918
Subscribers
No data24 hours
-97 days
-2930 days
Posts Archive
918
ቴሌግራም ለ 1 ሳምንት ሳልገባ
ከሳ ከሳምንት በዋላ ስገባ
መርጌታ መላኩ የባህል ህክምና
መርኬታ ላቀው የባህል ህክምና
መርጌታ ብርሀኑ የባህል ህክምና
መርጌታ ጥበብ የባህል ህክምና
አረ ኡኡኡ ለናንተ ስንል ቴሌግራም አንግባ እንዴ😳🤣😂
918
የ ሀበሻ እንግዳ ይመጣና ገና ሳይቀመጥ
"ፓፓፓ ጎረምሳው አሁንማ ትልቅ ሰው ሆነክ አይደለም እንዴ ፓፓ በጣም አደግክ ትዝ ይለኛል የ3 አመት ልጅ እያለክ ከረሜላ ካልተገዛልኝ ብለክ ስታለቅስ..ደሞ ንፍጣም ነበርክ" 🗿🗿
918
+1
【DPK-AI ትሬዲንግ】 አውቶማቲክ መጠናዊ ስርዓቱ ዝቅተኛውን የዲጂታል ገንዘቦች መሸጫ ዋጋ እንደ BTC፣ ETH፣ USDT ወዘተ በዋና ልውውጦች ላይ መፈለግ እና በሰከንዶች ውስጥ በፍጥነት መግዛት ይችላል።
1.DPKAI-quantitative, ፈንዶች ተቀማጭ እና ማውጣት በራስ-ሰር ወደ መለያው ገቢ ይደረጋል.
2. VIP1-VIP11፣ መጠናዊ ተመላሾች 20% -35%.
3. ከ 25% ወደ 40% በመጨመር ብዙ ምንዛሬዎችን እና ብልጥ የኢንቨስትመንት ገቢን ይደግፉ.
4. መጠኗ በየ24 ሰዓቱ እንደገና ይጀመራል፣ እና እያንዳንዱ ሰው በቀን አንድ ጊዜ በመጠን የገቢ ንግድ ውስጥ መሳተፍ ይችላል።
5. የሶስተኛ ደረጃ ወኪል ግብዣ ሽልማቶችን ጠቁም። ብዙ ግብዣዎች ባደረጉ ቁጥር፣ የበለጠ ሽልማቶችን ያገኛሉ። ምንም ከፍተኛ ገደብ የለም [አንድ ሽልማት 10%, B ሽልማት 5%, C ሽልማት 3% = 18% ሽልማት]. እንደ ቲክቶክ፣ ፌስቡክ፣ ትዊተር፣ ዩቲዩብ፣ ኢንስታግራም፣ የዋትስአፕ ቡድን፣ የቴሌግራም ቡድን፣ ወዘተ ባሉ ማህበራዊ ሶፍትዌሮችዎ ላይ ለማጋራት የግብዣ ሊንኩን ይላኩ።
【DPK-AI ትሬዲንግ】 የምዝገባ አገናኝ፡ https://dpk-ai.com/#/register?ref=324362
【DPK-AI ትሬዲንግ】 የመስመር ላይ የደንበኞች አገልግሎት፡ https://chat.ssrchat.com/service/gomw2j
918
አንዱ መጠጥ ቤት ሽጉጥ ይዞ በሩን ገንጥሎ ገብቶ ማን ነው ከሚስቴ ጋር የተኛው እገለዋለው ሲል...
፡
አንዱ ሰካራም ተነስቶ... ወንድሜ ብነግርክም ጥይቱ አይበቃህም😂😂😝
918
አሳዛኝ ታሪክ
አንድ ልጅ በባስ እየሄደ ሳያስበው የልጅቷን ቂጥ ነካ እሷም ዞር ብላ አየችውና ልቧ ተነካ እሱም ሳያስበው ልቡ ተነካ እናንተም እየተመሰጣችሁ ልባችሁ ተነካ አሁን
ምንም ሳታንገራግር ላይኳን ንካ
918
ስልክ ስንደውል የምንናግረው ደቂቃ
ወንድ ለ ለወንድ!
00:00:59
ወንድ ልጅ ለእናቱ!
00:00:50 😑
ወንድ ልጅ ለአባቱ!
00:00:30 👌
ወንድ ልጅ ለሴት!
01:23:59 😸
ሴት ለ ሴት!
05:29:59(አቤት ወሬያቸውኮ አያልቅም)🤦♂️☠️
ሴት ልጅ ለወንድ!
call me back! 😼
ባለትዳር እና እኔን " #አይመለከትም አራት ነጥብ😊
918
💫እንኳን ለ1446ኛው የዒድ አልፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ።
♦️የመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን እንኳን ለ1446ኛው የዒድ በአል በሰላም አደረሳችሁ።
✨በአሉ የሰላም፣ የፍቅርና የመተሰሰብ ያድርግልን።
ዒድ ሙባረክ !!!❤️
918
አጎቴ ሚስቱ ሞታ ለቀብር ቦታ 40,000 ብር ሲጠይቁት ........ምን አለ
.
.
.
.
.
.
.
እኔ እኮ ቅበሩልኝ እንጂ አስነሱልኝ አላልኩም😏
