en
Feedback
Dallol Forex

Dallol Forex

Open in Telegram

🚀 Welcome to Dallol– Forex Trading Made Simple! Stay ahead of the markets with daily insights, trading setups, strategies, and updates.

Show more
1 083
Subscribers
No data24 hours
+47 days
+24030 days
Posts Archive
FOMC today ⚠️
FOMC today ⚠️

BREAKING: Gold reaches new all-time high of $3,703

TRADING VS PASSION 🕯
ትሬዲንግ ህይወታችንን ሊቀይር የሚችል ነገር ቢሆንም ግን ከሱ አስበልጠን የምንወደው ነገር ሊኖር ይችላል። ታዲያ ለምንድነው ትሬዲንግን ልክ እንደሌሎቹ ነገሮች ስንሰራው ሊያስደስተን የማይችለው። በርግጠኝነት ሁላችንም ስናደርገው የሚአስደስተን እና የምንወደው ነገር አለ። Pasion የምንለው ነገር ማለት ነው። ያን በምንሰራ ሰአተ ጊዜው እንኳን እንዴት እንደሚሄድ አይታወቀንም ብቻ ስራውን ከግብ ለማድረስ እና በሂደቱ ውስጥ ፍጹም ደስተኛ እና curies ሆነን ነው ምናሳልፈው፤ ያ ነገር ከውስጥ የመነጨ እምቅ ፍላጎት የተነሳ ነው ሚመጣው። ነገር ግን ከምንም ነገር ተነስተን አንድን ነገር ልንወደው አንችልም ምክንያቱን ከውስጣዊ ማንነታችን ጋር መዋሃድ ስላለበት፤ ይሄን ደሞ በቀላሉ ማምጣት ይከብዳል። ይሄን ለማወቅ አንድ ጥያቄ እራሳቹን ጠይቁ ምንድነው ስሠራው የሚያስደስተኝ ነገር ለምንስ ነው ያን ያህል ልወደው የቻልኩት እንዴትስ ነው ከኔ ጋር ሊዋሃድ የቻለው? መልሱም ያ ነገር ከጌዜ ቡሃላ እናንተ ውስጥ ቦታ ሊሆረው በመቻሉ ወይም ደሞ በተፈጥሮ ለዛ ነገር በመሰጠታችሁ ስለሆነ ብቻ ነው ከዛ ነገር ጋር በፍቅር ልትወድቁ የቻላችሁት ። ወደትሬዲንግ ስንመጣ ያ አይደለም የሚያጋጥመን በተለይ ጀማሪ ስንሆን። በዚሁ አንድ ሃሳብ እናንሳ፤ የምወቅ እና የመሆንን ልዩነት። እስቲ አንድ ነገር ልጠይቃቹ ተማሪ ሆነን ለፈተና በደምብ መዘጋጀታችን እና በደምብ ማጥናታችን የተሻለ ዉቴት እንደሚያስገኝ እናውቃለን አይደል? ነገር ግን የአቅማችንን ግማሹን እንኳን አናደርግም ምክንያቱም ደግሞ ሂደቱ ቀላል ስላልሆነ ማጥናት ምንም ደስ የሚል ነገር ስላሌለው (ማለቴ የማጥናት ልማድ ካሌላቹ)። ምክኛቱም ለማጥናት ቡዙ ነገሮችን መስዋት ስለምታደርጉ ፣ ጨዋታ፣መዝናናት፣ሶሻል ሚድያ እንዲሁም በ Discipline ተቀምጦ ጊዜ ማሳለፍን ስለሚያካት፤ ስለዚህ ምንም የሚሰጠን pleasure የለም ማለት ነው ። ከዚህ የምንረዳው ምንም እንኳን ማጥናታችን መጨረሻ ላይ ጥሩ ውጤት እንደሚሰጠን ማወቃችን ብቻውን ለ ማጥናት በቂ ሞቲቬሽን አይሆነንም። (“ማወቅ ሌላ መኖር ሌላ” :- ጋሽ ስብሃት) በ ትሬዲንግም እንደዚሁ ነው፣ በትሬዲንግ የምንፈልገውን ነገር እነሚያሳካልን እና ህይወታችንን እንደሚቀይር ማወቃችን ብቻውን፣ በሂደቱ የሚያጋጥሙንን ቻሌንጆች እንድናልፍ እና ወጥረን እንድንሰራ በቂ አቅም ሊሰጡን አይችሉም። አስታውሱ ቡዙ ቻሌንጆች ያሉትን ነገር ስለምንወደው ብቻ ምኑም ሳይታወቀን እራሳችንን ሰጥተነው ነገሩን ከግብ እንደምናደርሰው ትሬዲንግንም እንደዛው መውደድ እና ልክ እንደ second nature ወይም ውስጣችን ባለው እምቅ ፍላጎት ተመርተን የምናደርገው ተግባር ማድረግ እንችላለን። ነገር ግን በድግ አይሆንም፣ ቅድም እንዳልኩት አንድን ነገር ከምንም ተነስተን ያለምንም ምክንያት ልንወደው አንችልም(we can’t force to love what we are doing) በተለይ ትሬዲንግ ብዙ ከባድ የሚያደርጉት ነገሮች አሉት ሁላችሁም እንደምታውቁት። ስለዚህ እንዴት ነው አንድን አስገሳች ያልሆነን ነገር ከውስታችን ወደነው ልንሰራው እና በሂደቱ ደስተኛ ሆነን ከግብ ልናደርሰው የምንችለው? ይሄንን ለማድረግ አንድ ነገር መረዳት አለብን፤ አንድን ትልቅ ነገር ወደ ትናንሽ ነገሮች በማሳነስ እና እያንዳንዱን ትንሽ ነገር ከግብ በማድረስ ቀስ በ ቀስ የሚመጣውን ለውጥ እና ድል በማጣጣም የመጀመሪያውን spark መጫር ያስችለናል። ለምሳሌ መማር የምንፈልገውን ስትራቴጂ ወይም ደካማ ጎናችንን በማወቅ እና እሱን ለማሻሻል ፕላን በማድረግ ልክ እሱን እንዳሳካን እራሳችንን እየሸለምን በመቀጠል ከጊዜ ቡሃላ ይሄንን በመገንባት ቀስ በ ቀስ ለዛነገር ያለንን ምልከታ እየተቀየረ ይመጣል ማለት ነው። አንድን ነገር ለመውደድ ምክንያት ያስፈልጋል ስለዚህም ትናንሽ ነገሮችን በማሳካት ለራሳችህ ምክንያት ስጡት። አያቹ አሁን ነገሩን ለመውደድ በቂ ምክንያት አገኛችሁ ማለት ነው። ከዚህ እንደተረዳችሁት አንድን ነገር ለመውደድ(እራሳችንንም ጨምሮ) የሆነ አውንታዊ ተጸዕኖ ልናደርግ ይገባል። አሁን ላይ ቁጭ ብሎ ማጥናት የሚወድ ሰው ከማጥናት የሚገኘውን ጥቅም ማወቅ ብቻ ሳይሆን ያንን በተግባር በማድረግ እና በትክክልም ከዛ የሚገኘውን ደስታ እና እርካታ ማጣጣም በመቻሉ ነው፤ ነገር ግን አስታውሱ ማንም ማጥናት ሲጀምር ከ አንድ ገጽ ነው ሚጀምረው ፤ 10 አስር ገጽ አንብቦ ሲጨርስ ከማንበቡ በፊት እንደሚሰማይ አይደለም ሚሰማው፤ ስለሆነም ያንን በማሳካቱ እራሱን በመሸለም ወደቀጣይ እቅዱ ያመራል። ከጊዜ ቡሃላም ሳያስበው ያንን ነገር እንዲሁ መውደድ እና የሱ አንዱ አካል አርጎ መቀበል ይጀምራል። በርግጥም ልትጠይቁት የምትችሉት ጥያቄ፣ እንዴት በትሬዲንግ የተለያዮ የ ስነልቦና እና የገንዘብ ቀውስ እያደረሰባችሁ እንዴት ልትወዱት እንደምትችሉ ነው። ምክኛቱም ትሬዲንግ ቁጭ ብሎ ከማጥናት በላይ ከባድ እና ዉስብስብ ስለሆነ ነው። ለዚህም አጭሩ መልስ ቅድም እነደገለጽኩት ነው። በየቀኑ እያንዳንዱን የ ትሬዲንግ journeyያቹን በመመዝገብ እና ከ ረጂም እስከ አጭር ጊዜ እቅድ በማውጣት እሱ ላይ ብቻ በማተኮር እና ሁሌ visualize በማድረግ እያንዳንዷን ትናንሽ ጎል በማጣጣም እራን ማሳደግ እና ከ ውስጣዊ ማንነታችን ጋር ማዋሃድ ይኖርባቿል። ነገር ግን ይሄን ሁሉ ስናደርግ በግፊት መሆን የለበትም። Dream Big but Start Small 💪

