en
Feedback
Tech +(ET)

Tech +(ET)

Open in Telegram

ሰላም ይህ TECH + አማርኛ ቻናል ነው በዚህ ቻናል » አዳዲስ የቴክኖሎጂ መረጃዎች » ስለኮምፒውተር , የስልክ update መረጃዎች ይለቀቃሉ ያለዎትንም እውቀት ያሳድጋሉ ። Let's Empower Africa in The Tech Industry Together

Show more
Buy Ad
781
Subscribers
+124 hours
+27 days
+130 days
Posts Archive
አሻም ቴሌ በነፃ ከቴሌ የአየር ሰአት፣ደቂቃ እና ኢንተርኔት package የምታገኙበት አሰራር ሲሆን ይህም ካርድ ስትሞሉ፣ ጥቅሎች ስትገዙና በቴሌብር ስትገበያዩ ነው። እነዚህን ስታደርጉ አሻም ቴሌ ነጥብ ይሰጣችኋል። ከዚያም የተሰጣችሁን ነጥብ ወደ mobila ካርድ፣ወደ ተለያዩ ጥቅሎች እንዲሁም ብዙ ከሰበሰባችሁ air-pod እና ስልክ ማግኘት ትችላላችሁ። ኢትዮ ቴሌኮም ይህንን feature ካስተዋወቀ ሁለት አመት አልፎታል። ነገር ግን አብዛሀኞቻችን ጭራሽ አናውቀውም። አሻምቴሌ ለመመዝገብ በመጀመሪያ ወደ *999# ደውላችሁ ቀጣይ እያላችሁ አሻም ቴሌ የሚለውን ምረጡ። (አሁን ላይ 9 ቁጥር ላይ ነው) በመቀጠል ካልተመዘገባችሁ 1 ቁጥር ላይ ለመመዝገብ የሚል ምርጫ ይመጣላችኋል። በመጨረሻም ከተመዘገባችሁ በኋላ በነጥባችሁ መግዛት ነጥብ ማስተላለፍ እና ያላችሁንም ነጥብ ማየት ትትላላችሁ። አሻም ቴሌ point የሚሰጣችሁ ከናንተ ምንም አይቆርጥም ሲም ካርዳችሁን ስለተጠቀማችሁት ብቻ ነው ማለት ይቻላል።                  ✨#Share✨      ⚜️ @Tech_plus_amharic ⚜️

Web 1 🕹  ይህ  generation  ከ1991-2004  የነበረ ሲሆን  read only ( ማንበብ ብቻ ) áˆ›áˆˆá‰ľ ነው። እዚኛው generation የተለያዩ ድረ ገፆችን ማየትና ማንበብ የምንችል ሲሆን ከዛ ውጪ ያሉ ነገሮችን ማድረግ አንችልም።  ለምሳሌ ያነበብነውን ድረ ገፅ Like ማድረግ comment መፃፍ እንዲሁም አካውንት ከፍተን login ማድረግ አንችልም። ቀላል static ድረ ገፆች ለዚ ምሳሌ ናቸው።                                   web 2 🕹web2  2004 እስከ አሁን  ያለ generation  ሲሆን በዓይነቱ  ከWeb1  ተሻሽሎ እና  read and write (ማንበብና መጻፍ) የሚል መጠሪያ  ተሰጥቶታል። ድረገፆች ላይ አካውንት ከፍተን login በማድርግ የምናነበውን ነገር like ማድረግ comment መፃፍ እንዲሁም ለሌሎች ማጋራት እንችላለን። ሁሉም በሚባል ደረጃ áŠ áˆáŠ• ላይ ያሉት ድረገፆች በWeb 2 የሚካተቱ ናቸው። የድረ ገጾች ባለቤት እነዚህ ድረገፆች ላይ እኛ የሰጠናቸውን መረጃ በመሰብሰብ እነርሱ ቋት ላይ ያስቀምጡታል። ይህንን መረጃም ለተለያዩ የማስታወቂያ ድርጅቶች በመሸጥ ከፍተኛ ገንዘብ ያገኛሉ። á‹ľáˆ­áŒ…ቜች የሳይበር ጥቃት ቢደርስባቸውም መረጃችንን 3ኛ ወገን የማየትና የመውሰድ ዕድል አለው። 🔎 áˆˆáˆáˆłáˆŒ Facebook የተጠቃሚዎችን መረጃ አሳልፎ በመስጠት በብዙ ይታማል።                    web3 🕹Web 3 (read write and own) የሚል መጠሪያ ይዞ የመጣ ሲሆን web 2 ላይ ያሉትን ድክመቶች ይቀርፋል ተብሎ ተስፋ ተጥሎበታል። ይህም የራሳችንን መረጃ ራሳችን የመያዝ የመቆጣጠርና የመንከባከብ መብትን ይሰጠናል። ይህም የሚሰራው በBlockchain ሀሳብ አማካኝነት ነው።                  ✨#Share✨      ⚜️ @Tech_plus_amharic ⚜️

