en
Feedback
Dallol Forex

Dallol Forex

Open in Telegram

🚀 Welcome to Dallol– Forex Trading Made Simple! Stay ahead of the markets with daily insights, trading setups, strategies, and updates.

Show more
1 083
Subscribers
+224 hours
+297 days
+23830 days
Posts Archive
በዚህ Telegram channel ምርጥ የሆነ Crypto እና forex ትንተናዎችን እና መረጃዎችን እንዲሁም ሲግናሎችን ታገኙበታላችሁ ተከተሉት። https://t.me/Dallolforex

የዓለማችን ቁጥር አንድ የሀብት አስተዳዳሪ የሆነው ብላክሮክ (BlackRock)፣ ቢትኮይን የዚህ ዓመት ምርጥ የኢንቨስትመንት አማራጭ መሆኑን በይፋ ሲያረጋግጥ፣ የክሪፕቶ ዓለም "የልጆች ጨዋታ" መሆኑ አብቅቶለታል ማለት ነው። 12 ትሪሊዮን ዶላር የሚያንቀሳቅስ ተቋም ፊቱን ወደ ቢትኮይን ሲያዞር፣ ነገሩ ከግምት በላይ ጥልቅ መልእክት አለው። ለብዙ ዓመታት ትልልቅ ባንኮችና ባለሀብቶች ቢትኮይንን እንደ ስጋትና እንደ ዋጋ ቢስ ነገር ሲያዩት ቆይተዋል። አሁን ግን ብላክሮክ የቢትኮይን ETF (Spot Bitcoin ETF) በማቅረብ፣ በቢሊዮን የሚቆጠር የድርጅቶች ገንዘብ ወደ ገበያው እንዲፈስ በር ከፍቷል። ይህ ማለት ቀደም ሲል በቴክኖሎጂው ወይም በደህንነቱ ምክንያት ይፈሩ የነበሩ ሚሊየነሮችና የጡረታ ፈንድ ድርጅቶች አሁን በልበ ሙሉነት ወደ ቢትኮይን እየገቡ ነው ማለት ነው። የኢኮኖሚክስ ህግ ቀላል ነው፦ ፍላጎት ሲጨምርና አቅርቦት ሲቀንስ ዋጋ ይወጣል። ቢትኮይን ደግሞ በቁጥር የተገደበ (21 ሚሊዮን ብቻ) ነው። እንደ ብላክሮክ ያሉ ግዙፍ ተቋማት በቢሊዮን የሚቆጠር ዶላር ይዘው ገበያውን ሲቀላቀሉ፣ ያለው የቢትኮይን መጠን ለሁሉም አይበቃም። ይህ የፍላጎት ግፊት ዋጋውን ወደ ታሪካዊው ከፍተኛ ደረጃ (All Time High) ሊያመጥቀው እንደሚችል የብዙዎች ግምት ነው። ይህ ዜና ቢትኮይን እንደ "ዲጂታል ወርቅ" (Digital Gold) ያለውን ቦታ አጽንቶለታል። በዓለም ላይ የዋጋ ግሽበትና የዶላር መዳከም ስጋት በጨመረበት በዚህ ወቅት፣ ትልልቅ ተቋማት ሀብታቸውን ለማዳን ቢትኮይንን እንደ አስተማማኝ መጠለያ እየተጠቀሙበት ነው። ብላክሮክ ወደ ጨዋታው መግባቱ ለችርቻሮ ትሬደሮች (Retail Traders) ትልቅ ምልክት ነው። ዓለም አቀፍ ተቋማት በቢሊዮን የሚቆጠር ዶላር ኢንቨስት እያደረጉ ባለበት ገበያ ውስጥ፣ እኛ የት ነን? ቢትኮይን ከእንግዲህ የትርፍ ጊዜ ማሳለፊያ ሳይሆን፣ የዓለም የፋይናንስ ስርዓት የማይቀረው አካል ሆኗል። የወደፊቱ የገንዘብ ስርዓት እየተቀየረ ነው፤ ጥያቄው ለውጡን ተቀብለን አብረን እንጓዛለን ወይስ እንደተለመደው ረፍዶብን እንገባለን?

