🇵🇸መስጂድ አል-ፉርቃን (ጉቶ )🇵🇸
Open in Telegram
↪️ ይህ ቻናል ጠቃሚ ጠቃሚ ጉቶ ፉርቃን መስጂድ የሚሰጡ 🖊ፁሁፎች 🖊 ኹጥባውች 🖊ሙሀደራውች 🖊ጥያቄውች የሚለቀቅቀት ነው ጆይን ብላችሁ ግቡ መርኸበን ቢኩም ።
Show more1 438
Subscribers
-324 hours
+27 days
+1630 days
Posts Archive
📮🔖 بعنوان: الإحتفال بمولد النبي صلي الله عليه وسلم ......
🔖መውሊደን ማክበር...
📎በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ጣፋጭ ኹጥባ
🇪🇹 ከአማርኛ ትርጉም ጋር የቀረበ
🎤 በኡስታዝ አቡ ኡመይር መሀመድ ሙህዩዲን حفظه الله تعالى ورعاه
🕌 በመስጂድ አስ-ሱና ቆረፍቻ
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
https://t.me/mesjdesunakorefcha
✍ሙሀደራ ጉቶ ፉርቃን ነው ።
✅ እነሆ ነገ እለተ ዕሁድ እንደተለመደው ሳምንታዊ የሙሓደራ ፕሮግራም የሚኖር ይሆናል።
🤝 የዙሁር ሰላት እንደተሰገደ ሁላችንም ጉቶ መስጂድ አል-ፉርቃን እንገናኝ።
• መንፈሳችን እናድስ!
• ወንድማማችነትን እናጠናክር!
• ኢማናችንን እናጎልብት!
=ወደ ፊት ነው እንጂ የለም ወደ ኋላ
=መማር ማስተማር ነው አንፈልግም ሌላ
.
.
.
= ውጣ ከከተማ ውረድ ወደ ሜዳው
= ሓያ ዐለል ፈላሕ በልና ተጣራው!!
=ይብረድህ ይራብህ ለዚህ እስልምና
=ችግር ካልቀመሱ መች ያብባል ሱና??
= ውጣ ከከተማ ውረድ ወደ ሜዳው
= ሓያ ዐለል ፈላሕ በልና ተጣራው!!
=ይብረድህ ይራብህ ለዚህ እስልምና
=ችግር ካልቀመሱ መች ያብባል ሱና??
https://t.me/httpgoto
https://t.me/wrbazer
🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته🤝
ውድ ሙስሊም ወንድም እህቶቼ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እያልኩ ያው ለመልካም ስራ ለመተዋወስ ያህል ነው
ያው እሱም እንደምታውቁት ወደ አላህ ተጣሪ የሆነው ታላቁና ተወዳጁ ወንድማችን አስተማሪያችን🔰 አቡ አብደላ ኸድር ታሞአል ዱአ እናድርግለት
ይህ ወንድማችን ለዚህ ዳዕዋ ብዙ ለፍቶዋል በዚህ ዘመን በዚህ ጊዜ ከቤተሰቦቹ ርቆ ለዳዕዋ ደቡብ ክልል ገጠሩ ክፍል ገብቶ ተውሂድን ያነገሰ ሰው ነው አላህ ይቀበለውከአንድ ጀፎረ ወደ አንዱ ጀፎረ ያሁሉ ርቀት ለዳዕዋ በግሩ ፀሀይ ነው ብርድ ነው ሳይል በሸለቆ በጫካ ሲጓዝ በአይናችን የተመለከትነው ነው ሀቂቀተን ሰዎችን መካሪ ተናናሽ አዛኝነቱ ሰብሩ ያጅባል አላሁ መባሪክ
እንደዚህ አይነት በዳዕዋ ላይ ያሉ ወንድሞች ሲታመሙ ማየት ውስጥህ ቢሰማህም ነገር ግን የአላህ ውሳኔ ነው እሱ እንዳመጣው እሱ ይመልሰውታላቁ የዳዕዋ አባታችን አቡ አብድራህማን አብራርና ታላቁ ወንድማችን አባታችን አቡ አብደላ ኸድር አላህ አፍያ ያድርጋቸው እንዘይራቸው በዱአ አንርሳቸው ሌሎችም የታመመው ባጠቃላይ አላህ አፍያ ያድርገው https://t.me/nurders/11037
صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا
💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫
اللهم صل على محمد وعلى آل محمد
كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد،
اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد
كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد.
✍ጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ ጉቶ መስጂድ አል-ፉርቃን ድንቅ ቦታ፣ ድንቅ ልጆች ፣ድንቅ አንድነት....
