Dallol Forex
Open in Telegram
🚀 Welcome to Dallol– Forex Trading Made Simple! Stay ahead of the markets with daily insights, trading setups, strategies, and updates.
Show more1 083
Subscribers
+224 hours
+297 days
+23830 days
Posts Archive
1 083
Invite ምታደረጉ ሰው ካላቹ ይሄን App በመጠቀም ለ Trade Capital ካሌላቹ ተጠቀሙበት
1Mec 5.9$ ነው የሚሸጠው
5Mec ብትሰሩ 30$ ታገኛላቹ
https://i.mec.me/?c=ujhpgdk1
1 083
As you can see, the price is still bullish and might soon reach 5000.
Please take low risks and aim for higher pips targets the market isn’t the same as before.
The movement is wild right now, with each candle moving nearly 200 pips, so trade carefully and stay disciplined.
1 083
🔽 $250 billion wiped out from the crypto market cap today
🔽 Also $3 billion liquidations in the past 60 minutes
1 083
XAU/USD (M30) Analysis
Price has created a strong 800pips dumped yesterday, creating many FVGs and breakout candles. Thus i will be focusing on pullback sells today.
Gameplan:
1.Potential sells at our SBR zone at 3857.3-3864.5. This zone has already respected once, thus if price were to come back, i will need to wait for a m1 bearish CHoCH + bullish DXY PA before selling, if not i will wait for the next zone
2.Medium risk sells at our m30 FVG zone at 3866.5-3873.5
3.Higher probability sell zone at our FVG + bearish engulf zone at 3877-3883.8
4.Our m15 OB zone at 3820-3812 serves as a pivotal zone, if price respects and creates a m5 bullish CHoCH, with bearish DXY PA i will look for buys, if not i will focus on sells!
Note* yesterday price action was absolutely crazy and today is a friday, i will be more patient and wait for more confirmations
1 083
1 083
Forex Trading ሁሌም ትግስት ወሳኝ ነው
ትላንት Market downtrend ስለነበር እስከማታ ስንጠብቅ ነበር
በትንሽ Lot የገባነው trade 7500$ ላይ ነው 🔥🔥🔥🔥
1 083
Emotion ማስተር ማድረግ በ ትሬዲንግ ዉስጥ ያለው ሚና ምንድነው?ሁላችንም በተለያየ ምክንያት ስሜታችንን Trigger ለሚያደርጉ ነገሮች ልንጋለጥ እንችላለን፤ ከነዛም ነገሮች በዋነኝነት በከባዱ ያገኘነውን ገንዘብ የምናጣ ከመሰለን በከፍተኛ ሁኔታ ስሜታዊ እንሆናለን። በተለምዶ Emotion ውስጥ ስንሆን Decision making/ውሳኔ የመወሰን አቅማችን ይዳከማል ልክ በጫካ ውስጥ ሊያጠቃን እንደተዘጋጀ አውሬ እራሳችንን ከሱ ለማትረፍ በእውር ድንብር ለማምለጥ እንደምንሞክረው ነገር ግ ን ትንሽ ቆም ብለን ከዛ ነገር survive ልናደርግበት የምንችልበትን መንገዶች ልናስብ አይቻለንም ምክኛቱም በዛ ሰአት የሚሰራው የአእምሮ ክፍላችን ስራው survive ስለማድረግ እንጂ ውሳኔ ንለመወሰን አይደለም። በትሬዲንግም ተመሳሳይ ነው ማርኬቱን እንደ አንድ በጫካ ዉስጥ እንዳለ አውሬ ቁጠሩት ገንዘባችሁን አንድ ትልቅ ማርኬት ሊያሳጣችሁ እንደሆነ ስታስገቡ ተረጋግቶ በማሰብ እና ሪስካችሁን ስለመቀነስ ሳይሆን በእውር ድንብር ገንዘባችሁን ለማዳን ትሯሯጣላቹ። ያው መጨረሻ ላይ ከናንተ አቅም በላይ በመሆኑ ገንዘባቹን ታጣላቹ። ለዛ ነው በ ዴሞ አንደኛ ሆናቹ በሪል አካውንት ሁሌ ተሸናፊ ምትሆኑት ችግሩ ከምታውቁት እውቀት ሳይሆን ከእናንተ ነው። በዚህም ምክንያት ነው ሁሌ እራሳቹ ላይ ስሩ የሚባለው። ➡️Learn Mastering your Emotion
1 083
💎 በ 1 ሳምንት ለ100 ሰዓታቶች ⏰ Trade ማረግ ሃብታም አያረጋቹህም ይልቁንስ Disciplined ሆናቹህ ለተከታታይ ጊዜያት Trade 📈 ማረግ የተሻለ ውጤት ለማየት ይረዳቹሃል 🙌
ትናንሽ, Consistent ደረጃዎች
ወደ
ትልቅ እና የተረጋጋ ውጤት የማምራት እድላቸው ከፍተኛ ነው!
Consistency > Motivation 🔥
1 083
🚨 ALERT: Over $346M was liquidated in the past 24 hours, including $200M from longs and $146M from shorts.
