en
Feedback
أبو عبدالله سعيد(ሃይቅ)

أبو عبدالله سعيد(ሃይቅ)

Open in Telegram

ይህ የተለያዩ ዳዕዋዎች፣ ቂረዓቶች፣ ፈትዋዎች እና ማራኪ ግጥሞች የሚተላለፍበት ቻናል ስለሆነ አድ ሸር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ

Show more
3 751
Subscribers
+324 hours
+487 days
+23730 days
Posts Archive
ያዳማው  ጅርጅስ  የሙሽሪክ  ጠበቃ ያአብደል  ሀሚድ  ወንድምየጂርጂሱ አሮንቃ መልስ ሊሰጥመጣ  ጀርባውን ሊያስወቃ ገርሞ  የገረመኝየጂርጂሳው መንጋ ቅጣትና ተስሚያ  የተቀላቀለበት ሊከላከል መጣ  ለዛው  ለወደቀበት  ያብደል ሀሚድ ወንድም የነዛም  ያበዱት ያዳማው ጂርጂስ  ስማማልገርህ ተስሚያና ቅጣት  የተቀላቀለብህ ለሙሽሪክ  ጠበቃ  ወርደህ  ተዘፍቀህ የጦሳው  አንበሳ አስጥቶ የወቃህ የመርጃ ገልቱ   ባዶ  ቀፎ  አንተነህ ደግሞም  ማስጠላቱ  መልስ አሰጣጥህ የአብደል ሀሚድ ወንድም  አንዱ ጂርንጂስ ነህ ወድቆ  መንፈራገጥ  መላላጥ  ሆነብህ የጦሳው  አንበሳ  ዘረሮ  የጣለህ የአብደል  ሀሚድ  ወንድም ጂርንጂሱ  አንተነህ ያዳማው  አብደል ቃድር  በሩዝ  የተነፋው ጭንቅላትህ  ተንፍሷል  በተውሂድ  ጠግነው ሰባራቅልሆነብህ  ውሀ  የማይቀዳ ሳይገባህ  እምትዘባርቅ  የሆንክ  ቀዳዳ ስማ  በደንብተገርፈሀል  በተውሂድ አንበሶች ወቅተው  ያሱጡሀል     የጦሳ  ወታደሮች አጥበውያሰጡሀል  የተውሂድ  ዘበኞች

👆👆👆👆 👌👉በወንድማችን አቡ አብዲላህ (የሃይቁ) በሰለፍዮች መገናኛ በሆነችው ቦታቸው (መስጅዳቸው የተደረገ የእሁድ ሙሃዶራ ስለ ተውባ እና የአሏህን ፀጋዎች ማስታወስን በተመለከተ ሁሉም ሊያዳምጠው የሚገባ ገሳጭ ምክር የሃይቅ ሰለፍዮችን በአካል ለማገኘት የምትፈልጉ እህት ወንድሞች አድራሻቸው ቀቀዋ ከመድና መስጅድ ዝቅ ብሎ ከቴሌው ጎን ነው 👇👇👇👇👇 https://t.me/daewaselefyahaik

السلام عليكم ورحمةالله وبركاته በሉ  ገባ ገባ በሉባት  አሳድጓት  የታላቁ ወንድማችን  የአቡ ነዋስ  አብዱረዛቅ  ቻናል ናት https://t.me/abunewas

👌👉ሰለፍዮች በያላችሁበት ወንዶቹም ሴቶቹም አሏህ ይጠብቃችሁ ወሏህ ትለያላችሁ ደግሞ ለአሏህ ብዬ እወዳችኋለሁ 👇👇 ✍ የሃይቁ

ኑ እንሞክር ወድሞች

﴿مَنْ كَانَ يُرِيدُ الْعِزَّةَ فَلِلَّهِ الْعِزَّة جَمِيعًا﴾ قال قتادة رحمه الله: "من كان يريد العِزَّة، فليتعزَّز بطاعة الله تعالى". [ تفسير ابن أبي زمنين ٢٦/٤ ]

قال ابن القيم رحمه الله :"وإِذَا بَعُدَ القلبُ مِنَ اللهِ طَرَقتهُ الآفَاتُ، وتوَلَّاهُ الشَّيطانُ مِن كُلِّ نَاحِيةٍ" 🍃الداء والدواء (214)