Wow gold ATH again😍

XAU/USD (M15) Analysis Price just created a new ATH, thus i will focus on pullback buys unless we have a H1 Bearish CHoCH. Gameplan: 1.potential continuation buys at our OB zone at 3684-3680 2.If price breaks below EQL at 3674.7, we will have a bearish choch. I will then look for potential pullback sells. 3.Medium risk buys at our RBS zone at 3365-3361 4.Higher probability buys at our OB + bullish engulf breakout zone at 3651-3647

📌ሰላም ቤተሰቦች ዛሬ እስኪ አንድ ነገር እንበላችሁ... 🪧 ለጀማሪዎች ፎሬክስ ከባድ ነው የማያቋርጥ ጥረትን ይጠይቃል። እንደ ትሬደር በየቀኑ በዜና ላይ ወቅታዊ መረጃ ማግኘት : የምትላመዱትን ስትራቴጂ እስክታገኙ አዳዲስ ስልቶችን ማዘጋጀት እና መሞከርም ያስፈልጋል። 🖊 አጠቃላይ ሰዎች በ 1 ሳምንት ውስጥ ሊያደርጉት የሚችሉት ነገር አይደለም። 📈 ጥሩ ትሬደር ለመሆን ቢያንስ በቀን በትንሹ 2 ሰዐት እየሰጠን  መትጋት አለብን። አንዳንዶች በ 6ወር ውስጥ ጥሩ ለውጥ ያያሉ ውጤታችን ለዚህ ቢዝነስ እንደምንሰጠው ትኩረት ይወሰናል። 🔎 በፎሬክስ ጥሩ ገንዘብ ይሰራል? አዎ በሚገባ እሱን በራሳችን ሪሰርች እንስራ። ከማንም በላይ ራሳችን ነን እና ምስክር። 📍እናም እየተለማመድን ባክቴስት ጆርናል አያረግን መበርታት ይኖርብናል። ዛሬ አብረን Trade እናድርግ Exness Sign up and Verify አድርጉ Binance Sign up and Verify አድርጉ ከ 50 -100$ Deposit አድርጉ Join us today 👇 https://t.me/Dallolforex

የምን ጊዜውም ምርጥ መፅሐፍ Trading in the zone "Mark Douglas" 😊ማንም ትሬደር ይሄን መፅሀፍ ሳያነብ በትክክለኛ ገንዘብ እንዳይገበያይ። ያንብቡት ያመሰግኑናል🙏

Mark_Douglas_Trading_in_the_Zone-1.pdf3.08 MB

wp-1679475710280.pdf6.50 KB

🔑 book Key points 📝Cognitive biases and emotional biases impact a trader's decision-making process and leads to suboptimal
🔑 book Key points 📝Cognitive biases and emotional biases impact a trader's decision-making process and leads to suboptimal outcomes. These include confirmation bias, illusion of control bias, loss aversion bias and overconfidence bias. መልካም ንባብ

wp-1667046501496.pdf5.48 KB

📚የትሬዲንግ ሳይኮሎጂያችሁን በብዙ መንገድ ሊያግዛችሁ የሚችል መፅሀፍ አነሆ ብለናል። . . መልካም ንባብ
📚የትሬዲንግ ሳይኮሎጂያችሁን በብዙ መንገድ ሊያግዛችሁ የሚችል መፅሀፍ አነሆ ብለናል። . . መልካም ንባብ

