قناة أبي عمرو الأثري الولوي ثم الورقي
Open in Telegram
قناة سلفية تهدف نشر السنة على فهم السلف الصالح والرد على أهل البدع والأهواء ممن لم ينتهج منهج السلف الصالح https://t.me/nuruya76 https://t.me/nuruya76
Show more3 293
Subscribers
+2024 hours
+457 days
+22230 days
Posts Archive
Repost from 🔹قَناةُ أبي جُلَيبيب الأثري
النجاة والمصلحة والخيرات في الكلام بعلم ، والسكوت بحلم ، ورد كل أمر إلى أهله ، فليس السكوت دائما محمودا ، فقد يكون في السكوت انتشار الباطل أو إظهاره أو غش العامة أو التدليس عليهم فيكون الكلام محمودا ولكن بعلم , وقد يكون في الكلام تقوية للفتنة أو نشر لها ، أو نشر لما لا يحصل به صلاح ولا يدفع به فساد ، ونحو ذلك فيكون السكوت محمودا ولكن بحلم ، فلو لم يتكلم إلا عالم حيث يحسن الكلام أو يجب ، وسكت من لم يعلم بحلم ، وعَرف فضل من علم وتكلم بعلم ، ورُدَّ كل أمر إلى أهله ، وأمسك كل إنسان عن الخوض فيما لايعنيه أو فيما لم يحط بعلمه ، لظهر الصلاح في البر والبحر ، وقل الشر واندحر ، وانطفأت الفتن ، وكثر الخير ، واستراح الناس ، وصلحت الأحوال .
✍الشيخ سليمان الرحيلي حفظه الله ورعاه
❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥
✔️ ውድና የተከበራችሁ ሰለፍይ ወሰለፍያት እህት ወንድሞች
✔️ ነገ ጁመአ ኢንሻአሏህ ከዝሁር ቡሗላ
የደአዋ ፕሮግራም ይኖራን ርዕሱ በሰአቱ የሚነገር ይሆናን
⬅️ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ መልእክታችንን እናስተላልፍ አለን በሰአቱ ለመገኘት ይሞክሩ
➳ የፕሮግራሙ ሰዓት
ከዝሁር ሶላት ቡሗላ↓↓
⬅️ በኢትዮ >>7:30
⬅️ በሳኡዲ >>1:30
⬅️በዱባይ >>2:30
✅✅ፕሮግራሙ የሚካሄደው
በቴሌግራም በኡስታዝ አቡ አምር ቻናል ነው
ሊንክ
⬇⬇⬇⬇⬇
https://t.me/nuruya76
https://t.me/nuruya76
Repost from مــــــــــع الــــــــــفــــــــــوزان
[أكثروا من الدعاء لموتى المسلمين]
قال الشيخ صالح الفوزان:
فعذاب القبر قد ينقطع عن الميت المؤمن العاصي إن كان يعذب في قبره، بسبب دعاء أو صدقه.
(العقيدة الواسطيه) (١٤٤).
ማን ቀድሞ ይመልስ ! 🕊
ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ነገር ያገኛል !
📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት
👉 ነብዩ ኢሳ አለይሂ ሰላም እስከ አሁን በሂወት ያለ ነብይ ነው ።
Repost from Abu muhammed (አቡ ሙሀመድ
🔖قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله
🔖ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን (አላህ ይዘንላቸው) እንዲህ ብለዋል፡-
« فإذا رَأَيْتَ أخاكَ مَكْرُوبًا،
فَقُل لَهُ أبْشِر الفَرَجُ قَرِيب ،
«ወንድምህ ጭንቀት ላይ ሆኖ ባየሀዉ ጊዜ፣ አብሽር "እፎይታ ቅርብ ነዉ" በለዉ።»
« وإذا رأيْتَهُ في عُسْرَةٍ
فقُل لهُ أبْشِر اليُسْرُ قريب .
«በችግር ዉስጥም ሆኖ ባየሀዉ ጊዜ፣ አብሽር "ምቾት ቅርብ ነዉ " በለዉ።»
(شرح رياض الصالحين - ١١٦/٤)https://t.me/Abu_Mohammed_Seid
Repost from 🔹قَناةُ أبي جُلَيبيب الأثري
~ክፍል 3
-----------
ዛሬ ላይ አህባሽና ሱፋያ ውሀቢያ ብለው ከሚገልጿቸው ዑለማዎች
ውጭ መውሊድን ቢድዓ ነው ያሉ ዑለማዎች
3 አሽዓሪዮች መውሊድ ቢድዓ ነው አሉ ጉድ እኮ" ነው!? ገና እጨምራቺሁ አለው ሼርርር ለአህባሽሽ
📚 አል ሚዕያሩል -ሙዕሪብ ወጃሚዑል መغሪብ .......
አዘጋጅ አህመድ ቢን የህያ አልወንሸሪሲ
أبو العباس القباب أحمد بن قاسم الجُذامي
ስለመውሊድ ተጠይቀው የሰጡት መልስ ይሄን ይመስላል
አህመድ ቢን ቃሲም የሞቱ 778 / 779
أشعري في العقيدة مالكي في الفروعሸይኽ ሙሀመድ ቢን ዓብዲል ወሃብ የሞቱት 1206 አመተ ሂጅራ ቲክቶክ👇👇ይቀላቀሉ = https://www.tiktok.com/@edri3524?_r=1&_t=ZS-97psH9wyLen ቴሌግራም ቻናል 👇 = https://t.me/Abu_juleibib
Repost from الشيخ عبدالرزاق البدر
وفي الحديث يقول ﷺ: أخوف ما أخاف عليكم الشرك الأصغر فسئل عنه فقال: الرياء أخوف ما يخاف على الصالحين الشرك الأصغر؛ لأن الشرك الأكبر قد يعرفونه ولا يخفى عليهم، لكن الشرك الأصغر قد يُبتلى به الصالحون وهو الرياء في القراءة أو صلاة أو صوم أو حج أو غير هذا، فلهذا خافه النبي ﷺ عليهم فيجب الحذر منه!
