en
Feedback
༒ አሊዛ ༒

༒ አሊዛ ༒

Open in Telegram

◉ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ኦርቶዶክስ ነዎት ? 💥• ለማስታወቂያ @Exodus_pro ❖ መዝሙሮችን ❖ ትምህርቶችን ❖ መንፈሳዊ ምስሎችን ❖ መንፈሳዊ ፅሁፎችን ያገኛሉ :: 🤍 @orthodox_aliza 🤍 🤍 @orthodox_aliza 🤍 🤍 @orthodox_aliza 🤍

Show more
343
Subscribers
+124 hours
+177 days
+4930 days
Posts Archive
ልጅ ለአባቱ ጌጥ ነው ያንን ዘመን መርሻ የበፊት ግርማውን መልኩን ማስታወሻ አባት ለልጁ ሲል ዝቅ ብሎ ይሰራል ያ ግርማ ሞገሱን ለልጁ ሲል ያጣል አባት የሚሆነው ቢወራ ለልጁ ማንም ሊሸከመው አይሆንም ዝግጁ እስኪ ለአባቶች❤️

ዝምብለን ነው ምንጨነቀው እንጂ ሚያስብልን አምላክ አለ

ለካ ያ ሁሉ ስቃይ እና ሀዘን #ይሄን የደስታ ቀን ሊያሳየኝ ነው ..የምንልበት ቀን ይመጣል።🥺 🙏ብቻ ታጋሽ እንሁን💪        🌦መልካም ቀን ይሁንላችሁ🤍

🗣 mom once said: ልብህን ለመስራት 🤰 9 ወራት ፈጅቶብኛል 😌 ማንም ሰው በ15 sec እንዲሰብረው አትፍቀድ...‼️❣ Ѕнαяє 📌 Gσσ∂ иιgнт 🌚

𝐓𝐇𝐄 𝐏𝐎𝐖𝐄𝐑 𝐎𝐅⚡️ እግዚአብሔር ያውቃል😊           @orthodox_aliza

ሰውን ከፈጠርክበት ይልቅ የተሸከምክበት ጥበብ ያስገርመኛል 🥰 🥰 አንዳች እንደሌለኝ አውቀዋለሁ በአንተ ቸርነት ግን እመካለሁ ❤  🔖       🔺 💬 Lᶦᵏᵉ   ˢᵃᵛᵉ  ˢʰᵃʳᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ➪ ꌗꃅꍏꋪꍟ ꌩꂦꀎꋪ ꎇꋪꀤꍟꈤꀸ ⚡️⚡️JOIN⚡️⚡️ https://t.me/orthodox_aliza

የአመቱ የመጨረሻ እሁድ 😭

በአሁኑ ሰዓት ምን  ቢኖራችሁ ደስ ይላችኋል ? @orthodox_aliza

photo content

እማ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ንግስቴ ሶሊያና የጌታዬ እናት ሚስጥረኛዬ የእንባዬ አባሽ ❤️🥀🥀

አባት ለልጁ ከሰጠው መልካም ሥነ-ምግባር በላይ የተሻለ ስጦታ አልሰጠውም።»

ከእግዚአብሔር የሆነ ነገር ልብን ያሳርፋል 🙌🏼 በጊዜው 🙌🏼

አንዳንድ ሰውች ግን ...💔🥺 Someone said :-የሞት መድሀኒት ብትሆኑ እንኳ ዞር ብዬ የማላያችሁ🥺 ሰዎች አላችሁ 💔 እየሳቃችሁልን ከኋሊችን ሴፍ እየሳላችሁልን ነበር ለካ .💔🥺 https://t.me/orthodox_aliza

ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል ? ረሀብ ፣ ስደት ፣ መከራ ፣ ጭንቀት ፣ ፍርሀት ? ማን ሊለየን ይችላል ? ማንም ! 💛😇 #Share @orthodox_aliza

እግዚያብሄርዬ ሆይ ለምኞቴ አሳልፈህ አትስጠኝ አትልቀቀኝ አምላኬ ሆይ

ስለ እግዚአብሔር 🫴😂 Join አርጉ = @orthodox_aliza
ስለ እግዚአብሔር 🫴😂 Join አርጉ = @orthodox_aliza

Repost from ༒ አሊዛ ༒
እንዲው ሳይህ ድህነት የሚያምርብህ ሰው አደለህም......  ፈጣሪ ሀብት ከጤና ጋር ይስጥህ አቦ 🤚

እንዲው ሳይህ ድህነት የሚያምርብህ ሰው አደለህም......  ፈጣሪ ሀብት ከጤና ጋር ይስጥህ አቦ 🤚

Take care of yourself ❤‍🩹

ሰዎች ያሰቡልንን  አይነት አወዳደቅ ያልወደቅነው  እግዚአብሔር  ስለተደገፍን ነው! በሉ ደህና እደሩልኝ 🤍