en
Feedback
Profile picture

Profile picture

Open in Telegram

→ የፈለጋችሁትን ጥቅስ ማፃፍ ምትፈልጉ..↓ ↓ 😊 𝕚𝕟𝕓𝕠𝕩 𝕞𝕖 😊 ↓ @ASK_YOK_7

Show more
822
Subscribers
No data24 hours
-67 days
-1830 days
Posts Archive
ብር ነው ባሏ ከ tiktok መንደር

ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ።  🙏
" በዚያም ዘመን ስለ ህዝብ ልጆች የሚቆመው ታላቁ አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ይነሳል" ት/ ዳንኤል 12:1
@ASK_YOK_7 @ASK_YOK_7_PP @ASK_YOK_7_PP

ሲለምን ያደገ ሲለመን ብርቁ ነው.. 🙄

✅ማንም ወላጅ ያንን ጀብደኛና ሴረኛ የኾነውን ወጣቱን ልጁን እንደማያውቀው እኔ እመሰክራለሁ። ድሮ ድሮ ገና ወደ መሬት ስወድቅ እናቴን እየጠራሁ የማለቅሰው ልጅ —— ዛሬ ላይ በከባባድ ስብራቶቼ  ውስጥ ዝም ብዬ ራሴን ሳገኘው እገረማለሁ።

በኔ እድሜ ያሉ ልጆችን ሳይ ቤተሰቦቼ በስርዓት እንዳሳደጉኝ ገብቶኛል 🙏

ህልም ባልነዉ ዉስጥ እየኖርን እዉኑ ባልነዉ ዉስጥ እያለምን ቢሆንስ?

ማደጌን ያወኩት ጥፋቴ የሚያስገርፍ ሳይሆን ዋጋ እያስከፈለ ሲያስተምረኝ ነው..!

Repost from Habeshan VIP
ዝም በል፣ ወይም በሚገባው ቋንቋ ተናገር። @eskutidire
ዝም በል፣ ወይም በሚገባው ቋንቋ ተናገር። @eskutidire

Exclusive onlyfans content 100 video posted a day 18+ only and above 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

የህመምህን ልክ ስታውቅ ለመድሃኒቱ ክብር ይኖርሃል..!

ማንኛውም ነገር እስኪደረስበት ዋጋ ያስከፍላል! ከባዱ ዋጋ መክፈል ሳይሆን ዋጋ እስክንከፍል ያለው ጊዜ ነው! አንዴ ወደ ድርጊት ከገባን ውጤቱ ቢመጣም ባይመጣም እኛ ግን ከትላንቱ አንድ ደረጃ ከፍ እ
ማንኛውም ነገር እስኪደረስበት ዋጋ ያስከፍላል! ከባዱ ዋጋ መክፈል ሳይሆን ዋጋ እስክንከፍል ያለው ጊዜ ነው! አንዴ ወደ ድርጊት ከገባን ውጤቱ ቢመጣም ባይመጣም እኛ ግን ከትላንቱ አንድ ደረጃ ከፍ እንላለን! Official Account 👇 @berukooAL

ያልፋል

ሚቅም ሰው ተማረ አልተማረ ሀገር የመምራት አቅም ያለው እውቀት አለው !

`` መሸሽ የሚፈልጉ ብዙ ሰዎች አሉ ነገር ግን ለዚህ የተሰጡና በትክክል የሚያደርጉት ለማንም አስቀድመው አይናገሩም፤ በዝምታ ይሸሻሉ.. ``

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። መልካም የደመራ በዓል ❤️ @ASK_YOK_7 @ASK_YOK_7_pp @ASK_YOK_7_pp
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። መልካም የደመራ በዓል ❤️ @ASK_YOK_7 @ASK_YOK_7_pp @ASK_YOK_7_pp

ምንም ጀግና! ሁሉን ቻይ! ጥበበኛ! አስተዋይ! የማይደረስበት! ማራኪ! የተረጋጋችሁ! ልባችሁ የማይታወቅ! ብትሆኑም ፍቅር ለካ ደካማ ያደርጋል።

ማትሪክ ከተፈተኑ 575,635 የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውስጥ 48,929 የሚያክሉት ከግማሽ በላይ አምጥተው ማለፋቸውን ት/ሚንስትር ገልጿል። ውጤት ነገ እስከ 6፡00 ይፋ የሚደረግ ሲሆን የሪሚዲያል መርሀ ግብር እንደሚኖር ይፋ ሆኗል ! ለቻናላችን የ12ኛ ክፍሎች ተማሪዎች ከ48ሺው ትካተቱ ዘንድ ምኞታችን ነው ! 🙏

ወድ ቤተሰቦች እንኳን ለ 2018 የዘመን መለወጫ አዲስ አመት ዕለት በሰላም እና በጤና አደረሳቹ አደረሰን 🌼 ዓመቱን የሰላም የጤና ያቀድናቸው ዕቅዶች በሙሉ ከሀጢያት በስተቀር ግብ የሚመቱበት ያደር
+1
ወድ ቤተሰቦች እንኳን ለ 2018 የዘመን መለወጫ አዲስ አመት ዕለት በሰላም እና በጤና አደረሳቹ አደረሰን 🌼 ዓመቱን የሰላም የጤና ያቀድናቸው ዕቅዶች በሙሉ ከሀጢያት በስተቀር ግብ የሚመቱበት ያደርግልን ፣ አመታትን በቸርነቱ የሚፈራርቀው ፈጣሪ 2017ትን አስጀመሮ እንዳሰጨረሰን 2018 በሰላም አስጀምሮ እንዲያስጨርሰን መልካም ፍቃዱ ይሁንልን 🙏 መልካም አዲስ ዓመት ❤️ @ASK_YOK_7 @ASK_YOK_7_PP @ASK_YOK_7_PP

2018 አንገታችሁ ብር ለመቁጠር ብቻ የሚያቀረቅርበት ብሩህ ዘመን ይሁንላችሁ! የ #በሳል_አእምሮ ቤተሰብ እዎዳችኋለሁ
መልካም አዲስ ዓመት ለሁላችሁም!
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻  አዲስ    🌻🌻 🌻🌻  ዓመት   🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