ይህ ጽሑፍ ተራ ወሬ ሳይሆን የገበያውን ጥልቅ እውነት (Market Psychology) የሚተነትንና የባለሙያዎችን ሚስጥር የሚፈትሽ ነው። በደንብ አንብቡት ለሌሎችም ሼር አድርጉት። ስልት እያወቁ መክሰር፤ የ90/90/90 ህግ ሰለባ ነህ? በክሪፕቶም ሆነ በፎሬክስ ዓለም ውስጥ አንድ መራራ እውነት አለ፦ "90% የሚሆኑ ትሬደሮች፣ 90% የሚሆነውን ካፒታላቸውን፣ በመጀመሪያዎቹ 90 ቀናት ውስጥ ያጣሉ።" የሚገርመው ደግሞ አብዛኞቹ ቴክኒካዊ ትንተናን (Technical Analysis) ጠንቅቀው የሚያውቁ መሆናቸው ነው። ታዲያ ስልቱን እያወቁ ለምን ይከስራሉ? መልሱ "የእውቀት ማነስ" ሳይሆን "የባህሪ ስብራት" ነው። የካሲኖው ባለቤት ወይስ ቁማርተኛው? ፕሮፌሽናል ትሬደሮች እንደ ካሲኖ ባለቤት ያስባሉ፣ አማተር ትሬደሮች ደግሞ እንደ ቁማርተኛ። ካሲኖዎች በአንድ ጨዋታ ላይሸነፉ ይችላሉ፣ ነገር ግን በሺዎች ከሚቆጠሩ ጨዋታዎች በኋላ መጨረሻ ላይ እንደሚያተርፉ በሂሳብ ያውቁታል። አንተ ግን በአንድ ትሬድ ተሸንፈህ አለም የጠፋች ይመስልሃል። ስልትህ 60% የማሸነፍ እድል (Win Rate) ቢኖረው እንኳ፣ ተከታታይ 4 ጊዜ ልትሸነፍ እንደምትችል አእምሮህ አልተቀበለውም። ስኬታማ ትሬደር ማለት በአንድ ትሬድ ውጤት የማይደሰትና የማይናደድ፣ ይልቁንም በ100 ትሬዶች አማካይ ውጤት የሚያምን ሰው ነው። Revenge Trading"፦ ከገበያ ጋር ግብግብ አንድ ትሬድ ተሸንፈህ "ገንዘቤን አሁንኑ መመለስ አለብኝ" በሚል ስሜት ወዲያው ሌላ ትሬድ ውስጥ ትገባለህ? ይሄ ከገበያ ጋር ጦርነት መግጠም ነው። ገበያው ደግሞ ስሜት የለውም፣ አይራራልህምም። ፕሮፌሽናል ሰዎች ኪሳራን እንደ "ቢዝነስ ወጪ" (Business Expense) ነው የሚያዩት። አንድ ሱቅ ከፍተህ ኪራይ እንደምትከፍለው ሁሉ፣ ትሬዲንግ ላይም ኪሳራ የንግዱ አካል ነው። ኪሳራህን አምነህ መቀበል ካልቻልክ፣ ገበያው ካፒታልህን በሙሉ እስኪበላህ ድረስ ይለጥጥሃል። የFOMO" እና የ"Confirmation Bias" ወጥመድ ዋጋው ሲወጣ ስታይ "አመለጠኝ" በሚል ፍርሃት (FOMO) ዘለህ ትገባለህ። በዛ ሰዓት ስልትህ "አትግባ" እያለህ ቢሆንም እንኳ፣ አእምሮህ ስልትህን ጥሶ እንድትገባ ሰበብ ይፈልጋል። ይሄ "Confirmation Bias" ይባላል፤ ማለትም የፈለግከውን ውሳኔ ትክክል ለማስመስል ብቻ ግራፉ ላይ የሌለ ምልክት መፈለግ። ፕሮፌሽናል ትሬደሮች ገበያው የእነሱን መስፈርት እስኪያሟላ ድረስ እንደ አዳኝ አንበሳ ለሰዓታት ወይም ለቀናት በትዕግስት ይጠብቃሉ። ካልመጣላቸው ግን ዝም ብለው ይመለከታሉ። የLeverage ገዳይነት ብዙዎች ቶሎ ለመበልጸግ ሲሉ ያላቸውን አቅም በላይ ሊቨሬጅ ይጠቀማሉ። ይሄ ልክ መቶ ኪሎ ሜትር በሰዓት መንዳት በሚገባህ መንገድ ላይ ሁለት መቶ ሰዓት እንደመንዳት ነው። ትንሽ ስህተት ሲፈጠር መኪናው ይገለበጣል፤ አካውንትህም ይበላል (Liquidated)። ስኬታማ ሰዎች የሚያስቡት ስለ ትርፉ ሳይሆን ስለ ስጋቱ (Risk) ነው። "ከዚህ ትሬድ ስንት አተርፋለሁ?" ሳይሆን "ይህ ትሬድ ባይሳካ ስንት አጣለሁ?" ብለህ መጠየቅ ስትጀምር ያኔ ፕሮፌሽናል ሆነሃል። ትሬዲንግ የገበያ ትንተና ሳይሆን የራስን ስሜት የመተንተን ጥበብ ነው። ስልትህ መኪናው ሲሆን፣ ስነ-ልቦናህ ደግሞ ነዳጁ ነው። መኪናው ዘመናዊ ሆኖ ነዳጁ ከተበላሸ የትም አትደርስም። ስለዚህ ስልትህን ከመቀየር ይልቅ ዲሲፕሊንህን ቀይር። ገበያው እውቀትህን ሳይሆን ታጋሽነትህን ነው የሚከፍለው። በሚቀጥለው ጊዜ ትሬድ ስትከፍት ራስህን ጠይቅ፦ "እየነገድኩ ነው ወይስ እየቆመርኩ?"

