2 570
Subscribers
-824 hours
-757 days
-37330 days
Posts Archive
2 570
ዐይን በሆኑ ቦታዎች የአይን ማረፊያ ቤት!
በከተማዋ እጅግ ተፈላጊ እና ስትራቴጂካዊ በሆኑ ስፍራዎች ላይ እየተገነቡ የሚገኙ፣ ለኑሮ ምቹ እና ለዓይን ማራኪ የሆኑ ዘመናዊ መኖሪያዎችን ለእርስዎ አዘጋጅተናል። ምርጫዎትን ከፍ አድርገው ከነገው ማረፊያዎ ጋር ይገናኙ።
ውበትን ከኢንቨስትመንት እሴት ጋር ያዋሃደው ይህ ዕድል አያምልጥዎ!
Prime locations. Beautiful spaces. Everything within reach.
Location is everything. Our latest residential projects sit right in the heart of the city's most desirable areas, bringing together eye-catching architecture and practical, comfortable living spaces.
Secure a beautiful home that doubles as a high-value investment.
📞 Call us: 6033
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
#temerproperties #temerrealestate #investinaddis #investmentopportunity #realestateinetiopia #modernapartments
2 570
+2
ቴመር ፕሮፐርቲስ የ2026 የዩ.ኤስ-ኢትዮጵያ ሪል እስቴት ኤክስፖ የክብር ስፖንሰር መሆኑን በታላቅ ደስታ ያበስራል! ይህ ትስስር ለዲያስፖራው ማህበረሰብ አስተማማኝ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ግልጽነት የሰፈነበትና ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የሪል እስቴት ኢንቨስትመንት ዕድሎችን ያመቻቻል።
Temer Properties is proud to announce our partnership as a Landmark Sponsor for the U.S.-Ethiopia Real Estate Expo 2026! This collaboration bridges the gap for the diaspora with secure, transparent, and world-class investment opportunities.
📍 Join us at Washington DC Silver Spring
📅 July 25–26, 2026
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
#TemerProperties #DMV #temerrealestate #Expo #Investinethiopia #realestateinvestment #Harvestcircleinc
2 570
+2
ቴመር ፕሮፐርቲስ የ2026ቱ የዩ.ኤስ-ኢትዮጵያ ሪል እስቴት ኤክስፖ የክብር ስፖንሰር መሆኑን በታላቅ ደስታ ያበስራል! ይህ ትስስር ለዲያስፖራው ማህበረሰብ አስተማማኝ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ግልጽነት የሰፈነበትና ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የሪል እስቴት ኢንቨስትመንት ዕድሎችን ያመቻቻል።
Temer Properties is proud to announce our partnership as a Landmark Sponsor for the U.S.-Ethiopia Real Estate Expo 2026! This collaboration bridges the gap for the diaspora with secure, transparent, and world-class investment opportunities.
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
#TemerProperties #temerrealestate #Investinethiopia #realestateinvestment #DMV #Expo #Harvestcircleinc
2 570
በሀገረዎ ኢንቨስት ሰለሚያደርጉበት አማራጭ እንመካከር ።
በ43ኛው የሰሜን አሜሪካ የባህል እና ስፖርት ፌስቲቫል ላይ ቀጠሮዎን ከቴምር ጋር ያድርጉ።
በመዲናዋ ተመራጭ አካባቢዎች እያለማናቸው የሚገኙ የመኖሪያ እና የንግድ አፓርትመንቶችን ከምቹ አከፋፋል ጋር ለገበያ አቅርበናል ።
ለትውልድ የሚሻገር ቅርስ ለማኖር ዛሬ ይወስኑ ከጁን 27 ጀምሮ በሚኒሶታ TCO ሰታዲየም እንገናኝ ።
Next stop... Minnesota | Your Next Big Investment.
Catch the Temer team at the 43rd North American Cultural & Sports Festival! We’re showcasing top-tier residential & commercial spaces in the heart of Addis Ababa with best offer.
