en
Feedback
AAU-Salafi Students Jemea

AAU-Salafi Students Jemea

Open in Telegram

ይህ ይፋዊ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ-ሰለፊይ ተማሪዎች "Telegram-Channel" ሲሆን በአላህም እገዛ የቁርዓንና ሀዲስን አስተምህሮ በደጋግ ቀደምቶች ግንዛቤ ለግቢያችን ብሎም ለመላው ማህበረሰብ የሚተላለፍበት ይሆናል። "እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ፍሩ፤ ከእውነተኞቹም ጋር ኹኑ፡፡" አት-ተውባህ:119 ሀሳብ፣አስተያየት እና ዕርምት👇 ያድርሱን! @aaussjfeedback_bot

Show more
1 116
Subscribers
-124 hours
-57 days
-2730 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
July '26
July '26
+3
in 1 channels
June '26
+13
in 1 channels
Get PRO
May '26
+13
in 2 channels
Get PRO
April '26
+84
in 12 channels
Get PRO
March '26
+95
in 11 channels
Get PRO
February '26
+61
in 18 channels
Get PRO
January '26
+121
in 10 channels
Get PRO
December '25
+102
in 7 channels
Get PRO
November '25
+101
in 5 channels
Get PRO
October '25
+86
in 5 channels
Get PRO
September '25
+77
in 3 channels
Get PRO
August '25
+79
in 4 channels
Get PRO
July '25
+164
in 5 channels
Get PRO
June '25
+41
in 8 channels
Get PRO
May '25
+95
in 14 channels
Get PRO
April '25
+80
in 5 channels
Get PRO
March '25
+15
in 3 channels
Get PRO
February '25
+16
in 1 channels
Get PRO
January '25
+19
in 1 channels
Get PRO
December '24
+258
in 11 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
14 July+1
13 July0
12 July+1
11 July0
10 July0
09 July+1
08 July0
07 July0
06 July0
05 July0
04 July0
03 July0
02 July0
01 July0
Channel Posts
በዲን ያልታነጸ ሺ ግዜ ቢማር ያው ጃሂል ነው‼️

2
@aaussj
@aaussj
202
3
ለአሏህ እጅ ማጽደቅና አህባሽ ~ join #telegram ቻናል https://t.me/abuabdurahmen
193
4
No text...
193
5
