en
Feedback
🇵🇸መስጂድ አል-ፉርቃን (ጉቶ )🇵🇸

🇵🇸መስጂድ አል-ፉርቃን (ጉቶ )🇵🇸

Open in Telegram

↪️ ይህ ቻናል ጠቃሚ ጠቃሚ ጉቶ ፉርቃን መስጂድ የሚሰጡ 🖊ፁሁፎች 🖊 ኹጥባውች 🖊ሙሀደራውች 🖊ጥያቄውች የሚለቀቅቀት ነው ጆይን ብላችሁ ግቡ መርኸበን ቢኩም ።

Show more
1 438
Subscribers
-324 hours
+27 days
+1630 days
Posts Archive
✍ ሱና ልክ እንደ "ኑህ" መርከብ ነች። እሰዋ ላይ የወጣ ይድናል... ከእስዋ ወደ ኋላ የቀረ ይሰምጣል። [ኢማሙ ማሊክ] ♻️https://t.me/httpgoto/2261
ሱና ልክ እንደ "ኑህ" መርከብ ነች። እሰዋ ላይ የወጣ ይድናል... ከእስዋ ወደ ኋላ የቀረ ይሰምጣል። [ኢማሙ ማሊክ] ♻️https://t.me/httpgoto/2261

📮 በዲናችን ጉጉት ይኑረን!! ♻️በሚል ርዕስ ለሴቶች የተደረገ አጭር ሙሐደራ። 🎙️ በወንድም አቡ ዐማር ኢብኑ ጀማል አላህ ይጠብቀው። 📅 ቅዳሜ 30/12/2018E.C 📅 🕌 በፉርቃን መስጂድ {አዲስ አበባ} ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎https://t.me/httpgoto

ደርስ 001
​📖 «الصحيح المنتقى من أذكار المصطفى» ✍️ አዘጋጅ፦ ሸይኽ አቡል-የማን ዐድናን አል-መስቀሪ (ሐፊዘሁልላህ) 🎙️ በወንድማችን፦ አቡ ሱሀይብ ዐብዱረሕማን ቢን ኢስማዒል 📍 ቦታ፦ በጉቶ አል-ፉርቃን መስጂድ ​📄 የኪታቡን ፒዲኤፍ (PDF) ለማውረድ እዚህ ይጫኑ PDF ፦ ​◦ አዳምጠው ይጠቀሙበት፤ ለሌሎችም ያጋሩ! https://t.me/AbuSuhaibaamesh/577 ✍️

📚 የኪታቡ ፒዲኤፍ (PDF) 📚
​📖 «الصحيح المنتقى من أذكار المصطفى»
✍️ አዘጋጅ፦ ሸይኽ አቡል-የማን ዐድናን አል-መስቀሪ (ሐፊዘሁልላህ).https://t.me/httpgoto

✍የአንድ ሙተነቂብ ሴት ወንጀል መስራት ያንቺን መገላለጥ ልክ አያደርገውም!!! https://t.me/httpgoto
የአንድ ሙተነቂብ ሴት ወንጀል መስራት ያንቺን መገላለጥ ልክ አያደርገውም!!! https://t.me/httpgoto

🕌 በጉቶ አል-ፉርቃን መስጂድ አዲስ ደረስ ሊጀመር ነው! ┌──────────────────────────────┐ ⠀ ◽️ የኪታቡ ስም፦ ╚» الصحيح المنتقى من أذكار المصطفى ﷺ ⠀ ◽️
🕌 በጉቶ አል-ፉርቃን መስጂድ አዲስ ደረስ ሊጀመር ነው! ┌──────────────────────────────┐ ⠀ ◽️ የኪታቡ ስም፦ ╚» الصحيح المنتقى من أذكار المصطفى ﷺ ⠀ ◽️ የኪታቡ አዘጋጅ፦ ╚» ሸይኽ አቡል-የማን ዐድናን ቢን ሑሰይን አል-መስቀሪ ⠀ ◽️ በወንድም፦ ╚» አቡ ሱሐይብ ዐብዱረሕማን ቢን ኢስማዒል ⠀ ◽️ ቦታ፦ ╚» በጉቶ አል-ፉርቃን መስጂድ (مسجد الفرقان ) ⠀ ◽️ ጊዜ፦ ╚» ከዐስር ሶላት በኋላ ⠀ └──────────────────────────────┘ ─── ── ✦ ── ─── 𓆩 የደርሱ ዓላማና ጠቀሜታ፦ 𓆪 ─── ── ✦ ── ─── ▫️ የነብያችንን (ﷺ) ሶሒሕ የሆኑ አዝካሮችን በጥራት ለመማር። ▫️ የዕለት ተዕለት ውሎአችንን በጌታችን ዚክር ለማስጌጥና ልባችንን ለማረጋጋት። ─── 𓂂✧𓂂 ─── 🌐 የቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል እዚህ ይጫኑ ─────────────────────────