Your roots, your investment, your legacy.
📍 Meet us at the TCO Stadium starting June 27. See you there!
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
#Temerproperties #temerrealestate #EthiopianDiaspora #ESFNA #MinnesotaEvents #ExpatInvestment #AddisAbaba
2 570
+6
በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (ASTU) በተዘጋጀው የሥራ ዕድል እና የሙያ ትስስር አውደ-ርዕይ (Job Expo) ላይ ተሳተፍን።
ብሩህ እና ታላቅ ዓላማን ከሰነቁ ተመራቂዎች ጋር ግሩም ቆይታ አድርገናል፤ በዚህም ቴምር ፕሮፐርቲስ ለወጣቶች ምን ያህል ሰፊ እድል እንደከፈተም ለማሳየት ችለናል።
We were proud to join the Job Expo at Adama Science and Technology University (ASTU), connecting with bright, ambitious graduates and showcasing what Temer Properties stands for as an employer.
Through our Graduate Trainee Program and lasting university partnerships, we are opening doors for the next generation of professionals.
The journey starts here. 🤝
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
#temerproperties #temerrealestate #jobopportunity #ASTU #AdamaUniversity #FreshGraduatesEthiopia
2 570
የባህር ማዶ ጉዟችን ቀጥሏል፤ ቴምር ፕሮፐርቲስ ወደ አሜሪካ!
የ10 ዓመታት የጥራት ጉዞ ውጤቶቻችንን ይዘን፤ በሺዎች የሚቆጠሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን በአንድ ላይ በሚያገናኘው ታላቁ የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን የስፖርት እና የባህል ፌስቲቫል (ESFNA 2026) ላይ የክብር ስፖንሰር በመሆን እንገኛለን!
በውጭ ሀገር ለምትኖሩ በሙሉ በሃገራችሁ ላይ አስተማማኝ እና ደረጃውን የጠበቀ የሪል እስቴት ኢንቨስትመንት የምታደርጉበትን ምቹ እድል ይዘንላችሁ እየመጣን ነው።
ከጁን 28- ጁላይ 30(June 28 - July 4, 2026) ሚኒሶታ TCO ስታዲየም እንገናኝ።
Our journey spans borders. Temer Properties is coming to the USA!
Marking 10 years of quality, we are proud to be an official sponsor of ESFNA 2026 in Minnesota. We are bringing secure, premium real estate investment opportunities directly to the diaspora community, making it easier than ever to invest back home.
Meet us at TCO Stadium, Minnesota, from June 28 to July 4, 2026.
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
#TemerProperties #ESFNA2026 #temerrealestate #10YearAnniversary #DiasporaInvestment #AddisAbabaLuxury #Homecoming
2 570
+4
አዲስ ጉልበት፣ አዲስ እውቀት!
ቴምር ፕሮፐርቲስ ለሽያጭ ሰራተኞቹ ያዘጋጀው ልዩ የስልጠና መርሃ ግብር ተጀምሯል።
ከመልህቅ ኮንሰልት ጋር በመተባበር እየተሰጠ የሚገኘው ስልጠና የሽያጭ ቡድናችንን ክህሎት ወደ ላቀ ደረጃ በማሳደግ ለደንበኞቻችን የተሻለና ፈጣን ምላሽ ለመስጠት ያግዛል።
New Skills, Better Service!
The Temer Properties sales team is leveling up! Our special training program, organized in partnership with Melhik Consult, is officially underway.
We are boosting our team's skills to deliver faster, smarter, and better real estate solutions to all our clients!
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
#TemerProperties #Temerrealestate #EthiopianRealEstate #MelhiqConsult #SalesExcellence #TeamEmpowerment
2 570
ትክክለኛው መልስ ከእኛ አለ!