الشيخ: عبدالرزاق البدر حفظه اللّٰه
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
"ሰዎችን ከሱና ማስወጣት ከባድ ነው" ይላሉ ኢማሙ አሕመድ። ይሄ ንግግር
1. የሱናን ጥብቅ እና ታላቅ ደረጃ ይጠቁማል። የሱናን ትልቅ ዋጋ (ቂማ) የተገነዘበ ሰው ሑክም ማስተላለፍ ላይ ይጠነቀቃል።
2. ሰውን ያላግባብ ከሱና ማስወጣት ምን ያህል ከባድ አደጋ እንደሆነ እንወስዳለን። ጉዳዩ ከግለሰብ አልፎ ደዕዋን ወይም ህዝብን የሚጎዳ አያያዝ ካለው ደግሞ መዘዙ ይበልጥ የከፋ ይሆናል።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from فوائد الشيخ صالح بن فوزان الفوزان
معالي الشيخ د. صالح الفوزان:
لا تطيب الحياةُ إلّا بوجود أهل العلم، نسأل الله أن يكثّرهم وأن يُبقيهم وأن يصلح شأنهم وأن يخلص نياتهم ومقاصدهم
[محاضرة: #موقف_الإسلام_من_التيارات_الفكرية 19 رجب 1439هـ]
🔗رابط القناة على التيليجرام :
https://t.me/fawayidalfawzan
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
"ሞኝ ባያፍር የሞኝ ዘመድ ያፍር!"
~
እንዲህ ዓይነቱ መጃጃል በዲን ስም መፈፀሙ ያሳዝናል። ተሶውፍ ሌላ ዓለም ነው። አሁን ይሄ ትልቅ ዒባዳ ነው በሱ ቤት። በሃገራችንም ያለው የመንዙማ ጭፈራ ከመጠነኛ ልዩነት ውጭ ይሄው ራሱ ነው፡፡ እንዲህ አይነቱን መጃጀል ነው እንግዲህ "ነባሩ እስልምና" የሚሉት። ይሄ ነባር ሳይሆን ነብራራ ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ
▶️ተጀመረ - ክፍል 2 - 😂😘
አዲስ የኪታብ ደርስ📚ኪታቡ አልቀዋዒዱል ሙስላ 🎙በኡስታዝ አቡ ኢምራን 📔የኪታቡን PDF ለማግኘት https://t.me/sefinetunuh/9009 - - https://t.me/sefinetunuh?livestream=75d18b52dfdccaf7d2
Repost from Dr. Seid Musa
📔 رسالة [ متى يكون الرجل من أهل السنة وبم يخرج منها ]
فضيلة الشيخ / أبي الحسن علي بن أحمد الرازحي - حفظه الله - .
=
የቴሌግራም ቻናል
t.me/AbulbukhariSeid
Repost from 🔹قَناةُ أبي جُلَيبيب الأثري
ክፍል 2
----------
🚫ዛሬ ላይ አህባሽና ሱፋያ ውሀቢያ ብለው ከሚገልጿቸው ዑለማዎች
ውጭ መውሊድን ቢድዓ ነው ያሉ ዑለማዎች።
👉 ኪታብ 📚 አል መድኸል ኢላ ተንሚየቲል አዕማል ......
አዘጋጅ👇
أبو عبد الله محمد بن محمد بن محمد العبدري المالكي الفاسي ( ت. ٧٣٧ ه)
የሞቱት በሂጅራ አቆጣጠር 737
ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ዓብዲል ወሃብ የሞቱት 1206 አመተ ሂጅራ
ቲክቶክ👇👇ይቀላቀሉ
=
https://www.tiktok.com/@edri3524?_r=1&_t=ZS-97psH9wyLen
ቴሌግራም ቻናል 👇
=
https://t.me/Abu_juleibib
Repost from 🔹قَناةُ أبي جُلَيبيب الأثري
ክፍል 1
----------
🚫ዛሬ ላይ አህባሽና ሱፋያ ውሀቢያ ብለው ከሚገልጿቸው ዑለማዎች
ውጭ መውሊድን ቢድዓ ነው ያሉ ዑለማዎች።
👉 ሪሳላህ አል መውሪድ ፊ ል ከላሚ ዓለል መውሊድ።
አዘጋጅ👇
الشيخ أبو حفص ،تاج الدين عُمر بن علي بن سالم اللخمي الإسكندراني (ابن الفاكهاني) ت. ٧٣٤ ه
የሞቱት በሂጅራ አቆጣጠር 734
ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ዓብዲል ወሃብ የሞቱት 1206 አመተ ሂጅራ
ቲክቶክ👇👇ይቀላቀሉ
=
https://www.tiktok.com/@edri3524?_r=1&_t=ZS-97psH9wyLen
ቴሌግራም ቻናል 👇
=
https://t.me/Abu_juleibib
Repost from 🔹قَناةُ أبي جُلَيبيب الأثري
ቢላሂ ዓለይኩም አሁን ይሄ ድን ነው !
🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫
አይ ሱፊፊፊ !!
ኧረ ተውውውው ወደ ዐቅላቺሁ ተመለሱ