✍ መስጂድ ለመስገድ ሂደህ ጫማህ ቢጠፋብህ ይሄ ትንሽ ችግር ነው። ♻️ትልቁ ችግር ጫማህ ከመስጂድ ደጅ ማይገኝ ሲሆን ነው ። ለገባው ብቻ 🙌 https://t.me/httpgoto
መስጂድ ለመስገድ ሂደህ ጫማህ ቢጠፋብህ ይሄ ትንሽ ችግር ነው። ♻️ትልቁ ችግር ጫማህ ከመስጂድ ደጅ ማይገኝ ሲሆን  ነው ። ለገባው ብቻ 🙌 https://t.me/httpgoto

📱በሚድያ አጠቃቀም ላይ የልቅነት መዘዙ⁉️ 🛑አሁን ባለንበት ሁኔታ ለተራ ሚድያ ላገነነውና ለተራ ነገራቶች ከህፃን እስከ ሽማግሌ፤ ከሊቅ እስከ ደቂቅ፤ ከሴት እስከ ወንዱ፤ከተራ ጃሂል እስከ ኡስታዝ ተብዬ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ ሲንጋጋ፤ ገንዘብና ወቅቱ እየገበረ ለሊት ደግሞ እንቅልፉ አጥቶ ሲያነጋ ስታይ!!! ስለደጃል ያሁሉ ተነግሮን ሲያበቃ ከዛ ሁሉ ማታለያውጋ ቢመጣ ስንት ሰው እንደ ሚከተለው ለማሰብ ቀላል ነው። 🎙ኡስታዝ አቡ ዐብዱልመናን ኻሊድ ቢን ጠይብ 📎https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/20955 https://t.me/Abuabdlmenan/2160

በአላህ ፈቃድ ከዙሁር ሰላት በኋላ በቋንጤ መስጂድ ሙሃደራዎች የሚሰጡ ሲሆን፣ በቀጥታ ስርጭት (Live) ወደ እናንተ የምናደርሳችሁ ይሆናል፤ ስለዚህ እንዳያመልጣችሁ ተከታተሉ!» ​• ⏰ ጊዜከዙሁር በኋላ • 📍 ቦታቋንጤ ትምህርት ቤት • 🔴 የስርጭት ሁኔታ፦ የቀጥታ ስርጭት (Live Stream) 🎥📡 📡https://t.me/AbuSuhaibaamesh/544

ታላቁ ሰሃብይ ዓልይ ኢብን አቢ ጣሊብ رضي الله عنه እንዲህ ይላሉ 👌እያንዳንዱ ጣፋጭ/መልካም የተባለ ነገር ቀምሻለሁ 🤌ከዐፍያ/ከጤና የተሻለ መልካም አላገኘሁም እንዲሁም 👎እያንዳንዱ የዱን
ታላቁ ሰሃብይ ዓልይ ኢብን አቢ ጣሊብ رضي الله عنه እንዲህ ይላሉ 👌እያንዳንዱ ጣፋጭ/መልካም የተባለ ነገር ቀምሻለሁ 🤌ከዐፍያ/ከጤና የተሻለ መልካም አላገኘሁም
እንዲሁም
👎እያንዳንዱ የዱንያ መራራ ቀምሻለሁ 🫴ወደ ሰዎች ከመፈለግ የበለጠ መራራ አላገኘሁም ✅የአላህ ከአንተ ወጭ ወደ ማንንም ፈላጊ አታድርገን🤲