አፓርትመንት ለመግዛት አቅደው የትኛውን የሪል ስቴት ኩባንያ ልምረጥ በሚል በስጋትና በጥርጣሬ ውስጥ ነዎት? እንግዲያውስ ለስጋትዎ ዋስትና፤ ለጥያቄዎ ቀዳሚ መልስ የሚሆንዎት ቴምር ፕሮፐርቲስ ነው!
ፍጥነት፣ ጥራትና ታማኝነት ቀዳሚ ተመራጭ አድርጎታል። የበይነ መረብ አድራሻችንና የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችን ወዳጆች እየተበራከቱም የቴምር ቤተሰብ እየሰፋ ነው።
The Ultimate Solution: Temer!
Planning to buy an apartment but feeling overwhelmed and uncertain about which real estate company to trust? Look no further! Temer Properties is the definitive answer and the ultimate guarantee for all your housing concerns.
Visit our website to learn more
🌍 https://temerproperties.com/
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
#TemerProperties #Temerrealestate #EthiopianRealEstate #ApartmentForSale #HomeBuyers
2 570
+4
ስፖርታዊ ጨዋነትና የላቀ የሥራ ባህል — የቴምር ፕሮፐርቲ መለያ!
ስፖርት ለአንድ ድል በጋራ የሚሰሩበት ትልቅ የስኬት ማሳያ ነው።
በቴምር ፕሮፐርቲ በሜዳ ላይ የምንለማመደው ስፖርታዊ ጨዋነትና የቡድን መንፈስ በቢሮአችን ውስጥ ለደንበኞቻችን የምንሰጠውን አገልግሎት ጥራት የሚወስን የውስጥ ባህላችን ነው።
የኢትዮ ሪል እስቴት ካፕን በድል መጀመራችን ደግሞ የቡድናችን የጋራ ጥንካሬ መተማመን እና ለአላማ በጋራ የመቆም አቅም ማሳያ ነው።
ለስፓርታዊ ጨዋነት የተዋሃደ ቡድን፣ ለላቀ ውጤት የተዘጋጀ ድርጅት! ቴምር ፕሮፐርቲስ
ቡድናችን ለዋንጫ አልፏል! ለድል ዝግጁ ነን።
Unified by sportsmanship, driven by excellence.
At Temer Property, the team spirit we build on the football pitch is the same spirit we bring to our office every day to serve you better.
Our strong performance at the Ethio Real Estate Cup is a clear reflection of our commitment, synergy, and trust in one another.
We are through to the next stage! With our eyes on the trophy, we remain dedicated to excellence in every game and every deal.
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
#TemerProperties #Temerrealestate #CorporateValues #EthioRealEstateCup #Teamwork
2 570
ትልቅ ኢንቨስትመንት የሚጀምረው በጥሩ ዕቅድ ነው፤ ያንን ዕቅድ ወደ ተጨባጭ ውጤት መቀየር ግን የቴምር ፕሮፐርቲስ ተግባር ነው! በወረቀት ላይ ያሉትን ድንቅ ንድፎች በጥራት እና በፈጣን ግንባታ ወደ መኖሪያነት በመቀየር የነገ ህልምዎን ዛሬ እውን እያደረግን እንገኛለን።
Every great investment begins with a vision, but transforming that vision into a tangible masterpiece is the signature of Temer Properties. We bring beautiful and brilliant blueprints to life through flawless, fast-paced construction, building your tomorrow, today.
Contact us for more:
📞 6033
+251975666699
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
#TemerProperties #temerrealestate #RealEstateEthiopia #EthiopiaHousing #AddisAbabaRealEstate #PropertyInvestment #LuxuryLiving
2 570
+7
በነገው ሀገር ተረካቢ ትውልድ ላይ የቴምር ታላቅ አሻራ!