♻️ በገጠራማ አካቢቢ የሚገኘው በቅርብ ግዜ የተጀመረው መስጂድ አል-ፉርቃን ጉቶ በድንቅ ሁኔት በአሏህ መሺኢኣ የሄደ ነው።
🤌 ምንም እንኳን ቦታው ገጠራማ ቦታ ቢሆንም ሱና ከገባ በኋላ ከተማ ሆኖዋል። በቦታው ቡዙ መሰናክሎች ቢያጋጥማቸውም ከአሏህ በኋላ እነዚህ ጀግና ወድሞች በትዕግስትና በፅናት ተወጥተውታል።
🩸ማህበረሰባችን ከእውቀት የራቀ ቢሆንም ውስጡ ግን ኸይር ወዳድ ነው... ሰርጎ ገቦች ግን ያንን ኸይር እንዳይቀበሉ ሲሉ ቡዙ ነገር አድርገው ነበር...
➻ ነገሩ ግን አሏህ ሂዳያ የፃፈለት ሰው ማንም ሊከለክለው አይችልም። ምንም ቢታገሉም ቢለፉም አላህ ግን ሀቅ የበላይ ከማድረግ ውጪ እንቢ ብለዋል።
አጥማሚ አስተማሪውችም ተቀባይነት አጥተው ተሸኝቸዋል... ከቤተሰቦቻችን ለማጣላት የዘረጉትም መረብ እራሳቸው ሲወድቁበት አይተናል።
🗞 ፉርቃን መስጂድ ምንም እንኳን በቆርቆሮ በሸራ የተሰራ ቢሆንም ውስጡ ግን ንፁሁ ዐቂዳ የሚገኘበት ቦታ ነው።
🍁 መስጂዱ ውስጥ ከዐቂዳ፣ ከፊቅህ ፣ከሲራ ፣ከነህው ፣ከሙሰጠለህ.. ሌሎችም የትምህርት ዘርፎች ያገኛሉ።
🍃 ሰፈሩ መጀመረያ አዛን የማይሰማበት ሶላት በቅጡ የማይሰገድበት ሰፈር ነበር አሁን ግን አልሃምዱሊላህ አዛን ሶላት ቂራኣት በአማረ መልኩ ይገኛል።
➲ይህ ሰፈር ትላልቅ መሻይኾቻችንም ዘይረውታል ሸይኻችን አቡቀታዳ፣ ሸይኻችን አቡ የህያ ሸይኻችን፣ አቡ ሙሓመድ ሌሎችም ዘይረውታል አላህ መልካም ምንዳቸውን ይመንዳቸው🤲
✅ገጠር ላሉ የጉቶ ልጆች ፦መጠንከር መበርታት በአላቹሁበት ሂማ ልትቀጥሉበት ምክሬ ነው.... ዒልም እንዲሁ ነው የሚሰበሰበው በሶብር ይህንን ሱና የበለጠ ከፍ አድርጉት
✅ ከተማ ላሉ የጉቶ ልጆች፦እናንተ ባላቹሁበት መማር መለወጥ ከዛ ቤተሰቦቻቹ መለወጥ ይጠበቅባቹሃል።
👋 ዝም ብሎ ማዘዝ ትርጉም አይኖረውም ተምረህ ለወንድምህ እንዴንት እንደሆነ አሳየው....
➶ምክርና ሻወር ከእራስ ነው የሚጀምረው አይደለ ሚባለው... እራሳቹሁ ከሱስ፣ ከአልባሌ ቦታ ነፃ ወጥታቹሁ ሰፈራቹም የበለጠ ነፃነቱ የማወጅ ሀላፍተና አለባቹ።
መጃጃል ይብቃን ፣ወደ መስጂድ እንመለስ ፣ጨክነን ደርስ እንጀምር ፣ወንድሞቻችን ከጎናቸው ሆነን አይዞዋቹሁ እንበላቸው።፧
📏 ሌላም ቦታ ያላቹሁ ወንድሞች የሰፈራቹ ሃል በምን ላይ ነው?! በተለይ ከፉርቃን መስጂድ አጎራባች ሰፈሮች ምን ላይ ናቹሁ?ማህበረሰባቹ ከሽርክ ከቢዳዓ የማለቀቅ ሙራላቹ ምን ያህል ነው? እራሳቹ ጠይቁና
♻️ ከፉርቃን መስጂድ ከወንድሞቻቹ ተናባቹ በርቱ ምንም ነገር አላግ በአልጋ አይሆንም ፈተና የግድ ነው ታግሳቹ ሰፋራቹ አፅዱ!!
