 👇⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️👇 @al_etqan_online_medresa

ፈጥኖ ማን  ይመልስ  ✈️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ የነብዩ ሙሀመድ ﷺ ፈረስ ማን ይባላል ?

⚠️ አስተውሉ❗️ በቁርአን ውስጥ የአላህ ስም «አል-ወዱድ» የትኛው ማለት ነው?

⚠️ አስተውሉ❗️ ከሚከተሉት ነቢያት (الأنبياء) ውስጥ ሱረቱል አንቢያ (سورة الأنبياء) ላይ ስማቸው ያልተጠቀሰው የትኛው ነው?

ፈጥኖ ማን  ይመልስ  🚀🚀 ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 እውነት ሀሰት በማለት መልሱ ። በነብዩሏህ  ዳውድ  ላይ የወረደው ቅዱስ መጽሐፍ ዘቡር ይባላል

መድረሰቱል ኢትቃን ቃኢዳ የጨረሱ ተማሪዎቹን እለተ ጁምዓ ነሃሴ 22 / 2018 ኢ.አ በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል 🎓🎓🎓

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መርከዙል ኢትቃን ኦላይን መድረሳ የ ቃኢደቱል ኑራንያ ደረስ የጨረሱ ውድ እና እንቁ ተማሪዎቹን በቀን 22 ማለትም ዛሬ ማታ እለተ ጁምዓ ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መርከዙል ኢትቃን ኦላይን መድረሳ የ ቃኢደቱል ኑራንያ ደረስ የጨረሱ ውድ እና እንቁ ተማሪዎቹን በቀን 22 ማለትም ዛሬ ማታ እለተ ጁምዓ ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ ተማሪዎቹን ስለሚያስመርቅ በ እለቱ እንዲገኙ እና የፕሮግራሙ ታዳሚ እንዲሆኑ በክብር ጠርተኖታል ። የክብር ኡስታዞች ✅ኡስታዝ ሙዓዝ ✅ኡስታዝ አብዱል ፈታህ ✅ኡስታዝ አንዋር ✅ኡስታዝ አብዱ ረህማን ✅ኡስታዝ አቡ ሙጃሂድ ✅ኡስታዝ አቡ አብደሏህ ይገኙበታል ቦታ በኢሞ ቤታችን ቀን ጁምዓ ቀን ነሃሴ 22 ስአት ከምሽቱ 2:30 መርከዙል ኢትቃን  ኦላይን የቂርአት ማዕከል ከታች ባለው ሊንክ ወደ ኢሞ ቤታችን ጎራ በማለት ይህን ልዩ ፕሮግራም ትታደሙ ዘንድ በክብር ጠርተነዎታል 👇👇👇👇👇👇 We're talking about እነሆ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የቃኢዳቱ ኣልኑራኒያ ደርስ የእህቶቻቸን ምርቃን ዛሬ ማታ 2:30ሲል ይጀምራል🐪🐐🐐🐓🐓🔪. Click the link to join us! https://imo.onelink.me/RAdY?af_dp=imo%3A%2F%2Fbig_group%2F%3Fshare_id%3D_3p5fJJF2jLCppsH5O%26actionType%3Daction_type_voice_room%26shareFrom%3Dshare&af_web_dp=https%3A%2F%2Fimo.im&from=other https://t.me/alif_jema

+2

ፈጥኖ ማን ይመልስ 🚀🚀 ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ ለዝናብ እና ለዕፅዋት የተመደበው መልአከ ማን ነው ?