የአካዳሚክ እውቀትን ከላቀ የሙያ ስኬት ጋር ለማስተሳሰር የተዘጋጀውን የ12 ወራት ስልጠና እና ልምድ የማካፈል ጉዞ 31 ተሰጥኦ ያላቸው ተመራቂዎችን በመቀበል፣ የቴምር የግራጁዌት ትሬኒ ፕሮግራምን (GTP) በይፋ ተጀመረ።
በ70:20:10 የትምህርት ሞዴል ላይ የተቀረፀው ይህ ፕሮግራም፤ ተግባራዊ ልምድን፣ የምክር አገልግሎትን (mentorship) እና የተዋቀረ ትምህርትን አቀናጅቶ የያዘ ነው።
Investing in talent today. Building leaders for tomorrow.
We are proud to launch Temer’s Graduate Trainee Program (GTP), welcoming 31 talented graduates on a 12-month development journey designed to bridge the gap between academic learning and professional success.
Built on the 70:20:10 learning model, the program combines hands-on experience, mentorship, and structured learning to accelerate the growth of young talent, helping them build the skills, confidence, and capabilities needed to thrive in the professional world.
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
#TemerProperties #temerrealestate #GraduateInTraining #FutureLeaders #TalentDevelopment #LeadershipDevelopment
2 570
+2
የቦሌ ኤርፖርት የሽያጭ ቢሯችን ስራ ጀምሯል!
የቴምር ፕሮፐርቲስ አምስተኛው፤ በቦሌ ደግሞ ሁለተኛው ቅርንጫፍ የሽያጭ ቢሮ በይፋ ተከፍቶ ደንበኞችን በማስተናገድ ላይ ነው።
በአዳዲስ ሳይቶችና በልዩ ቅናሽ የህልምዎን ማረፊያ እውን የሚያደርጉበትን እድል ይዘን መጥተናል፤ ይጎብኙን!
Now Open at Bole Airport!
Temer Properties is proud to announce the opening of its 5th branch and second location in Bole. Visit our new sales office to explore our latest residential projects and take advantage of exclusive limited-time offers.
📞 Call now: 6033
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
#TemerProperties #Temerrealestate #BoleAirport #NewBranchOpening #DreamHome #HomeOwnership #EthiopianRealEstate #Ethiopia #AddisAbabaRealEstate
2 570
+5
የቦሌ ኤርፖርት የሽያጭ ቢሯችን ስራ ጀምሯል!
የቴምር ፕሮፐርቲስ አምስተኛው፤ በቦሌ ደግሞ ሁለተኛው ቅርንጫፍ የሽያጭ ቢሮ በይፋ ተከፍቶ ደንበኞችን በማስተናገድ ላይ ነው።
በአዳዲስ ሳይቶችና በልዩ ቅናሽ የህልምዎን ማረፊያ እውን የሚያደርጉበትን እድል ይዘን መጥተናል፤ ይጎብኙን!
Now Open at Bole Airport!
Temer Properties is proud to announce the opening of its 5th branch and second location in Bole. Visit our new sales office to explore our latest residential projects and take advantage of exclusive limited-time offers.
📞 Call now: 6033
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
#TemerProperties #Temerrealestate #BoleAirport #NewBranchOpening #DreamHome #HomeOwnership #EthiopianRealEstate #Ethiopia #AddisAbabaRealEstate
2 570
መዳረሻችንን እያሰፋን ከምንግዜውም በላይ ወደ እርስዎ ተቃርበናል! ስለ አዳዲስ ሳይቶቻችን ለማወቅም ሆነ ስለ ቀጣዩ ትልቅ ኢንቨስትመንትዎ ለመወያየት፣ ወደሚቀርብዎ ቅርንጫፍ ብቅ በማለት አስፈላጊውን መረጃ እና ሙሉ አገልግሎታችንን ያግኙ።
እርስዎን ለማገልገል ዝግጁ ሆነን በ፦
🏢 ሳርቤት (ዋና መስሪያ ቤት)
📍 ቦሌ ኦሊምፒያ
📍 ቦሌ ብራስ
📍 አያት
📍 ሱማሌ ተራ
በሚገኙት ቢሮዎቻችን እንጠብቅዎታለን!