ለ 2026 Forex trading መጀመር የምትፈልጉ በነፃ ከኛ ጋረ Trade ያድርጉ Forex trading ለመቀላቀል Exness Sign up and Verify አድርጉ Binance Sign up and Verify አድርጉ Binance በመጠቀም ወደ Exness Deposit አድርጉ USDT Binance P2P ታገኛላቹ ከ 50 -100$ Deposit አድርጉ ከኛ ጋር Trade ስታደርጉ - Free Signal - Free Analysis -Free Education material ታገኛላቹ https://t.me/Dallolforex Forex Trading ለመጀመር ብላቹ መነሻ Capital ያጣቹ እነዚን Platform በመጠቀም እስከ 200$ እና ከዛ በላይ መስራት ትችላላቹ ከዛ ወደ Trade መቀላቀል ትችላላቹ 1. Buzzer App. ( 70%) 2. Mec App (100+%) 💵🔥 3. honeygain (100% ) 💵🔥 4. Jump ( 90%)

ለ 2026 Forex trading መጀመር የምትፈልጉ በነፃ ከኛ ጋረ Trade ያድርጉ Forex trading ለመቀላቀል Exness Sign up and Verify አድርጉ Binance Sign up and Verify አድርጉ Binance በመጠቀም ወደ Exness Deposit አድርጉ USDT Binance P2P ታገኛላቹ ከ 50 -100$ Deposit አድርጉ ከኛ ጋር Trade ስታደርጉ - Free Signal - Free Analysis -Free Education material ታገኛላቹ https://t.me/Dallolforex Forex Trading ለመጀመር ብላቹ መነሻ Capital ያጣቹ እነዚን Platform በመጠቀም እስከ 200$ እና ከዛ በላይ መስራት ትችላላቹ ከዛ ወደ Trade መቀላቀል ትችላላቹ 1. Buzzer App. ( 70%) 2. Mec App (100+%) 💵🔥 3. honeygain (100% ) 💵🔥 4. Jump ( 90%)

ለ 2026 Forex trading መጀመር የምትፈልጉ በነፃ ከኛ ጋረ Trade ያድርጉ Forex trading ለመቀላቀል Exness Sign up and Verify አድርጉ Binance Sign up and Verify አድርጉ Binance በመጠቀም ወደ Exness Deposit አድርጉ USDT Binance P2P ታገኛላቹ ከ 50 -100$ Deposit አድርጉ ከኛ ጋር Trade ስታደርጉ - Free Signal - Free Analysis -Free Education material ታገኛላቹ https://t.me/Dallolforex Forex Trading ለመጀመር ብላቹ መነሻ Capital ያጣቹ እነዚን Platform በመጠቀም እስከ 200$ እና ከዛ በላይ መስራት ትችላላቹ ከዛ ወደ Trade መቀላቀል ትችላላቹ 1. Buzzer App. ( 70%) 2. Mec App (100+%) 💵🔥 3. honeygain (100% ) 💵🔥 4. Jump ( 90%)