‏قال ابن القيم رحمه الله فإن من لم ير نعمة الله عليه إلا في مأكله ومشربه وعافية بدنه فليس له نصيب من العقل البتة فنعمة الله بالإسلام والإيمان وجذب عبده إلىٰ الإقبال عليه والتلذذ بطاعته هي من أعظم النعم وهذا إنما يُدرك بنور العقل وهداية التوفيق ‏مدارج السالكين (277/1)

ኑ እንጅ

ክፈቱትማ ሸበካ ያላችሁሁሁሁ

ወድሞች ወደሙራጁአ ኑ

🟢ጅልባብሽ ላይ ፅኚ🟢 ጅልባብሽ ላይ ፅኝ ፋሽኑ ይቅርና በተግባር ግለጭው የአኢሻን ሱና ያችማ ኒቃቢስት ምርጧ ሰለፍያ በጣም ጠንካራ ናት የላትም አምሳያ ምንም አትሰለችም ታጋይ ናት ለድኗ አላደከማትም ስራ ላይ መሆኗ ድኗን ትረዳለች ጊዜዋን ተጠቅማ ቁጭጭ ብላ ሳይሆን እየሰራች ቁማ በጣም ትለፋለች አይደለች ቦዘኔ ደግሞም አሳቢ ናት አትልም ለኔ ለኔ ለእህቷ አሳቢ ደግሞም ለወንድሟ ታጋይ ናት በድኗ በፈቀደው አቅሟ ደግሞም ጠንቃቃ ናት አይደለች ቱልቱላ ሚስጥር አታወጣም ላገኘችው ሁላ ልቧን አይፈታውም የማንም ቀውላላ ሃይ ብሎ የመጣ ለሷ አሳቢ መስሎ የተዘፈዘፈ ፌስ ቡክ ላይ ቁጭ ብሎ ጥንቁቅ ናት በድኗ ሰባት በኒቃቧ ተሸፋፍና መውጣት ይወደዋል ልቧ ለማንም አጅነቢ አትገላለጥም ጥንቁቅ ናት የእኔ እህት ከቤት አትወጣም አይዞሽ እህቴ በኒቃብሽ ኩሪ ስምሽም ቢጠፋ ቢሉሽም አክራሪ ጅልባብሽን ልበሽ አብሽሪ ጠንክሪ ቂርአት ላይ በርች አትበይ ወደ ኋላ ኒቃብሽን ልበሽ አትበይ ወደ ኋላ ጥቅሙን ታውቂዋለሽ የኋላ የኋላ ✍ የሃይቁ https://t.me/+jENbttaNTC1iMzQ0 https://t.me/+jENbttaNTC1iMzQ0

ٱختي النمص من كباءر الذنوب فارحمي نفسك وآنقذيها من نار فنبي ﷺ يقول «لَعَنَ اللَّهُ الْوَاشِمَاتِ وَالْمُسْتَوْشِمَاتِ، وَالنَ
ٱختي  النمص  من   كباءر  الذنوب فارحمي  نفسك   وآنقذيها  من  نار  فنبي     يقول            
«لَعَنَ اللَّهُ الْوَاشِمَاتِ وَالْمُسْتَوْشِمَاتِ، وَالنَّامِصَاتِ وَالْمُتَنَمِّصَاتِ، وَالْمُتَفَلِّجَاتِ لِلْحُسْنِ الْمُغَيِّرَاتِ خَلْقَ اللَّهِ»
قال ابن باز رحمه الله ٠٠ وهذا لا يجوز لا الباروكة ولا النمص ولا الوصل  كله  لا يجوز    ✍️.  በሴቶች  ላይ  የተሰለጠ  በሽታነው   አላህ  ከዚህ  አይነት  አደጋ  ያንቃቸው ⏩

ٱختي النمص من كباءر الذنوب فارحمي نفسك وآنقذيها من نار فنبي يقول
«لَعَنَ اللَّهُ الْوَاشِمَاتِ وَالْمُسْتَوْشِمَاتِ، وَالنَّامِصَاتِ وَالْمُتَنَمِّصَاتِ، وَالْمُتَفَلِّجَاتِ لِلْحُسْنِ الْمُغَيِّرَاتِ خَلْقَ اللَّهِ»
قال ابن باز رحمه الله ٠٠ وهذا لا يجوز لا الباروكة ولا النمص ولا الوصل كله لا يجوز ✍️. በሴቶች ላይ የተሰለጠ በሽታነው አላህ ከዚህ አይነት አደጋ ያንቃቸው