📲 ❀─┈ አዲስ አፕ ተለቀቀ ┄─❀ ╭─┈የኪታቡ ስም፦ ┆ ↪️ አስባቡ ሰባት ዓላ መንሀጅ ሰለፊ ሷሊህ | 🎧 5 ኦድዮዎችን የያዘ ╰─> ╭🎙የደርሱ አቅራቢ:- ┆ ╰┈➢ ኡስታዝ ሰዕድ ዐብዱለጢፍ አ+1
📲 ❀─┈ አዲስ አፕ ተለቀቀ ┄─❀       ╭─┈የኪታቡ ስም፦ ┆   ↪️ አስባቡ ሰባት ዓላ መንሀጅ ሰለፊ ሷሊህ |  🎧 5 ኦድዮዎችን የያዘ ╰─> ╭🎙የደርሱ አቅራቢ:- ┆ ╰┈➢ ኡስታዝ ሰዕድ ዐብዱለጢፍ                  አላህ ይጠብቀዉ ┍📲 አፕልኬሽኑ ያካተተዉ:- │ │➪ የኪታቡ ማብራሪያ በድምፅ │➩ የኪታቡ pdf │➪  ማስታወሻ መያዣ │➩ የድምፅ መቆጣጠሪያ ┕╺╺╺╺ አፕሌኬሽኑን ለማውረድ 👇👇 [ይጫኑ] ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፍይ ይሁኑ! 📢 መሰል  ቂርአቶችን በአፕ ለማሰራት የሚከተለውን አድራሻ ይጠቀሙ👇👇👇👇 @aaussjfeedback_bot @sakinah_app
247
6
📲 ❀─┈ አዲስ አፕ ተለቀቀ ┄─❀ ╭─┈የኪታቡ ስም፦ ┆ ↪️ አስባቡ ሳባት አላ መንሀጅ ሰለፊ ሷሊህ | 🎧 5 ኦድዮዎችን የያዘ ╰─> ╭🎙የደርሱ አቅራቢ:- ┆ ╰┈➢ ኡስታዝ ሰዕድ ዐብዱለጢፍ አ+1
📲 ❀─┈ አዲስ አፕ ተለቀቀ ┄─❀       ╭─┈የኪታቡ ስም፦ ┆   ↪️ አስባቡ ሳባት አላ መንሀጅ ሰለፊ ሷሊህ |  🎧 5 ኦድዮዎችን የያዘ ╰─> ╭🎙የደርሱ አቅራቢ:- ┆ ╰┈➢ ኡስታዝ ሰዕድ ዐብዱለጢፍ                  አላህ ይጠብቀዉ ┍📲 አፕልኬሽኑ ያካተተዉ:- │ │➪ የኪታቡ ማብራሪያ በድምፅ │➩ የኪታቡ pdf │➪  ማስታወሻ መያዣ │➩ የድምፅ መቆጣጠሪያ ┕╺╺╺╺ አፕሌኬሽኑን ለማውረድ 👇👇 [ይጫኑ] ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፍይ ይሁኑ! 📢 መሰል  ቂርአቶችን በአፕ ለማሰራት የሚከተለውን አድራሻ ይጠቀሙ👇👇👇👇 @aaussjfeedback_bot @sakinah_app
1
7
No text...
205
8
"ለተበዳዬች ታላቅ ብስራት" ("بشرى سارة للمظلومين") 👈تآمروا عليك (በአንተ ላይ አሴሩ) 👈دبروا لك المكائد (በአንተ ላይ ተንኮሎችን ጠነሰሱ) 👈دمروا بيتك (
"ለተበዳዬች ታላቅ ብስራት" ("بشرى سارة للمظلومين") 👈تآمروا عليك (በአንተ ላይ አሴሩ) 👈دبروا لك المكائد (በአንተ ላይ ተንኮሎችን ጠነሰሱ) 👈دمروا بيتك (ቤትህን (በተንኮልና ሴራ) አወደሙ) 👈شوهوا سمعتك (መልካም ስምህን (ዝናክን) አበላሹ) 👈لا تحزن كل ما فعلوه بك سيرجع إليهم  (አትዘን (አትተክዝ) በአንተ ላይ የፈፀሙት (ሴራዎች፣ ተንኮሎች፣ ደባዎች) ሁሉ ወደ እነርሱ ይመለሳልና።) 👈والله تعالى هو الذي يقول (وَلَا يَحِيقُ الْمَكْرُ السَّيِّئُ إِلَّا بِأَهْلِهِ) (ከፍ ያለው አላህ  እንዲህ ይላልና፦ «ክፉው ሴራ የሚመለሰው (የሚያጠቃው) በባለቤቱ (ያንን ሴራ በጠነሰሰው) ላይ እንጂ በሌላ አይደለም።») 