. ከወቅቶቹ ይበልጥ የሚከጀልባት ወቅት አሁን ናት✅ 🤲በዱዓ እንወጥር/ችክ ብለን እንለምን አላህ ይወፍቀን🤲

⌛️ቅንጭብጭብ 💥ወንጀል ~ያደክማል!!👇 በሚል ርዕስ ከፉርቃን መስጂድ ጉቶ ከዋጂባት  ደርስ  የተቀነጨበ ...... 🎧Abu Ammar ibn Jamal al-Habashi 🕌 ፉርቃን መስጂድ (ጉቶ) ====ተቀላቀሉ ====== ♻️https://t.me/httpgoto

🚨 የወንጀል ፋና! 📎 https://t.me/httpgoto

👉ለሁሉም አይቀሬ የሆነው ሞት! 🎙ሸኽ አብደላህ አቡ ቀታዳ ሀፊዘሁላህ https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/7675

አትርሱት እንጂ....     ኡስታዛችን አቡ አብደሏህ ኸድር አላህ ይጠብቀው ያሽረው ታሞ ነው ያለው ዱዓ አድርጉለት። ♻️ በማን ዱዓ አላህ አፍያ እንደሚሰጠው አይታወቅምና ሁላችንም ዱዓ እናድርግለት። 🤝 አቡ አቡ አብደሏህ  አላህ ይቀበለውና ታጋይ ነው  ፣አዛኝም ነው፣ ለወንድሞቹም አሳቢ ነው ፣በቃ አላህ በሚያውቀው የታደለ ሰው ነው።
نحسبه كذالك والله حسيبه ولا نزكي على الله أحدا
🤌እውነት ለመናገር ለእኛ ኡስታዛችን ብቻ ሳይሆን  እንደ አባት መካሪያችንም ጭምር ነው። በዚህ በከፋ ዘመን ሰዎች በሱናው እንይሰክኑ ብዙ ነገር ሲደረግ እናያለን እሱ ግን ክፉ ነገር እንኳን ቢያይ ጠጋ ብሎ መካሪያችን ነው። 🖇 ኡስታዛችን ታሞ ስናየው ለእኛም ህመማችን ነው ፣ግን አላህ አለ! ሙሉ ጤናውን ሰጥቶት ወደ ትግሉ እንደሚመለስ በአላህ ሙሉ እምነት አለን። ⏳ ኡስታዛችንን የቻለ ሰው ቢዘይረው አብሽር ቢለው ይህ አንድ ከሙስሊሞች ሀቅም ነው፣ለእሱም ብርታት ነው so የቻላችሁ ዘይሩት። 🎧ትልቁ ዓሊም ኢማሙ አህመድ በታመሙ ግዜ ኢማሙ አል-ሻፍዕይ ሊዘይሩት ሄዱና በጣም ታሞ ስለነበር ህመማቸውን ሲያዩ.... ..... እሳቸውም ታመሙ ከዛ ኢማሙ አህመድ ሲሻላቸው ወደ ታመመው አስተማሪያቸው ሊዘይሩ ሲመጡ ሻፍዕይ እንዲህ ብለው ገጠሙ.... 👇
◌مرضُ الحبيبِ فزرتهُ ◌فمرضتُ من أسفي عليهِ ◌شُفيَ الحبيبُ فزارني ◌فشُفيتُ من نظري إليهِጠየኩት ወዳጄ ሲታመም እዛኔ ◍እኔም ታመምኩለት ከልቤ አዝኜ ◍እርሱ ሲድን መጥቶ እኔንም ጠየቀኝ፣ ◍ፊቱን ባየሁ ጊዜ እኔንም ተሻለኝ
☝️አላህዬ አንተ ቻይ ነህና ኡስታዛችንን ሙሉ ዐፍያ ስጠው ፣አዩብን ነጃ ያለከው ምንም የማይሳንህ አምላካችን ሳይረፈድ አስተማሪያችን  የዓፍያን ዘውድ አልብስልን አላሁመ ኣ ሚን 🤲 🖋 ኢብኑ ጀማል ከዚህ በፊት የአቡ አብዷህ  ደርስ የሚለቀቅበት ቻናል ተቀላቀሉ👇 ♻️https://t.me/QuanteSuna ♻️https://t.me/QuanteSuna