Expanding our reach, we're now closer to you than ever.
Whether you're interested in exploring our newly launched project sites or planning your next investment, our team is ready to provide the information, guidance, and support you need.
Visit the branch most convenient for you:
🏢 Head Office – Sarbet
📍 Bole Olympia
📍 Bole Brass
📍 Ayat
📍 Somali Tera
Come visit us and explore the opportunities available to you.
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
#TemerProperties #temerrealestate #EthiopianRealEstate #PropertyInvestment #InvestInEthiopia
#AddisAbabaRealEstate
2 570
ሰዓቱ እየነጎደ ነው! የቴምር ለንደን ሌጋሲ ቱር ሊጀምር ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት!
በትውልድ ሀገራችሁ ላይ ዘላቂ ቅርስ ባለቤት የምትሆኑበት ወርቃማው እድል እየቀረበ ነው።
ቴምር ፕሮፐርቲስ ቦታ እና ጊዜ ሳይገድበው ይህን እድል ይዞ በቅርቡ ወደ ለንደን ይመጣል! በቀጣይስ የት እንምጣላችሁ?
የምናቀርባቸው ልዩ የኢንቨስትመንት አማራጮችን ለመመልከት፣ ዝርዝር መረጃዎችን እና የምንገናኝበትን ልዩ ቦታ ለማወቅ ገጻችንን በቅርበት መከታተልዎን ይቀጥሉ!
Tick-tock... Time is running out at the Temer London Legacy Tour!
The golden opportunity to own a lasting legacy back in your homeland is drawing closer. Temer Properties is crossing borders and bringing these exclusive investment windows straight to London very soon!
Where should we head next?
Keep a close eye on our page to explore our premium investment opportunities, unlock detailed insights, and be the first to discover our official venue location!
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
#TemerProperties #LondonLegacyTour #InvestInAddis #DiasporaInvestment #LondonCalling #UKDiaspora #AddisAbabaRealEstate #NextStop
2 570
ቀንም ሆነ ማታ፣ የሳምንቱ የስራ ቀናትም ሆኑ የእረፍት ቀናት በእኛ የሳይት ግንባታዎች ላይ ስራ ለአንድም ሰከንድ አይቆምም።
የዘመኑን እጅግ የላቀ ቴክኖሎጂ፣ ፍጹም ጥራት እና ያለማቋረጥ የመስራት ትጋትን አጣምረን የህልምዎን ቤት በእጅዎ ለማስረከብ በቁርጠኝነት እየሰራን መሆናችንን አንዱ ማሳያችንን እዚህ ይመልከቱ።
Progress Never Stops
Day or night, weekday or weekend, work continues across our sites.
We are building more than structures, we are shaping future homes with precision, advanced technology, and nonstop dedication.
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
#TemerProperties #temerrealestate #24SevenWork #ConstructionTech #SiteProgress #NonStopAction #RealEstateEthiopia #AddisAbaba #TikTokEthiopia #TrendingReels
2 570
በቢሮ የሽያጭ መሪዎች፤ በሜዳው ባለታሪኮች!
ዛሬ በተካሄደው የሪል እስቴቶች የወዳጅነት ኳስ ጨዋታ ላይ የቴምር ቡድን አስደናቂ ብቃቱን አሳይቷል!
በኢትዮ ሪል እስቴት ካፕ ላይ የመጀመሪያ ጨዋታውን ከሻምፒዮን ሪል እስቴት ጋር ያደረገው ቴምር ፕሮፐርቲስ 8ለ1 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፏል ።
በቢሮ ጠረጴዛ ላይ ብቻ ሳይሆን በሜዳውም ሁሌም ቀዳሚ መሆናቸውን ላስመሰከሩት የእግርኳስ ቡድኑ አባላት በሙሉ ቴምር ፕሮፐርቲስ የላቀ አድናቆቱን ይገልጻል።
Huge congratulations to the entire team!
