en
Feedback
قناة ريحانة الإسلام

قناة ريحانة الإسلام

Open in Telegram

"*والعبادات ليست ثقيلة، ولكن القُلوب حين خَربتها الذنوب.. أثقلتها🌿*

Show more
1 297
Subscribers
+624 hours
-47 days
+1630 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+24
in 3 channels
August '26
+79
in 2 channels
Get PRO
July '26
+46
in 0 channels
Get PRO
June '26
+45
in 0 channels
Get PRO
May '26
+52
in 0 channels
Get PRO
April '26
+93
in 2 channels
Get PRO
March '26
+238
in 1 channels
Get PRO
February '26
+200
in 0 channels
Get PRO
January '26
+231
in 0 channels
Get PRO
December '25
+281
in 0 channels
Get PRO
November '25
+311
in 1 channels
Get PRO
October '25
+224
in 1 channels
Get PRO
September '25
+320
in 1 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
09 September+1
08 September+7
07 September+1
06 September+2
05 September0
04 September+3
03 September+2
02 September+2
01 September+6
Channel Posts
ከሁሉ የከፋው የልብ እምባ፣የአይንም ህመም የሚሆነው፦ ያመነች ልብ ስትክድ ፣የፀናችም እግር ስትደናቀፍ ማየት ነው። ​ሳሊሕ—ያ ያማረው ፂሙ ሲታጠርና ሲላጭ፤ ሳሊሗም—ያ የክብሯ መከናነቢያ (ሒጃቧ) እ
ከሁሉ የከፋው የልብ እምባ፣የአይንም ህመም የሚሆነው፦ ያመነች ልብ ስትክድ ፣የፀናችም እግር ስትደናቀፍ ማየት ነው። ​ሳሊሕ—ያ ያማረው ፂሙ ሲታጠርና ሲላጭ፤ ሳሊሗም—ያ የክብሯ መከናነቢያ (ሒጃቧ) እየቀነሰ ሄዶ በመጨረሻ ሲቀደድ! ​ከማግኘት በኋላ ማጣትን፣ ከቀጥተኛው መንገድ (ቅንነት) በኋላም ጥራጣሬንና መሳሳትን በአላህ እንጠበቃለን! ​ፈተናዎችማ እንዲህ ናቸው፦ የመርሆዎች ወንፊት፣ የእምነትም ማረጋገጫ ሚዛን! ​"ሰዎች «አምነናል» በማለታቸው ብቻ ሳይፈተኑ የሚተው ይመስላቸዋልን? ከእነሱ በፊት የነበሩትንም በእርግጥ ፈትነናል፤ አላህም እነዚያን እውነተኛ የሆኑትን በእርግጥ ያውቃል፤ ውሸታሞቹንም ያውቃል።" [አል-ዐንከቡት: 2-3] ​"አላህ ሙእሚኖችን (አማኞችን) መጥፎውን ከደጉ እስኪለይ ድረስ አሁን ባላችሁበት ሁኔታ ላይ የሚተዋቸው አይደለም።" [አሊ-ዒምራን: 179] ​ታዲያ... እንኳን ደስ አለው! ደግሞ ደጋግሞ ደስ ይበለው... ያ ትውልድ በትውልድ ላይ ሲተካ፣ እርሱ ግን በዲኑ፣ በሥነ-ምግባሩና በመርሆዎቹ ላይ እንደ ጸና ለሚኖር! ነፋስ የማይወዘውዙት፣ አዳዲስ ክስተቶችም አላህን እስኪያገኝ ድረስ ከቀጥተኛው መንገድ ፈቀቅ የማያደርጉት ለሆነው ጽኑ ሰው! ​"ከአማኞች መካከል በአላህ ላይ የገቡትን ቃል ኪዳን እውነት ያደረጉ ወንዶች አሉ፤ ከእነሱም ውስጥ የተሳለውን (ሕይወቱን) የፈጸመ አለ፤ ከእነሱም ገና የሚጠባበቅ አለ፤ (ቃላቸውንም) ምንም አልለወጡም።" [አል-አሕዛብ: 23] منقول

2