===========================
🤳አንዴ ትንሽ ሆነው፣ ዱላ፣ መታሰር፣ መሰደብ ፤ሳይበግራቸው ለሱና ለተፋለሙ የጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ የጉቶ ወጣቶች 👍
#ሱና_ይለምልም
#ቢዳዓ_ይውደም
يُرِيدُونَ أَن يُطْفِئُوا نُورَ اللَّهِ بِأَفْوَاهِهِمْ وَيَأْبَى اللَّهُ إِلَّا أَن يُتِمَّ نُورَهُ وَلَوْ كَرِهَ الْكَافِرُونَ የአላህን ብርሃን በአፎቻቸው ለማጥፋት ይፈልጋሉ፡፡ አላህም ከሓዲዎች ቢጠሉም እንኳ ብርሃኑን መሙላትን እንጅ ሌላን አይሻም።🗯እነዚህ
⌛️ቅንጭብጭብ⏳
🗯ለምን ጠሉት?!👇
በሚል ርዕስ ከፉርቃን መስጂድ ጉቶ ከዋጂባት ደርስ የተቀነጨበ ......
🎧Abu Ammar ibn Jamal al-Habashi
🕌 ፉርቃን መስጂድ (ጉቶ)
====ተቀላቀሉ ======
♻️https://t.me/httpgoto
♻️አዲስ ሙሓደራ ከጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ ቆረፍቻ መስጂድ አል-ሱና አላህ ይጠብቃት።
🍁መውሊድ የማንቀበልበት 5 ሰበቦች ⤵️
በሚል ርዕስ የተደረገ አጠረ ያለ ነሲሃ....
===========================
1ኛ-ዒባዳ ተውቂፊያ ነው።
2ኛ-ሶሃቦች ሰላልሰሩት።
3ኛ-ደጋግ ሰለፎቻችን ሰላልሰሩት።
4ኛ-ውስጡ ቡዙ ሙኻለፋ ሰላለበት።
5ኛ-ይህ ነገር ያመጣው ጠላት እንጂ ወዳጅ ሰላልሆነ።
🎧 በወንድም አቡ አማር ኢብኑ ጀማል አሏህ ይወፍቀው
🕌 መስጂድ አል-ሱና [ቆረፍቻ]
🤳https://t.me/mesjdesunakorefcha
📮ስለ ተውሂድ አሳሳቢነት 📚
📎በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ጣፋጭ ሙሀደራ
♻️ በውስጡ ሰባቱ ሰማያት እና ምድር የተፈጠሩበት ዓላማ
♻️ የሰው ልጅ ዱንያውንና አኼራውን እንዲስተካከል ተውሂድ መያዝ እንዳለበት
♻️ተውሂድን ያልያዘ ትልቁን ኪሳራ የከሰረ መሆኑ
♻️ በአላህ የሚያሻርክ/የሚያጋራ በጀሃነም ዘውታሪ መሆኑ
♻️ የሀብታችን ዋና ንብረት ተውሂድ መሆኑ
♻️ ስለ ሶስቱ የተውሂድ ክፍሎች ማብራሪያ እና ሌሎችም ነጥቦች ተዳሰውበታል
🎤 በኡስታዝ አቡ ሚዕዳን አብድረህማን አክመል حفظه الله
🕌 በሱና መስጅድ ቆረፍቻ አላህ ይጠብቃት
📎 https://t.me/mesjdesunakorefcha
📚📚📚📚
───────────
ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -
«ለማንኛውም ፀጋ ምቀኛ እንዳለው ሁሉ ለማንኛውም ሀቅ ደግሞ አስተባባይና ተእቢተኛ አለው።»
📚 ۞ مفتــاح دار الـســعادة【1/216】۞
───────────
♻️በቁርአን የተቀነባበረ መሳጭ የሆነ ግጥም
🌹🌹ልዩ የመውሊድ ስጦታ 🌹🌹🌹
መውሊድና መስቀል!!!
...በሀዲስ በቁርአን ብንታዘዝ ኖሮ
ጭቅጭቅ ውዝግብ በየቦታው ከሮ...
🔥ስለ መውሊድ አጠቃላይ ዳሰሳ በጥያቄ መልኩ ያስተናግዳል!
✅ብዙ ነገሮችን አንስቶ ያወጋል እርሶ ብቻ ማዳመጥ ይጀምሩት!
✍በወንድማችን ጁሀር ኡመር አላህ ይጠብቀው።
https://t.me/Ibnumuhamd/474
♻️የጁዑማ ኹጥባ ከጉራጌ ዞን ወልቂጤ መስጂድ አል-ሱና አላህ ይጠብቃት .......
🎙ወጣትነትህ♦️
➻ በሚል ርዕስ የተደረገ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪየሆነ የጁዑማኹጥባ ከአማርኛ ትርጉም አብሮ የቀረበ.....