👈والله تعالى حينما يراك مظلوما هو الذي ينصرك (ከፍ ያለው ጌታችን አላህ ተበዳይ ሆነ በሚያይ ግዜ የሚረዳክ እርሱ ነው።) 👈في حديث قدسي وعزتي وجلالي لأنصرنك ولو بعد (በሐዲስ ቁድሲም አላህ (ለተበዳይ ታላቅ ቃልኪዳንን ሲይዝለት) እንዲህ ብሏል፦ «በልቅናዬ በክብሬ እምላለሁ፤ ምንም እንኳን ጊዜ ቢወስድም በእርግጥም እረዳካለው።») ቁልፍ መልዕክት —በዳይ ከመሆን ተበዳይ መሆን በላጭ እንደሆነ ምክንያቱም የአላህ እርዳታ ከበዳይ ጋር ሳይሆን ከተበዳይ ጋር በመሆኑ። —በሰዎች ላይ ሴራዎችን፣ ተንኮሎችን ብሎም ደባዎችን መሸረብ የግዜ ጉዳይ እንጂ መዘዙ በሴረኛው ላይ እንደሚመለስ። —በሴራና ተንኮል የሚፈርስ መሰረት እንጂ የሚገነባ ቤት እንደማይኖር መገንዘብ። ✍أبو معاذ https://t.me/ibnbaz1212
276
9
خيرُ الناسِ أنفعُهم للناسِ ‎The Prophet ﷺ said: ‎“The best of people are those who are most beneficial to others.” ‎Conversely, the worst of people are those who bring the most harm to others. @aaussj
266
10
ወርቃማ ንግግር ኢማም ሙቅቢል- رحمه الله- እንዲህ አሉ፦ ❝አላህ አእምሮ በመስጠት ጸጋውን ዋለልህ። ነገር ግን አእምሮ የሰጠህ ቁርኣን እና ሀዲስን ልትረዳበት እንጅ ልትቃረንበት አይደለም❞። ኢ
ወርቃማ ንግግር ኢማም ሙቅቢል- رحمه الله- እንዲህ አሉ፦ ❝አላህ አእምሮ በመስጠት ጸጋውን ዋለልህ። ነገር ግን አእምሮ የሰጠህ ቁርኣን እና ሀዲስን ልትረዳበት እንጅ ልትቃረንበት አይደለም❞። ኢጃበቱስ-ሳኢል (217/218) join and share👇👇👇 ✍https://t.me/sead429 ✍https://t.me/sead429
342
11
👉 ወንድሙን መጥቀም የቻለ ሰው ይጥቀም ! የአላህ መልእክተኛ – ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም – እንዲህ ይላሉ : – " ከናንተ ውስጥ ወንድሙን መጥቀም የቻለ ሰው ያድርገው " ። ኢማሙ ሙስሊም ዘግበውታ
👉 ወንድሙን መጥቀም የቻለ ሰው ይጥቀም ! የአላህ መልእክተኛ – ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም – እንዲህ ይላሉ : – " ከናንተ ውስጥ ወንድሙን መጥቀም የቻለ ሰው ያድርገው " ። ኢማሙ ሙስሊም ዘግበውታል ። http://t.me/bahruteka
291
12