እህቴ ለመቀየር መጀመሪያ በልብሽ ሙሉ ፍላጎት እና አላህ ያግዘኛል የሚል የቂን ይኑርሽ ‼ አንቺ መቀየር ካልፈለግሽ ማንም አይቀይርሽም በአንቺ ህይወት ወሳኟ ራስሽ ነሽ። ተራራዎችን መውጣት የፈራ ለዘላላም በጉድጓዶች ውስጥ ይኖራል።! ራሳሽን ጠንካራም ደካማም ማድረግ ምርጫው ያንቺ ነው። ጠንካራ ነኝ ብለሽ ወደ አላህ ከተቃረብሽ አላህም ያግዝሻል። አይ አልችልም ካልሽም አላህም አያስችልሽም። እናም ውዷ እህቴ ለራስሽ ስትይ ራስሽን ጠንካራ አድርጊ። ሌላም ምርጫ የለም። ሁኔታዎችሽን ሁሉ አላህን በሚያስደስት ቀይሪያቸው። ከቀየርሻቸውም ፅናትን ያዢ። ፅናትም ሚገኘው ሃቅን አጥብቆ በማያዝ ነው። አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ።                   https://t.me/+skHnRetu6uo3NDk0
12
3
✅ልዩ ማበረታቻ ለጠንካራ የሱና እህቶቻችን! ✅በዳዕዋው ዘርፍ፣ ቁርኣን በማቅራት፣ ጠቃሚ መረጃዎችን በማጋራት እና ለሌሎችም አርአያ በመሆን ሌት ተቀን የሚለፉ ምርጥ የሱና እህቶች አሉን። 🧕የእነዚህን ውድ እህቶቻችንን ልፋት አሏህ በትልቁ የሚመነዳቸው ቢሆንም እኛም ለስራቸው ተገቢ ምስክር መሆን ማበረታታት እና ማድነቅ ተገቢ ነው ! እናም ቻናሎቻቸውን በቋሚነት ለማሳደግ እና ለሌሎችም መነቃቃት ይሆን ዘንድ ልዩ ፕሮግራም አዘጋጅተናል! ከሚጠቆሙት ውስጥ ከፍተኛ ድጋፍ (Like) የሚያገኙትን ከ1ኛ እስከ 5ኛ የሚወጡ እህቶችን በመለየት ቻናላቸውን በቋሚነት የምናሳድግ ይሆናል። ✅ ምን ማድረግ ይጠበቅቦታል? ይህቺ እህት ልትበረታታ፣ ልትደገፍ እና ልትመሰገን ይገባታል! የምትሏትን ጠንካራ አርአያ ሴት ስሟን እና የቻናሏን ሊንክ (Link) ከታች ባለው ቦት (Bot) ላኩልን። ብዙ ድጋፍ (Like) ያገኙት አሸናፊ ይሆናሉ! 💪 ✔️ ማሳሰቢያ፦ ጥቆማ የምንቀበለው እስከ ዛሬ ማታ 6 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው! አሁን ጀምሮ እጩዎችን ፖስት ማድረግ ስለምንጀምር ጊዜ ሳያጠፉ አሁኑኑ ይላኩልን። 👇 ስማቸውን እና የቻናላቸው ሊንክ ለመላክ ይህንን ቦት ይጠቀሙ ⬇ 👉 @fkr_eske_Jenet_Bot 👈 = t.me/FKR_ESKE_JENET
8
4
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」 ╭┄┈┈ ┆የቁርአን ተፍሲር ╎⚊⚊ ╎» በሸይኽ አወል አሕመድ አል ኬሚሴ ╰─────────────────╯ 🏷በ6 አፕሊኬሽን ተዘጋጅቶ የቀረበ ╭𑁍───────────
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」 ╭┄┈┈ ┆የቁርአን ተፍሲር ╎⚊⚊ ╎» በሸይኽ አወል አሕመድ አል ኬሚሴ ╰─────────────────╯ 🏷በ6 አፕሊኬሽን ተዘጋጅቶ የቀረበ ╭𑁍─────────── ╎➺ቁጥር 1 ከሱራ አል ፋቲሃ - ኣሊ ኢምራን 🖇https://play.google.com/store/apps/details?id=com.YusufApp.Tafsir.Quran ╎𑁍────────── ╎➺ቁጥር 2 ከሱራ አን ኒሳዕ - አል አንፋል 🖇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.YusufApp.Tafsir.Quran2 ╎𑁍────────── ╎➺ቁጥር 3 ከሱራ አት ተውባህ - አል ከህፍ 🖇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.YusufApp.Tafsir.Quran3 ╎𑁍────────── ╎➺ቁጥር 4 ከሱራ መርየም - አር ሩም 🖇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.YusufApp.Tafsir.Quran4 ╎𑁍────────── ╎➺ቁጥር 5 ከሱራ አል ሉቅማን - ሙሀመድ 🖇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.YusufApp.Tafsir.Quran5 ╎𑁍────────── ╎➺ቁጥር 6 ከሱራ አል ፈትህ - አን ናስ 🖇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.YusufApp.Tafsir.Quran6 ╰𑁍─────────── ─   ⎙   አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ!   ↻ ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ!    ⎘  ለመሰል ስራዎች ይቀላቀሉን 𑁍    http://t.me/Yusuf_App1
11
5
ወገኖቻችንን እናድናቸው ?? ከምን አትሉም !! ​በሀገር ውስጥም ፣ውጭ ሀገርም የምትኖሩ እህቶችና ወንድሞች! በገጠር የሚኖሩ ውድ ቤተሰቦቻችንን ከሽርክ እና ከቢድዓ ጨለማ ወደ ተውሒድ እና ሱና ብርሃ
ወገኖቻችንን እናድናቸው ?? ከምን አትሉም !! ​በሀገር ውስጥም ፣ውጭ ሀገርም የምትኖሩ እህቶችና ወንድሞች! በገጠር የሚኖሩ ውድ ቤተሰቦቻችንን ከሽርክ እና ከቢድዓ ጨለማ ወደ ተውሒድ እና ሱና ብርሃን ለማውጣት ታላቅ የኸይር እድል ተዘጋጅቷል። ​በማንኛውም በሶላር ጅፓስ(ቴፕ) እና ሞባይል ስልክ የሚሰሙ የዐቂዳ፣ የሐዲስ እና የዳዕዋ ትምህርቶች በፍላሽ (Flash) እና በሚሞሪ ካርድ (Memory Card) አዘጋጅተናል! ​✨ የምናቀርባቸው አገልግሎቶች፡ • በፍላሽ እና በሚሞሪ ካርድ ለየት ያሉ የሱና ኡስታዞች ዳዕዋዎችን በጥራት መጫን • የተጫኑ ፍላሾች እና ሚሞሪዎችን ማቅረብ • ለቤተሰብ የሚሆን መብራት ባይኖር እንኳ በፀሀይ ብርሃን የሚሰራ ትናንሽ ሶላር ስፒከር ጅፓሶችን ከተጫነ ሚሞሪው ሙሉ ፓኬጅ ጋር አዘጋጅተን ለቤተሰብዎ እንልካለን ​💡 ለእናትና አባትዎ ዘላቂ የሆነ ለአኼራቸው የሚያዘጋጁበት ትልቅ ስጦታ (ሶደቃተል ጃሪያ) ያበርክቱላቸው! ​"በአንተ ምክንያት አንድን ሰው አላህ ቅኑን መንገድ ቢመራው፡ ለእነሱ ከቀይ ግመል ይበልጥ የተሻለ ነው!" (ሐዲስ) ​📞 ለማዘዝ እና ለመጠየቅ፡ • ስልክ፡ [+251912899894] •ቴሌግራም[@Abu_Meymuna_Al_Asseriy] • አድራሻ፡ [ወሎ/ኮምቦልቻ] ​📌 ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር (Share) ያድርጉ! 🔗 የቴሌግራም ቻናላችን ሊንክ፦ https://t.me/Al_Faiz_online_shopping ​ 🔏 የቴሌግራም ግሩፓችንን ሊንክ https://t.me/Al_aaayaa
12
6
➺ ቅጠል ከዛፍ ላይ ስትወድቅ እጣ ፈንታዋ መድረቅ ሲሆን… ከልብ የወደቀ ሰውም እጣ ፈንታው መረሳት ነው ። https://t.me/Reyhanatul_Islam        
17
7
ፈጥኖ ማን ቀድሞ ይመልስ  🚀 ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ  እውነት ሀሰት በማለት መልሱ ። የጀሀነም በር ጠባቂ መላዒካ ማሊክ ይባላል፡፡
19
8
​📢 ልዩ የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም! ❝ሰይድ ቁጥብ ማን ነው? ለተሳሳቱ ውዳሴዎችና ማደናገሪያዎች የሚሰጥ ምላሽ❞ ​🎙 አቅራቢ፦ ኢብኑ ሙነወር 🗓 ቀን፦ ነገ ማክሰኞ ⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:00 ጀም
