𝗖𝗛𝗥𝗜𝗦𝗧𝗜𝗔𝗡
Open in Telegram
✝የእግዚአብሔር ልጅ በሆነ ደግሞም በተቀባው በመሲሑ በክርስቶስ ኢየሱስ የምናምን፣ እርሱ ኢየሱስ ብቻውን የበቃን ክርስቲያኖች ነን✝ የቻናሉ ዓላማ፦ በኢየሱስ ላይ የሳቱትን መመለስ፣ የክርስቶስ አካል የሆነችውን ቤተክርስቲያንን ማነፅ፣ አማኞች ሁሉ ኢየሱስን በማንነቱ አውቀው ትርጉም ያለው ህይወት እንዲኖሩ ማድረግ፣ በክርስትና ላይ የተነሱ እና በዘመኑ እየተነሱ የሚሄዱትን የኑፋቄ ትምህርቶችን መመከት።
Show more3 717
Subscribers
-424 hours
-57 days
-1730 days
Posts Archive
3 717
The Student Bible Atlas Amharic version
የመፅሐፍቅዱስ አትላስ በአማርኛ +30 ካርታና ማብራሪያ (ከአብርሃም-ጥንት ቤተክርስቲያን
ፀሐፊ: ቲም ዶውሌይ..ትርጉም በዘነበ ገብረሐና
@Christianfira
3 717
The Student Bible Atlas Amharic version
የመፅሐፍቅዱስ አትላስ በአማርኛ +30 ካርታና ማብራሪያ (ከአብርሃም-ጥንት ቤተክርስቲያን
ፀሐፊ: ቲም ዶውሌይ..ትርጉም በዘነበ ገብረሐና
@Christianfira
3 717
🚨ተለቋል ተለቋል ተለቋል 🚨
BUDDEEN JIREENYAA
📺🎥 ከእርስዎ የሚጠበቀው YOUTUBE ገብታችሁ መባረክ ብቻ ነው 🥰
👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/uJIkevmkrRY?si=VhpzMrpRmd5aKY1o
https://youtu.be/uJIkevmkrRY?si=VhpzMrpRmd5aKY1o
3 717
✅ዮሐንስ ስለጠገለጠው ህይወት እንመሰክራለን አለ፤ ይህ ህይወት ኢየሱስ ነው። ኢየሱስ ደግሞ የህይወት እንጀራ ነው።
#የህይወት_እንጀራ የተሰኘ አዲስ ኦሮሚኛ መዝሙር ተባረኩበት
👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/TBRqd5SIMwM?si=iYLIgG0V7F3PoPqb
https://youtu.be/TBRqd5SIMwM?si=iYLIgG0V7F3PoPqb
❗️❗️❗️❗️❗️❗️
ሙሉ መዝሙሩን በቅርብ ቀንበዛውም የ YOUTUBE ቻናሉን 🤝🤝🤝🤝በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።

ምንም እንኳ በለስም ባታፈራ፥ በወይንም ሐረግ ፍሬ ባይገኝ፥ የወይራ ሥራ ቢጐድል፥ እርሾችም መብልን ባይሰጡ፥ በጎች ከበረቱ ቢጠፉ፥ ላሞችም በጋጡ ውስጥ ባይገኙ፥
እኔ ግን በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል፤ በመድኃኒቴ አምላክ ሐሤት አደርጋለሁ።
ጌታ እግዚአብሔር ኃይሌ ነው፤ እግሮቼን እንደ ዋላ እግሮች ያደርጋል፤ በከፍታዎችም ላይ ያስሄደኛል።
ትንቢተ ዕንባቆም 3:17-19
3 717
✅ከትንሽ ጊዜ በውሃላ የምትጠፋ ፖስት✅Entrance ፈተና የሕይወታችንን ዓላማና የወደፊት እጣ ፈንታችንን አይወስንም፤ Entrance በሕይወታችን ጉዞ ውስጥ ከሚያጋጥሙን ብዙ መንገዶች አንዱ ብቻ ነው። ስለዚህ ዩኒቨርሲቲ ባለመግባታችን ተስፋ ቆርጠን ሕይወታችን አብቅቷል ብለን መወሰን ሳይሆን፣ ሌሎች ዕድሎችንና መንገዶችን በመፈለግ እግዚአብሔር ለእኛ ያዘጋጀውን ዓላማ ለመኖር መነሳት ይገባናል። ምንም ይሁን ምንም እግዚአብሔር መልካም ነው። ስለዚህ ደስታችን ሊወሰን የሚገባዉ በእግዚአብሔር ብቻ ነው። እንደዕንባቆም ያለን እምነት እግዚአብሔር ያብዛላችሁ!!
3 717
³ ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው።
...........
⁵ አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:3,5
3 717
📚ርዕስ፦Spirit Hermeneutics: Reading Scripture In Light of Pentecost
📝ጸሐፊ፦ ክረግ ኬነር(New Testament Professor in Asbury Theological Seminary)
📚🔗#share🔗
👇👇👇👇👇👇
✅@Christianfira✅