en
Feedback
Profile picture

Profile picture

Open in Telegram

→ የፈለጋችሁትን ጥቅስ ማፃፍ ምትፈልጉ..↓ ↓ 😊 𝕚𝕟𝕓𝕠𝕩 𝕞𝕖 😊 ↓ @ASK_YOK_7

Show more
822
Subscribers
No data24 hours
-67 days
-1830 days
Posts Archive
ያለንን እንዳናጣ እንሰጋለን። ይሄ ፍርሃት ግን የኛ የህይወት ታሪክ እና የአለም ታሪክ በአንድ እጅ መፃፉን ስንረዳ ይተናል! ዘ-አልኬሚስት ገፅ 74 Join is: @besal_mind
ያለንን እንዳናጣ እንሰጋለን። ይሄ ፍርሃት ግን የኛ የህይወት ታሪክ እና የአለም ታሪክ በአንድ እጅ መፃፉን ስንረዳ ይተናል!
ዘ-አልኬሚስት ገፅ 74
Join is: @besal_mind

01_ኢትዮጵያ_Theodros_Kassahun_–_ETHIOPIA.mp39.23 MB

ደሞ በአባይ ቴዲ አፍሮ.mp36.19 MB

photo content

ውድ የ 🇵‌🇷‌🇴‌🇫‌🇮‌🇱‌🇪‌ 🇵‌🇮‌🇨‌🇹‌🇺‌🇷‌🇪‌ ቤተሰቦች እና የሀገሬ ልጆች! 🔵 ዛሬ ሁላችንንም የሚያኮራ ታላቅ ቀን ነው። የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ መመረቁን ስንሰማ፣
ውድ የ 🇵‌🇷‌🇴‌🇫‌🇮‌🇱‌🇪‌ 🇵‌🇮‌🇨‌🇹‌🇺‌🇷‌🇪‌ ቤተሰቦች እና የሀገሬ ልጆች! 🔵 ዛሬ ሁላችንንም የሚያኮራ ታላቅ ቀን ነው። የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ መመረቁን ስንሰማ፣ ሁላችንም እንደ ኢትዮጵያዊነታችን ኩራት ይሰማናል። ይህ ግድብ የሁላችንም ነው። የትናንትናው ህልም፣ የዛሬው እውነት፣ የነገው ብርሃናችን። ይህ ታላቅ ስራ በጋራ ሆነን ብዙ መስራት እንደምንችል የሚያሳይ ነው። እንዲህ አይነት ታሪካዊ ድል ልዩነታችንን አፍርሰን እንደ አንድ ቤተሰብ ስንቆም፣ ታላላቅ ነገሮችን ማሳካት እንደምንችል ያስተምረናል። ሁላችንንም እንኳን ደስ አለን! ጀምረን ነበር ጨርሰነዋል!💪 @ASK_YOK_7 @ASK_YOK_7_PP @ASK_YOK_7_PP

እራስሽን ሰብሰብ አድርገሽ ኑሪ ታሪክሽን ለመስማት የሚጓጓ እንጂ ችግርሽን ለመፍታት አብሮ የሚጨነቅ የለም! ✦ join us: @besal_Mind

ካለፈ ትላንት ያልመጣ ነገ ይሻላል !🤲🏽 ...........ዛሬ ግን ከሁሉም ይበልጣል 🤌🏽!!!!    ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌              

ብዙ የሚሰሙ አሉ የሚረዱ ግን ጥቂቶች ናቸው..!

ፈጣሪዬ ሆይ በቤተሰቤ አትፈትነኝ እሸነፍብሀለው 🥹🤕

ለኔ ጓደኛ እህቴም ለኔ እናቴ ናታ እናቱን የሚወድ እጁን ወደላይ! @besal_mind

“ለምን” አይባልም እንጂ ለምን ቢባልማ ለምን እንል ነበር ግን... ለምን....!

እንኳን አንቺ ገንዘብም ርቆኛል ለራሴ 🤕

ዓመቱም አለቀ እሷም ሄደች.....

Confidence የሚያሳጣን ፍርሀት ወይም ውድቀት አይደለም። ለራሳችን የገባነውን ቃል አለማክበር ፣ አደርጋለው ብለን አለማድረግ ነው። ያለን አማራጭ ከውጪ አድናቆት መጠበቅ አቁመን ለራሳችን የገባነውን ቃል ማክበር መጀመር ነው! #በሳል_አእምሮ -| #በሳል_አእምሮ ▮✨join us:- @Besal_Mind

እድሜያቸው
ከ 25 መካከል ያሉ ወጣቶች የገዛ አእምሮአቸው የሚነግራቸው ሁለት አደገኛ ውሸቶች
የመጀመሪያው
እድሜህ ወደ 30 እየተጠጋ ነው ነገር ግን አእምሮህ የሚነግርህ ገና ልጅ እንደሆንክ እና ብዙ ነገር ማየት እንደሚጠበቅብህ ይሄ ፍፁም አደገኛ ነገር ነው እድሜህ በጨመረ ቁጥር value ክ እየወረደ ነው የሚሄደው so 25 አመት ማለት የህይወትህ ግማሹ አካል ማለት ነው ጊዜ የለህም እራስህ ላይ አቀልድ!
ሁተኛው
ምንም ራዕይ ህልም ተስፋ እቅድ የለህም ድንገት ሀብታም እንደምትሆን ይነግርሃል አእምሮህ በሆነ ሰዐት ላይ በሆነ መንገድ ሃብታም እንደምትሆን ይሄ አእምሮህ የሚዋሽህ አፀያፊ ውሸት ነው ካልሰራህ ጊዜህ በአግባቡ ካልተጠቀምክ ተራ ህይወት ኖረህ ነው የምትሞተው! ልክ እንደዚህ ሁሉም ይሰማቸው ነበር ከፈለክ ጠይቃቸው! -| #በሳል_አእምሮ ▮✨join us:- @Besal_Mind

ስማኝ ጀግናዉ... ኳስ እግር ላይ ሚቆየው በጥበብ ከተያዘ ብቻ ነው! ገንዘብህም እጅህ ላይ ሚቆየው በጥበብ ከያዝከው ነው! ለመወደድ ብለህ ብርህን መበተን አቁም ምክንያቱም ብሩ ሲያልቅ ይጠሉሃል። አላማህ ላይ አውለው ጀግናው ✅ @ASK_YOK_7_PP

እለታዊ
ማስታወሻ|
ሁሉንም ምግብ የሚያጣፍጥ ቅመም ርሀብ ነው! በርሀብ ጊዜ የሚገኝ ሽሮ በጥጋብ ጊዜ ከቀረበ ክትፎ በላይ እንደሚጣፍጥ የሚያውቅ ያወቀዋል! °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°

እምነት በመሃል አይረጋገጥም..! @ASK_YOK_7 @ASK_YOK_7_PP @ASK_YOK_7_PP
እምነት በመሃል አይረጋገጥም..! @ASK_YOK_7 @ASK_YOK_7_PP @ASK_YOK_7_PP

የውሸት ቃልኪዳን አንቆ ከመግደል አይተናነስም..! @ASK_YOK_7 @ASK_YOK_7_PP @ASK_YOK_7_PP
የውሸት ቃልኪዳን አንቆ ከመግደል አይተናነስም..! @ASK_YOK_7 @ASK_YOK_7_PP @ASK_YOK_7_PP