🔷ሰዎች አይቀበሉትም በሚል ሰበብ ኡለሞች እውነቱን እዳያብራሩ ማድረግ አይፈቀድም! ሸይኽ ኢብን ዑሰይሚን - ረሂመሁሏህ - እንዲህ ብለዋል ፡ “ግን ጉዳዩ ይኸውልህ ፣ አንዳንድ ሰዎች አሊሞቹ  እውነቱን እንዳያብራሩ ያበረታታሉ፡፡ 'ሰዎች ተጠቃሚ ላይሆኑ ለምን ግልጽ ታደርጋላችሁ?!' ይላሉ፡፡ ይህ የተከለከለ ነው፡፡ እንዲህ አይነቱ ንግግር ሰዎች ከእውነት ተስፋ እንዲቆርጡ ስለሚያደርግ ተቀባይነት የለውም፡፡ ኡለሞች እውነቱን ካብራሩ ፣ ጠቀመም አልጠቀመም ሌላው ቀርቶ  ሰዎች በተሳሳተ መንገድ ላይ መሆናቸውን ማወቃቸው (እንደቀላል መታየት የለበትም፡፡)    ምክንያቱም ኡለሞች ሰዎች ከእውነት ጋር የሚቃረን ተግባር እየፈጸሙ እየተመለከቱ ዝም ካሉ ፣ ሰዎች ምን ያስባሉ ፣ ተግባራቸው ትክክለኛ እውነት እንደሆነ ያስባሉ፡፡  ስለዚህ በዚያ ተግባር ላይ ይቀጥላሉ እና ይለምዳሉ ፡፡ ነገር ግን ውግዘቱን ካዩ ትክክል እንዳልሆኑ ያውቃሉ፡፡ እናም ከዚህ ሌላ ጥቅም ባይኖር ኖሮ በቂ ይሆን ነበር፡፡ ስለዚህ  እውነቱን የማብራራት አስፈላጊነትን ፈጽሞ አቅልለህ አትመልከተው፡፡” فتح ذي الجلال والإكرام بشرح بلوغ المرام (2\437) https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة
319
13
🎊 ألف ألف مبارك 🎊 🎉Congratulations to all our students! May Allah bless your success, increase your knowledge, strengthen your iman, and grant you a bright future filled with barakah. 🤲✨ بارك الله فيكم، ووفقكم الله لما يحب ويرضى. 🤲✨
382
14
💡ፆመኛ ሲያፈጥር የሚለው ዱዓ!💡   <======================> 🥛ذَهَبَ الظَّمَأُ وَابْتَلَّتِ الْعُرُوْقُ وَثَبَتَ اْلأَجْرُ إِنْ شَاءَ اللهُ. 🥛ዘሀበ ዞመኡ ወበተለቲል ዑሩቁ ወሰበተል አጅሩ ኢንሻ አላህ                 💈ትርጉም፦ «ጥም ተወገደ የደም ሥር ተብላላ የአላህ ፈቃድ ከሆነ ምንዳውም ፀደቀ ማለት ነው»። ➩ሌላም፦ ➴➴➴➴➴ 🥛اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ بِرَحْمَتِكَ الَّتِيْ وَسِعَتْ كُلَّ شَيْءٍ أَنْ تَغْفِرَ لِيْ. 🥛አላሁመ ኢኒ አሰአሉከ ቢረህመቲከ ለቲ ወሲዓት ኩለ ሸይኢን አን ተግፊረሊ     💈ትርጉም፦ አላህ ሆይ! ምህረትን ትለግሰኝ ዘንድ ሁሉንም ነገር ባዳረሰችው እዝነትህ እማፀንሐለሁ። 📱⇘⇘⇘⇘⇘ https://t.me/Durusu_Abu_Anes https://t.me/Durusu_Abu_Anes https://t.me/Durusu_Abu_Anes
394
15
🔶#የኻሊድ ክብሮምን ዝንባሌ ግልፅ ማድረግ፣ ከጥመቱ ማስጠንቀቅና ቁርኣኒይ ከሚባሉት ጠማማ ተጣሪ (ሰባኪዎች) መሆኑን ማጋለጥ 🔶በአዲስ አበባ አል- ወሰጢየህ መርከዝ እና መድረሳ የተደረገ ሙሐደራ። 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/shakirsultan
276
16
ማንም ሊያስተባብል የማይችለው እውነታ!!! ደርስ ላይ አደራ በተለይም የግቢያችን ተማሪዎች ክረምቱን በሚገባ መጠቀም አለብን ካልሆነ የግቢውን ሁኔታ እንደምታውቁት ነው!!