Web 3 ሰሞን በተለያዩ platform web 3 የሚባል ነገር እየሰማን ነው። ታዲያ ምንድነው web3? እስካሁን ሶስት አይነት web generation ዓይነቶችን አሉ። 🌐web 1 🌐web 2 🌐
Web 3 ሰሞን በተለያዩ platform web 3 የሚባል ነገር እየሰማን ነው። ታዲያ ምንድነው web3?   እስካሁን  ሶስት አይነት web generation ዓይነቶችን አሉ። 🌐web 1 🌐web 2 🌐web 3                  ✨#Share✨      ⚜️ @Tech_plus_amharic ⚜️

የስልካችሁን Google assistant በGemni AI መቀየር ትችላላችሁ። Home button ጫን አድርጋችሁ ይዛችሁ ሞክሩት። ✨#Share✨ ⚜️ @Tech_plus_amharic ⚜️
የስልካችሁን Google assistant በGemni AI መቀየር ትችላላችሁ። Home button ጫን አድርጋችሁ ይዛችሁ ሞክሩት።                  ✨#Share✨      ⚜️ @Tech_plus_amharic ⚜️

🖥Google ልክ እንደ YouTube በነጻ የሚተላለፍ streaming service ሊጀምር ነው። Google TV እና Android TV ላይ የተለያዩ የቴሌቪዥን ቻናሎችን የሚያካትት ሲሆን ማሳለፍ የ
🖥Google ልክ እንደ YouTube በነጻ የሚተላለፍ streaming service ሊጀምር ነው። Google TV እና Android TV ላይ የተለያዩ የቴሌቪዥን ቻናሎችን የሚያካትት ሲሆን ማሳለፍ የማይቻል ማስታወቂያ የሚተላለፍባቸው ይሆናል። 2ዐ ሚሊዮን ወርሀዊ ተጠቃሚዎች ይኖረዋል ተብሎ የተገመተው ይህ ስርጭት አንድ ሰው በቀን 75 ደቂቃ በመመልከት ያጠፋል ተብሏል                  ✨#Share✨      ⚜️ @Tech_plus_amharic ⚜️

በዚህ ዘመን የonline አካውንቶቻችሁን ደህንነት መጠበቅ ከምንም ነገር ቅድሚያ ሊሰጠው የሚገባ ነገር ነው። በትንሽ ስህተት ስንት ዘመን የለፋችሁበትን የsocial media አካውንት ወይም ገንዘባች
በዚህ ዘመን የonline አካውንቶቻችሁን ደህንነት መጠበቅ ከምንም ነገር ቅድሚያ ሊሰጠው የሚገባ ነገር ነው። በትንሽ ስህተት ስንት ዘመን የለፋችሁበትን የsocial media አካውንት ወይም ገንዘባችሁን ልታጡ የምትችሉበት እድል አለ። በተለይ ብዙ ሰው crypto መስራት ከጀመረ በኋላ የተለያዩ ኮይኖችን በተለያዩ የcrypto ዋሌቶች ላይ ያስቀምጣል። ስለዚህ በተቻለ መጠን የምትጠቀሙትን የደህንነት ማረጋገጫ ደረጃች ከፍ ማድረግ አለባችሁ። ለምሳሌ እንደ Microsoft Authenticator እና Google authenticator ያሉ authenticator አፕሊኬሽኖችን መጠቀም ከፍተኛ ጥቅም አለው። እነዚህ አፕሊኬሽኖች ተጠቅማችሁ ከተለያዩ ዋሌቶቻችሁ ጋር በማገናኘት ምንም አይነት transaction ስትፈፅሙ ሁለተኛ ደረጃ ማረጋገጫ (2FA) እንዲኖረው ማድረግ ትችላላችሁ። ይህም ተጨማሪ የደህንነት ሽፋን ይሰጣችኋል። ስለዚህ ዋሌታችሁ በ3ኛ ሰው ቁጥጥር ሾር ቢወድቅ ልሹ ገንዘብ ለማስተላለፍ የግድ የጫናችሁትን authenticator አሻራ ማለፍ ይጠይቀዋል። እነዚህን አፕሊኬሽኖች መጠቀም በጣም ቀላል ነው ነገር ግን በጣም ከፍተኛ ጥቅም አላቸው። አውርዳችሁ ተጠቀሟቸው። ⚫️Microsoft authenticator https://play.google.com/store/apps/details?id=com.azure.authenticator&hl=en ⚫️Google authenticator https://play.google.com/store/apps/details?id=com.google.android.apps.authenticator2&hl=en                   ✨#Share✨      ⚜️ @Tech_plus_amharic ⚜️