​📢 ልዩ የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም! ❝ሰይድ ቁጥብ ማን ነው? ለተሳሳቱ ውዳሴዎችና ማደናገሪያዎች የሚሰጥ  ምላሽ❞ ​🎙 አቅራቢ፦ ኢብኑ ሙነወር 🗓 ቀን፦ ነገ ማክሰኞ ⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ ◇ የቀጥታ ስርጭት አድራሻ👇 t.me/IbnuMunewor t.me/IbnuMunewor
5
9
الميزان الحقيقي: مَن أنت عند الله؟ ليس الميزان مَن أنت بين الناس، ولا كم يعرفك الناس، ولا ما منزلتك في أعينهم؛ إنما الميزان ا
الميزان الحقيقي: مَن أنت عند الله؟ ليس الميزان مَن أنت بين الناس، ولا كم يعرفك الناس، ولا ما منزلتك في أعينهم؛ إنما الميزان الحقيقي: مَن أنت عند الله تعالى؟ فبقدر قربك من الله، وطاعتك له، ورضاه عنك. تعلو منزلتك، وإن سخط عليك الناس، ولم يعرفوا قدرك. وكم من إنسانٍ عظيمٍ في موازين الناس، مشهورٍ بينهم، مرفوعِ المكانة في أعينهم، وهو عند الله لا وزن له؛ لبعده عن ربه وإعراضه عن طاعته. وكم من عبدٍ خفيٍّ لا يؤبه له، ولا يعرفه الناس، وهو عند الله عظيم القدر، رفيع المنزلة. فلا يكن أكبر همك: كيف يراني الناس؟ ولكن: كيف يراني الله؟
124
10
• የአንድ ሰው ምርጥነት የሚለካው ሶስት ቦታዎች ላይ ነው። ~ ሰዎች ሀብታም ነው ብለው እስኪያስቡ ድረስ ድህነትን መደበቅ ~ ሰዎች ምንም አልተፈጠረም ብለው እስኪያስቡ ድረስ ቁጣን መደበቅ ~ ሰዎች ደልቶት አየኖረ ነው ብለው እስኪያስቡ ድረስ ችግርን መደበቅ። ኢማሙ አሻፊዒ (ረሂመላሁላህ)📚✍️ https://t.me/Reyhanatul_Islam
18
11
➺ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ አላህ ይዘንላቸው እና እንድህ ይላሉ፣ ሙዕሚን የሆነ ሰው ከሁለት ነገሮች አይወገድም # አላህ በሰጠው ኒዕማ ሁሌ ማመስገን እና #ለሰራው ወንጀል ደግሞ የአላህን ምህረት ከመጠየቅ አይወገድም። 📙 مجموع الفتاوى ٨٨/١٠ https://t.me/Reyhanatul_Islam
38
12
"أمَا والله إنَّ الحزنَ ليبرأ بالقرآن، وإنَّ القلبَ ليُجبر بالقرآن، وإنَّ الرُّوحَ لتُسعد بالقرآن؛ فأحسنوا صُحبتَه"
"أمَا والله إنَّ الحزنَ ليبرأ بالقرآن، وإنَّ القلبَ ليُجبر بالقرآن، وإنَّ الرُّوحَ لتُسعد بالقرآن؛ فأحسنوا صُحبتَه"
26
13
አላህ ያወሳው ሰው ምን ያጣል ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
28
14
للمستغفرين እስፍግፍርን የሚያበዙ ሠወች ፣ ልባቸው የተረጋጋ ነው፣ በእድሜያቸው ውስጥ በረካ አለ ፣ የአላህን ራህመት ለማግኘት ቅርብ ናቸው ፣አላህ በሰጣቸው ነገር ተብቃቅተው የሚኖሩ ናቸው። በ
للمستغفرين እስፍግፍርን የሚያበዙ ሠወች ፣ ልባቸው የተረጋጋ ነው፣ በእድሜያቸው ውስጥ በረካ አለ ፣  የአላህን ራህመት ለማግኘት ቅርብ ናቸው ፣አላህ በሰጣቸው ነገር ተብቃቅተው የሚኖሩ ናቸው። በሂወታችሁ ላይ ያማረ ለውጥ ማምጣት ካሰባችሁ እስቲግፍርን አብዙ استغفر الله وأتوب إليه https://t.me/Reyhanatul_Islam