Our team brought pure magic to the pitch today for our first match in the Ethio Real Estate Cup!
From the very first whistle, our squad showed incredible synergy, wrapping up our tournament debut with a thrilling 8-1 victory.
Temer Properties expresses its highest admiration to all members of the football team, who have proven that we are always leaders.
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
#TemerProperties #temerrealestate #EthioRealEstateCup #MatchDay #BigWin #TeamSpirit #RealEstateEthiopia #AddisAbabaRealEstate
2 570
ከነገ ግንቦት 21 እስከ ግንቦት 22 በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር በሚካሄደው ታላቅ የኢንተርናሽናል ጄላቶ ፌስቲቫል ላይ እንገናኝ!
አዝናኝ ቀናቶችን በጣፋጭ ድባብ እያጣጣሙ፣ የወደፊት የቤት ህልምዎን የሚያሳኩበትን ድንቅ እድል ቀርቦሎታል፤ አይቀርም። ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
Join us at the grand International Gelato Festival, happening from tomorrow, May 29th to 30th, at the Addis International Convention Center!
Come experience the festive atmosphere and explore incredible ways to bring your future dream home to life. Don't miss out-everyone is warmly invited!
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
#GelatoFestival #temerrealestate #TemerProperties #AddisEvents #WeekendVibes #AddisAbaba
2 570
ከሽያጭ ጠረጴዛ.. ወደ ኳስ ሜዳ
በሪል እስቴቱ ዘርፍ ወዳጅነትን የሚያጎለብት መልካም ዕድል! ይህንን በማስመልከት፣ የሽያጭ ባለሙያዎቻችን ከተፎካካሪ ቡድን ጋር በሜዳ ላይ የወዳጅነት የኳስ ግጥሚያ የሚያደርጉበት መድረክ ከቀኑ 8፡00 በካሳንችስ አዲስ ስፖርት ፓርክ ይካሄዳል፤ እርስዎም ወደሜዳው ጎራ በማለት እየተዝናኑ የቤት እና የሱቅ መረጃ በማግኘት ማረፊያዎን እንዲሸምቱ ጋብዘንዎታል!
Friendship, teamwork, and football come together today!
Our sales professionals will face off in a friendly match against a rival team at Kazanchis New Sports Park starting from 8:00 Local Time.
Join us to enjoy the game and explore our residential and commercial property opportunities in a fun and relaxed atmosphere.
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
#TemerProperties #temerrealestate #AddisAbaba #FootballMatch #FriendlyMatch #TeamSpirit #CorporateFootball #CommercialSpace #DreamHome #InvestInEthiopia
2 570
ከሽያጭ ጠረጴዛ.. ወደ ኳስ ሜዳ
በሪል እስቴቱ ዘርፍ ወዳጅነትን የሚያጎለብት መልካም ዕድል! ይህንን በማስመልከት፣ የሽያጭ ባለሙያዎቻችን ከተፎካካሪ ቡድን ጋር በሜዳ ላይ የወዳጅነት የኳስ ግጥሚያ የሚያደርጉበት መድረክ ከቀኑ 8፡00 በካሳንችስ አዲስ ስፖርት ፓርክ ይካሄዳል፤ እርስዎም ወደሜዳው ጎራ በማለት እየተዝናኑ የቤት እና የሱቅ መረጃ በማግኘት ማረፊያዎን እንዲሸምቱ ጋብዘንዎታል!
Friendship, teamwork, and football come together today!
Our sales professionals will face off in a friendly match against a rival team at Kazanchis New Sports Park starting from 8:00 Local Time.
Join us to enjoy the game and explore our residential and commercial property opportunities in a fun and relaxed atmosphere.
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
#TemerProperties #temerrealestate #AddisAbaba #FootballMatch #FriendlyMatch #TeamSpirit #CorporateFootball #CommercialSpace #DreamHome #InvestInEthiopia
Available now! Telegram Research 2025 — the year's key insights 