🖥Nvidia የአለማችን ውዱ ካምፓኒ ሆነ። ⚫️የቺፕ አምራቹ ድርጅት Nvidia የአክሲዮን ዋጋው በከፍተኛ ፍጥነት በማደጉ ምክንያት ውድ ዋጋ ያለው የአለማችን ኩባንያ መሆን ችሏል። ⚫️3.34 Tri
🖥Nvidia የአለማችን ውዱ ካምፓኒ ሆነ። ⚫️የቺፕ አምራቹ ድርጅት Nvidia የአክሲዮን ዋጋው በከፍተኛ ፍጥነት በማደጉ ምክንያት ውድ ዋጋ ያለው የአለማችን ኩባንያ መሆን ችሏል። ⚫️3.34 Trillion dollar ዋጋ ያለው ይህ ድርጅት በዚህ አመት ብቻ ዋጋው በእጥፋ ሲያድግ ይህን ደረጃ ሊቆናጠጥ የቻለው 3.32 Trillion dollar ዋጋ ያለውን ግዙፋን Microsoft በመብለጥ ነው። ⚫️እንደሚታወቀው በMicrosoft፣ በGoogle፣ በMeta እንዲሁም በApple መካከል የተሻለ AI ለማምረት ያለው ፉክክር ለNvidia ይህን ሲሳይ ይዞለት መጥቷል። ምክንያቱም እነዚህ ድርጅቶች ለስራቸው የሚያስፈልጋቸውን ቺፕ የሚገዙት ከሱ ስለሆነ።                  ✨#Share✨      ⚜️ @Tech_plus_amharic ⚜️

●▰ Morse code ምንድን ነው ? አብዛኞዎቻችን ይህንን ነገር ያወቅነው hamster Kombat ከመጣ በኋላ Daily combo claim ለማረግ ነው። ነገር ግን ይህ የተፈጠረው በ1837 በSam
●▰ Morse code ምንድን ነው ? አብዛኞዎቻችን ይህንን ነገር ያወቅነው hamster Kombat ከመጣ በኋላ Daily combo claim ለማረግ ነው። ነገር ግን ይህ የተፈጠረው በ1837 በSamuel morce እና Alfred vail አማካኝነት ነው። Morse code ፊደሎችን በሰረዝና በነጥብ (on/ off ) የምንገልፅበት መንገድ ሲሆን ይህም ለብዙ አመታት ጥቅም ላይ ሲውል ኖሯል። ለምሳሌ  hi big habesha fam በ morce code ሲፃፍ ".... .. / -... .. --. .... .- -... . ... .... .- / ..-. .- -- ይህ ዘዴ ከተፈጠረ ብዙ ጊዜ ይሁነው እንጂ እስካሁን ለብዙ ነገሮች ጥቅም ላይ ይውላል። 🔑ለAviation (አየር መንገድ) 🔑ለሬድዮ 🔑ለሲግናል(ለወታደራዊ ስራዎች) 🔑በ chat ላይም አንዳንድ ሰዎች ይጠቀሙታል። እንዲሁም telegraph በነበረበት እና በ ሁለተኛው የአለም ጦርነት ሚስጢራዊ መረጃዎችን ለማስተላለፍ ብዙ ጠቀሜታ ነበረው።                  ✨#Share✨      ⚜️ @Tech_plus_amharic ⚜️