483
17
ልብህ እንዳይደርቅ --------------- قال الشيخ ابن باز رحمه الله تعالى : " فإن الإنسان إذا كان ﻻ يحضر حلقات العلم وﻻ يسمع الخطب وﻻ يعتني بما ينقل عن أهل العلم فإنه تزداد غفلته وربما يقسو قلبه حتى يطبع عليه ويختم عليه فيكون من الغافلين "   📓مجموع فتاوى (324/12) ሸይኽ ኢብኑ ባዝ እንዲህ ይላሉ :- ​"አንድ ሰው የዕውቀት መጅሊሶችን የማይገኝ፣ ኹጥባዎችን የማይሰማ እና ከዕውቀት ባለቤቶች ኡለማኦች የሚተላለፉትን ነገሮች የማይከታተል ከሆነ፤ ዝንጋቴው ይጨምራል፣ ምናልባትም ልቡ ይደርቃል፤ አልፎ ተርፎም በልቡ ላይ ታትሞበት ከተዘናጉት ወገኖች ሊሆን ይችላል።" ✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!! https://t.me/Abumuseab
1 041
18
|| ሶስቱ የስኬት መርሆች .... ‏ في عـلاقـتك مـع الله : "اتـــقِ الله حـيثـمــا كنــت" ‏في علاقتك مع نفسك : "‏اتبعِ السيئةَ الحسنةَ تمحها" ‏في علاقتك مع الناس : "‏وخالق الناس بخلق حسن" _ አሏህ ጋር ባለህ ግንኙነት .... «የትም (ቦታ) ብትሆን አሏህ ፍራ (ተጠንቀቀው)» _ ከእራስህ ጋር ባለህ ትስስር «ከመጥፎዋ ስራ ቡኃላ መልካሙን አስከትል ታብሳታለችና» _ ከሌሎች ሰዎች ጋር ባለህ ግንኙነት.. «ሰዎችን በጥሩ ምግባር ተናኑራቸው!» 📚 [ኢማሙ ትርሚዚይ ዘግበውታል] t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk
465
19
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته በአራት ኪሎ የተማሪዎች መስጂድ ሲሰጥ የነበረውን የሚንሀጅ ኪታብ ደርስ በዚህ ዓመት ማጠናቀቅ ስላልተቻለ ስትከታተሉ የነበራችሁ ከክፍል 17 አዲስ መጀመር የምትፈልጉ ደግሞ ከአንደ ጀምራችሁ በኡስታዝ ኪርማኒ አቡ ሀሳን(حفظه الله) የተሰጠውን ደርስ ሪከርድ በማድመጥ ኪታቡን ታጠናቅቁ ዘንድ በአላህ ስም እንጋብዛችኋለን። ሙሉ ደርሱን የሚከተለውን አፕ በማውረድ መከታተል ትችላላችሁ!! 👇👇👇👇 https://t.me/sakinah_app/17 ከደርሱ ተያይዞ የሚኖራችሁን ማንኛውንም ጥያቄ ሊንኩን በመጠቀም ያድርሱን! 👇👇👇👇 @aaussjfeedback_bot ۖ وَقُل رَّبِّ زِدْنِي عِلْمًا «ጌታዬ ሆይ! ዕውቀትንም ጨምርልኝ» በል፡፡ @aaussj
442
20
📲 ❀─┈ አዲስ አፕ ተለቀቀ ┄─❀ ╭─┈የኪታቡ ስም፦ ┆ ↪️ ሚንሓጅ አል ፊርቀቱ ናጂያህ | 🎧 56 ኦድዮዎችን የያዘ ╰─> ╭🎙የደርሱ አቅራቢ:- ┆ ╰┈➢ ኡስታዝ ኪርማኒ አቡ ሀሰን አላህ ይጠ+1
📲 ❀─┈ አዲስ አፕ ተለቀቀ ┄─❀       ╭─┈የኪታቡ ስም፦ ┆   ↪️ ሚንሓጅ አል ፊርቀቱ ናጂያህ |  🎧 56 ኦድዮዎችን የያዘ ╰─> ╭🎙የደርሱ አቅራቢ:- ┆ ╰┈➢ ኡስታዝ ኪርማኒ አቡ ሀሰን አላህ ይጠብቀውና ┍📲 አፕልኬሽኑ ያካተተዉ:- │ │➪ የኪታቡ ማብራሪያ በድምፅ │➩ የኪታቡ pdf |➪  ማስታወሻ መያዣ │➩ የድምፅ መቆጣጠሪያ ┕╺╺╺╺ አፕሌኬሽኑን ለማውረድ 👇👇 [ይጫኑ] ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፍይ ይሁኑ! 📢 መሰል  ቂርአቶችን በአፕ ለማሰራት የሚከተለውን አድራሻ ይጠቀሙ👇👇👇👇 @aaussjfeedback_bot @sakinah_app
358