34
15
- ኢላሂ!... የልቤን ክጃሎት - የቀን ከለት ህልሜን: ጌታዬ ታውቃለህ - ሀሳብ ሰመመኔን: ቀን በሀሳብ ጨርሶ - መንገድ የሚያስተኝ: ሌት በትዝታ አሻግሮ - እንቅልፍ የሚነሳኝ: ሳልነግርህ ታውቃለህ - ጌታዬ ጀሊሉ: የልቤን ታውቃለህ - የውስጤን በሙሉ: አይኔ በእንባ ጎርፍ - ለምን እንደራሰ: ልቤ በደም ጭቃ - እንደተላወሰ: ነጋሪህ ሳያሻህ - ህመሜን ታውቃለህ: ሱጁድ ተደፍቼ - አንተን ስለምንህ: እንባዬ ቢደርቀም - ብጎዳም በናፍቆት: መቻሉ ቢያቅተኝ - የልቤን ስብራት: ኢላሂ እላለሁ - ያረቢ እላለሁ: አሳካልኝ ብዬ - እለምንኃለሁ: የልቤን የውስጤን - ስነግርህ ሳነባ: አሳካልኝ ብዬ  -  ሁሌ ነጋ ጠባ: የለመንኩህ ጀሊል - ድካሜ በዝቶ ነው: አቅሙ እንደሌለኝ - ስለተረዳውት ነው: አንተ በእዝነትህ : ሁን በሚለው ቃልህ: እስክትፈደው ድረስ ሁሌም ልለምንህ !! t.me/abdu_rheman_aman t.me/abdu_rheman_aman
20
16
https://t.me/Reyhanatul_Islam
https://t.me/Reyhanatul_Islam
27
17
እውነተኛ መመካትን በአላህ ላይ ብትመኩ ኖሮ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لو أنَّكم توَكَّلتم على اللهِ حقَّ توَكُّلِهِ، لرزقَكم كما يرزقُ الطَّيرَ، تغدو خماصًا، وتروحُ بطانًا.﴾ “እናንተ በአላህ ላይ እውነተኛ የሆነ መመካትን ብትመኩ ኖሮ ወፎችን እንደሚመግበው ይመግባችሁ ነበር። ሆዷ ባዶ ሆኖ ጠዋት ትወጣና ከሰዓት በኋላ ሆዷን ሞልታ ትመለሳለች።” (📚ቲርሚዚ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል 2344)       የቴሌግራም ቻናል https://t.me/Amharic_Hadith
26
18
"አንተን በመለመኔ ጌታዬ ሆይ! (ምንጊዜም) ዕድለ ቢስ አልሆንኩም፡፡" #ዱዐ
25
19
🟢 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ ! ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል። 📱 ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ ! ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫ
🟢 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ ! ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል። 📱   ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ ! ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ  👇 👉 t.me/FKR_ESKE_JENET
19
20
. . . . . ♻️እባክዎ ያሉት ቀሪ ዕድሜ አነስተኛ ነው። ተጨማሪ ተውበት ያድርጉ። ♻️ሂሳቡን ለመሙላት ፈርዶችን (ግዴታዎችን) ያሟሉ። ♻️ቀሪ ሂሳቡን ለማወቅ ያሉትን እዳ ይክፈሉ። ♻️ወንጀሎችን ለመቀየር እስቲግፋር ያድርጉ። ♻️የጠፋብትን መስመር ለማግኘት ቁርኣን ያንብቡ። ♻️የጥሪ ማዕከሉን ለማግኘት ከዱዐ አይወገዱ። ሳይሞቱ ዒባዳዎን አይዘንጉ። ♻️ሂሳቡን በትክክል ሞልተዋል። ♻️ሂሳብ ዜሮ የሚሆነው በሽርክ ነው። እናመሰግናለን!
27