the-candlestick-trading-bible-(KohanFx.com) (1).pdf2.83 MB

ሰላም ቤተሰቦች በሪቴል ትሬዲንግ ስትራቴጂ ላይ እውቀታችሁን ማስፋት የምትፈልጉ እንዲሁም ስለካንድል ስቲክ አመጣጥ ይሄ መፅሀፍ እንደ መንደርደሪያ ሀሳብ አለፍ ሲልም አንደ ቋሚ እስትራቴጂ ምትጠቀሙበት
ሰላም ቤተሰቦች በሪቴል ትሬዲንግ ስትራቴጂ ላይ እውቀታችሁን ማስፋት የምትፈልጉ እንዲሁም ስለካንድል ስቲክ አመጣጥ ይሄ መፅሀፍ እንደ መንደርደሪያ ሀሳብ አለፍ ሲልም አንደ ቋሚ እስትራቴጂ ምትጠቀሙበትን አቅጣጫ ይሰጣቹሀል። መልካም ንባብ

🌍 What is Forex Trading?Forex (Foreign Exchange) is the market where people trade currencies (like USD, EUR, JPY, GBP). • The goal is to buy one currency while selling another, hoping the price moves in your favor. Example: If you buy EUR/USD at 1.0800 and later sell at 1.0900, you make profit because the Euro strengthened against the Dollar. ⸻ 📈 Key Basics 1. Currency Pairs – Always quoted in pairs (e.g., EUR/USD, GBP/JPY). • Base currency: first one (EUR in EUR/USD). • Quote currency: second one (USD in EUR/USD). 2. Pips – The smallest price movement (usually 0.0001). Profits and losses are measured in pips. 3. Leverage – Brokers let you control large positions with small money. Example: With 1:100 leverage, $100 can control $10,000. ⚠️ High risk. 4. Lots – Trading sizes: • 1 standard lot = 100,000 units • 1 mini lot = 10,000 units • 1 micro lot = 1,000 units 5. Spread – The difference between buy (ask) and sell (bid) price. This is usually how brokers earn money. ⸻ 📊 Types of AnalysisTechnical Analysis: Using charts, trends, patterns, and indicators (like moving averages, RSI). • Fundamental Analysis: Studying economic news (interest rates, inflation, employment data). • Sentiment Analysis: Gauging market mood (risk-on vs risk-off). ⸻ ✅ Steps to Get Started 1. Learn the basics (terms, charts, analysis). 2. Choose a reliable broker (regulated in your country). 3. Open a demo account (practice with virtual money). 4. Develop a trading strategy (don’t just guess). 5. Risk management: • Never risk more than 1–2% per trade. • Use stop-loss to protect your money. 6. Start small with a live account. 7. Keep a trading journal (track wins, losses, mistakes). ⸻ ⚠️ Important Warnings • Forex is high risk—many beginners lose money. • Avoid “get rich quick” schemes or unregulated brokers. • Focus on risk management and discipline before profit.

Trade የገባቹ Congrats 300 plus pips smash 💥 💵💸

Printing money 💰

In Forex trading, TP and SL are key order levels used to manage trades: • TP (Take Profit): • This is the price level where y
In Forex trading, TP and SL are key order levels used to manage trades: • TP (Take Profit): • This is the price level where you want to automatically close your trade to secure profits. • Example: If you buy EUR/USD at 1.1000 and set a TP at 1.1050, the trade will close automatically when the price reaches 1.1050, locking in 50 pips of profit. • SL (Stop Loss): • This is the price level where you want to automatically close your trade to limit losses. • Example: If you buy EUR/USD at 1.1000 and set an SL at 1.0950, the trade will close if the price drops to 1.0950, limiting your loss to 50 pips. 👉 Together, TP protects your profits and SL protects your capital from large losses. They’re essential tools for risk management in trading.

Big week, major news, FOMC👀 Who’s ready???🔥🔥🔥

ዛሬ አብረን Trade እናድርግ Exness Sign up and Verify አድርጉ Binance Sign up and Verify አድርጉ ከ 50 -100$ Deposit አድርጉ ይሄን የጨረሰ ሰው ብቻ 👇 ማድረግ የምትፈልጉ Inbox 📥