Forex Trading ለመጀመር ብላቹ መነሻ Capital ያጣቹ እነዚን Platform በመጠቀም እስከ 200$ እና ከዛ በላይ መስራት ትችላላቹ ከዛ ወደ Trade መቀላቀል ትችላላቹ 1. Buzzer App. ( 70%) 2. Mec App (100+%) 💵🔥 3. honeygain (100% ) 💵🔥 4. Jump ( 90%) ለ 2026 Forex trading መጀመር የምትፈልጉ በነፃ ከኛ ጋረ Trade ያድርጉ Forex trading ለመቀላቀል Exness Sign up and Verify አድርጉ Binance Sign up and Verify አድርጉ Binance በመጠቀም ወደ Exness Deposit አድርጉ USDT Binance P2P ታገኛላቹ ከ 50 -100$ Deposit አድርጉ ከኛ ጋር Trade ስታደርጉ - Free Signal - Free Analysis -Free Education material ታገኛላቹ https://t.me/Dallolforex

XAU/USD (M30) analysis Gameplan: 1.Our SBR zone at 4238.5-4244.5 serves as a pivotal zone. If price respects and creates a m1 bearish choch + bullish DXY PA, i will look for sells. However, if price is too bullish, closes above, i will look for pullback buys. 2.Potential sells if price breaks inducement low at 4193.5. 3.Potential buys if price breaks above previous structure high at 4264.6. I will then wait for price to pullback to a bullish FVG for buys. 4.Medium risk buys at our OB zone at 4178.5-4169

Monday is Money day 🤑💰🤑💵💸💲

XAU/USD (m30) analysis Gameplan: 1.Our RBS zone at 3227-3220 serves as a pivotal zone. If price respects, creates a m1/5 bullish CHoCH , i will look for buys upon pullback to FVG. 2.However, if price is too bearish and breaks below, we will have a m30 bearish CHoCh. I will then look for pullback sells upon a FVG. 3.Potential buys if price breaks above EQH at 4256.5 4.Medium risk buy zone at our RBS + FVG zone at 4193-4185.5

all brokers glitching stay safe traders
all brokers glitching stay safe traders

XAU/USD (m30) analysis Since market just did a 1 way breakout, i will keep it simple today focus on pullback buys. Gameplan: 1.Potential buys at our SBR + bullish engulf zone at 4172-4168.5 2.Medium risk buys at our BB + FVG zone at 4167.8-4163 3.Our H1 OB zone at 4197-4205.5 serves as a pivotal zone. If price rejects and creates a m1/5 bearish choch + bullish DXY PA, i will look for sells. However, if price is too bullish, Doesn’t give us any bearish choch, i will wait it out and focus on pullback buys. 4.Potential sell scalps if we see a m15 bearish choch, i will look for sells upon pullback to a bearish m5 FVG. 5.Potential risky buy scalps if i see price taps into our huge fvg at 4180.5-4171.5, and dxy give us a bearish movement