🎧 በታላቁና ወደ الله ተጣሪ በሆነው በወንድም አቡ አማር ኢብኑ ጀማል አላህ ይወፍቀው።
🕌በወልቂጤ ከተማ መስጂድ አል-ሱና
🗞️ በ Telegram~Channel 👇
https://t.me/selefy
https://t.me/wrbazer
https://t.me/httpgoto
⏳ ዳዕዋ ቅንጭብጭብ [part 29]
🚨 በሁሉም ነገር ፍትሀዊ ሁን!
🎙️ በሚል ርእስ ኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ...
🕌 በፊት ፉርቃን መስጂድ ካደረገው ሙሀደራ ተቀንጭቦ የቀረበ።
☑️ ሙሉውን ለማግኘት!⤵️
🔄 Play ▶️ ──────◉
📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/20896
📮 ፈተናዎች ከአላህ አያርቁን !
♻️ ነብዩላህ አዩብ ዐለይሂ ሰላም
♻️ ነብዩላህ ዘከርያ ዓለይሂ ሰላም
♻️ ነብዩላህ ዩኑስ ዓለይሂ ሰላም
እና ሌሎችንም የአላህ ባሮች ተፈተኑ
ነገር ግን ወደ አላህ የበለጠ ተጠጉ
እንጂ ያን ፈተና ከአላህ አላራቃቸውም
✍የትኛውም ጉዳይ የሚደርስብን አላህ የፃፈው ብቻና ብቻ ነው✅
🎤 በኡስታዝ አቡ አማር ዳውድ ጀማል حفظه الله
🍁ከእውቀት ~መሰናክሎች {አድካሚውች}
በሚል ርዕስ ከደርስ የተቀነጨበ ።
🎧 Abu Ammar ibn Jamal al-Habashi።
🕌 አል-ፉርቃን [ጉቶ]
💦https://t.me/httpgoto
♻️የሱና -አንበሳው -ኢብኑ ተይሚያ
በሚል ርዕስ የተደረገ ሙሓደራ⤵️
===========================
➲ኢብኑ ተይሚያ ማነው?!
➲ኢብኑ ተይሚያ ትላልቅ ተማሪውቹ ማናቸው?
➲የኢብኑ ተይሚያ ዐቂዳ ምንድ ነበር?
➲ከኢብኑ ተይሚያ ወርቃማ ንግግሮች
➲ሰለ ኢብኑ ተይሚያ ኡለማውች ምን አሉ?
➲ኢብኑ ተይማያ ዒልም ላይ ጁሁዱ ምን ይመስላል?
===========================
🎧በወንድም አቡ አማር ኢብኑ ጀማል አሏህ ይወፍቀው።
🕌መስጂድ አል-ፉቃን {ጉራጌ -ጌቶ--ጉቶ}
🤳https://t.me/httpgoto
📮 ማስታወሻ የማይቀር ዘወትር ሳምንታዊ የእሁድ ሙሓደራከጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ..
✅ እነሆ ነገ እለተ ዕሁድ እንደተለመደው ሳምንታዊ የሙሓደራ ፕሮግራም የሚኖር ይሆናል።
🤝 የዙሁር ሰላት እንደተሰገደ ሁላችንም ቀቡል ነጃሺ መስጂድ እንገናኝ።
♻️ሙሀደራው ወንዶችንም ሴቶችንም ያካተተ ሲሆን ልክ ዙሁር እንደተሰገደ ይጀመራል
~ ለቁምነገር ያሰብኩት ከዳኝ፣
~ ተስፋ ያደረግኩበት ከዳኝ፣
~ የንግድ ሸሪኬ ከዳኝ፣
~ ወዳጄ ያልኩት ከዳኝ፣
~ አብሮ አደጌ ከዳኝ፣
~ ሚስጢረኛዬ ከዳኝ፣
~ ሥራዬ ከዳኝ፣
~ ሀብቴ ከዳኝ፣
~ የትዳር አጋሬ ከዳኝ።
እያላችሁ ብዙ አታልቅሱ፣
ዋናው አላህ ነው፣
አላህ አይጣላችሁ፣
አላህ አያርቃችሁ፣
ውዱ ሀብት ዓፊያ ነው፣
ትልቁ ነገር ጤና ነው።
ጤና ብቻ አይክዳችሁ ወዳጆቼ ።
የሄደው ይመለሳል፣
የራቀው ይመጣል፣
የጠፋው ይተካል።
" አላህን ዓፍያ ለምኑት" ብለዋል ረሱላችን
ጤናችሁን ጠብቁ፣
ለአዕምሯችሁ ተጠንቀቁ።
https://t.me/Werkamanegegr