1. Project-Based Metrics: እሄን የምንጠቀመው የአንድን Coin Purpose ወይም ጥቅም ለማወቅና የረጅም ጊዜ አካሄዱን ለማወቅ ነው, እንዴት ነው የምናደርገው ከተባለ የምናያቸው ብዙ ነገሮች አሉ, ከነዛ ውስጥ:- ➜ Whitepaper & Roadmap: ስለ Coinu ጥርት ያለ እና ግልጽ የሆነ አጠቃላይ የሚፈታውን ችግር, የሚጠቀመው መፍትሔ እና Technology ከብዙ አመታት እቅዱ ጋር የሚነግረን ነው, የት ነው ምናየው ካላቹ የ Cryptocurrencyው Official Website ላይ ነው ➜ Team & Advisors: የአንድ Coinን Development team, Partner እና አማካሪዎችን Check ማድረግ ነው, እሄንንም የነሱ Website ላይ Check ማድረግ ትችላላችሁ ➜ Technology & Use case: በአጭሩ Utility ማለት ነው ወይም የCoinን ፈጠራ, ቀጣይነት, Security እና Real World ችግሮችን ይፈታል ወይስ አይፈታም የሚለውን Check ማድረግ Just Search አርጋቹ ወይም የነሱ Website ላይ ታገኙታላቹ ➜ Competitors & Market Position: Projectu እንዴት ራሱን ከሌሎች ተወዳዳሪዎች ጋር አንደሚለይ ማወቅ... 2. Financial Metrics: ስለ አንድ Cryptocurrency Economics እና Market Dynamics ወይም Market ውስጥ ያለውን ሁኔታ Analyze ማድረግ ነው, እዚ ውስጥ የሚካተቱ ነገሮች:- ➜ Market Cap: የ Coinን አጠቃላይ Size እና የማደግ Potentialሉን ለማወቅ ይጠቅማል, ምክንያቱም ትንሽ Market cap ያለው Coin ለ rug pull ይመቻል, So በቀላሉ ልትበሉ ትችላላቹ, እሄን ቀጥታ የሆነ Exchange ላይ ማየት ትችላላችሁ ➜ Liquidity & Trading Volume: ትልቅ trading volume እና liquidity ካለ Price ላይ ጫና ሳይደርስ በቀላሉ መሸጥ ይቻላል ➜ Supply Mechanism: የአንድን Coin Total supply, Circulating supply እና Supplyን affect የሚያረጉ Mechanism መረዳት ነው (eg: Token unlock..) ➜ Tokenomics: የአንድን Coin ጠቅላላ Economic መዋቅሩን እና Modelሉን የምናይበት ነው, የCoinu Official Website ላይ ማየት ትችላላችሁ 3. Onchain Metrics: real time የ Cryptocurrencyውን Activity Check ማድረግ ነው, እሄንን ብዙም ላንጠቀመው እንችላለን, ከዚ መካከል:- ➜ Daily Active Users, Transaction Volume, አዲስ Wallets, TVL እና የመሳሰሉ ነገሮች አሉ ግን ብዙ ጊዜ ስለማንጠቀመው አትጨናነቁበት Generally, Fundamental Analysis ለመስራት Trade ማድረግ የምትፈልጉትን Coin Official Website ውስጥ ገብታቹ Analyze ማድረግ ትችላላችሁ Fundamental Analysis በጣም ቀላል Just Check ማድረግ ነው እላይ የተፃፈው ግራ ካጋባቹ ብዙ አትጨናነቁበት 3. SENTIMENTAL ANALYSIS: እሄንን ሰምታቹት ላታቁ ትችላላችሁ ግን ቀላል Concept ነው Sentimental Analysis ማለት የ Investors ጠቅላላ ለማርኬቱ ያላቸውን Psychological አስተሳሰብ ተጠቅመን የማርኬቱን እንቅስቃሴ መገመት ነው በአጭሩ የ Marketun Mood መረዳት ነው ይህን የምንጠቀምበት ምክንያት Crypto ለማህበረሰቡ አስተያየት ወይም ለ Public Opinion በጣም Sensitive ስለሆነ ነው Sentimental Analysis ለመስራት ብዙ ምንጠቀማቸው ነገሮች አሉ, ከነዛ ውስጥ ዋና ዋናዎቹ:- ➜ Social Media Monitoring: real time sentiment ለማግኘት እንደ Twitter(X), Reddit እና Telegram Check ማድረግ ነው ➜ Fear & Greed Index: ዋነኛው ነገር እሄ ነው በ Investors መካከል ያለውን የፍርሃት እና የስግብግብነት ስሜት ይነግረናል, Indexu ከ0-24 ከሆነ በጣም ፍርሀት አለ እና አየተሸጠ ነው ማለት ነው (እኛ ደሞ እንገዛለን), ከ24-74 ከሆነ Neutral ነው, ከ75-100 ከሆነ ደሞ ያ Coin በጣም ተገዝቷል ማለት ነው So እኛ እንሸጣለን ወይም Profit እንወስዳለን ማለት ነው (" Be greedy when everyone is afraid and be afraid when everyone is Greedy") ➜ Onchain Analytics: Analyzing publicly available blockchain data like:- Exchange inflow/outflow, whale movement... ➜ Economic News ans Events: የተለያዩ Marketን affect ሊያረጉ የሚችሉ ዜናዎች ወይም Events እንደ: Dollar Index, Stock Market Performance, Interest rates...etc በአጠቃላይ Sentimental Analysis የማርኬቱን Mood አውቀን እንደ Confluence ምንጠቀመው Analysis ነው ስለ Spot Trading Analysis በሰፊው ባይሆንም በትንሹ እሄን ይመስላል, ጥያቄ ካላቹ Drop it in the Comments በጣም ረዝሟል መሰለኝ ግን tiktok እና ig ላይ ከምታጠፉት ስዓት አንፃር Normal ነው🤨 HALAX - Think Smarter. Trade Smarter.

Do your own research and take a advantage

🔖🔖🔖🔖 < $104,000
🔖🔖🔖🔖 < $104,000

NEW: 🇺🇸Federal Reserve lowers interest rate by 25 basis points.

Crazy pump and dump Be safe guys
Crazy pump and dump Be safe guys

🇺🇸 President Trump says tariffs can be used to pay US debt.

New record, almost 3000pips dump in a single day. Remember dont buy unless u see a m30 bullish CHoCH. Learning to stay out of the market is an important skill.

and Round 2 Buy Gold Running 300 pips in profit