Tech +(ET)
Open in Telegram
ሰላም ይህ TECH + አማርኛ ቻናል ነው በዚህ ቻናል » አዳዲስ የቴክኖሎጂ መረጃዎች » ስለኮምፒውተር , የስልክ update መረጃዎች ይለቀቃሉ ያለዎትንም እውቀት ያሳድጋሉ ። Let's Empower Africa in The Tech Industry Together
Show more780
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-130 days
Posts Archive
780
#MTN 🤝 #LYNX
በአፍሪካ የመጀመርያ የሆነዉ ሞባይል ስልክን በመጠቀም በሳተላይት የስልክ ጥሪ ማድረግ ተቻለ ፣ ይሄ የሆነዉ March 25,2025 ላይ MTN እና የአሜሪካዉ Lynx አንድ ላይ ለመስራት ባደረጉት ስምምነት ሲሆን ይሄም ምንም አይነት የስልክ ታወሮች በሌሉበት ቦታ ሆነን ስልክ መደወል የሚያስችለን ሲሆን በገጠራማ ክልሎች ያለዉንም የኔትወርክ ችግር የሚፈታ ይሆናል ፣ ከሳተላይት ጋር ኮኔክት ለማድረግም ስልኩ ምንም ተጨማሪ ነገር የሚያስፈልገዉ አይሆንም
✨#Share ✨
Source | English | Amharic
780
#Closing_apps
አብዛኞቻችን Background ላይ Run የሚያደርጉ አፕሊኬሽኖችን መዝጋት ባትሪ የሚቆጥብልን ይመስለናል ፣ ነገር ግን እዉነታዉ በተለይ ብዙ ጊዜ የምንጠቀማቸዉን አፕሊኬሽኖች መዝጋት የበለጠ ባትሪ ያባክናል ፣ ምክንያቱም እነዚህን አፕሊኬሽኖች ከዘጋናቸዉ ቡሃላ እንደገና መክፈት ብንፈልግ አፕሊኬሽኖቹን ለማስጀመር ስልካችን የበለጠ ባትሪ ይጠቀማል ፣ ስለዚህ መዝጋት ካለባቹም መዝጋት ያለባቹ Music Play እያረጉ ያሉ ፣ GPS እየተጠቀሙ ያሉ ፣ ወይም ብዙ ጊዜ የማትጠቀሞቸዉን አፕሊኬሽኖችን ነዉ
✨#Share ✨
Source | English | Amharic
780
#Apple
በዘንድሮዉ Apple ባዘጋጀዉ Swift Student Challenge ከአራቱ አሸናፊዎች ውስጥ በCanada,York University የአራተኛ አመት የComputer Engineering ተማሪ የሆነዉ ኢትዪጵያዊዉ Nahom Worku አንዱ ሊሆን ችሏል ፣ Nahom በሰራዉ Access Ed በተባለዉ አፕሊኬሽን የተወዳደረረ ሲሆን በሀገራችንን እና ሌሎች አፍሪካ ሀገራት ያየዉን በOffline (ያለ ኢንተርኔት) የተለያዩ Learning Resources የማግኘት ችግርን የሚፈታ ሲሆን በዚህም ስራዉ ከApple CEO , Tim Cook ጋር መገናኘት የቻለ ሲሆን በሰራዉም ስራ አድናቆት ሊያገኝ ችሏል!
✨#Share ✨
Source | English | Amharic
780
#Spark_kitty
ሰሞኑን Spark Kitty የሚባለዉ malware በplaystore ውስጥ እና App store በሚገኙ አፕሊኬሽኖች ውስጥ መገኘቱ ተሰምቷል ፣ ይሄ malware የተለያዩ ፎቶዋቹን Scan በማድረግ መረጃዎችን የሚሰርቅ ሲሆን በዋናነት የCrypto ዋሌቶችን Recover ለማድረግ የሚሰጡንን Recovery Phrases Screenshot አድርገን ካስቀመጥን በቀላሉ ከScreenshotu recover ማድረጊያ Phrasochn Extract ማድረግ መቻሉ ነዉ ፣ ለጊዜዉ ይሄ Malware ተገኘባቸዉ የተባሉት አፕሊኬሽኖች ከሁለቱም App Store እና Playstore የተደለቱ ሲሆን ለጥንቃቈ ሲባል Screenshot አድርጋቹ አስቀምጣቹዋቸዉ የነበሩትን Recovery Phrases ብታጠፉዋቸዉ የተሻለ ነዉ
✨#Share ✨
Source | English | Amharic
780
#Doppl
Google ,Doppl የሚባል አዲስ አፕሊኬሽን አስተዋወቀ ፣ ይሄ አፕሊኬሽን በኦንላይን ላይ ለምታገኙዋቸዉ ልብሶች እናንተ ላይ ምን እንደሚመስሉ የሚያሳያቹ ሲሆን የሚሰራዉ መጀመርያ የናንተን ሙሉ ፎቶ ወደ አፕሊኬሽኑ Upload ታደርጉና ማንኛዉም በናንተ ላይ ማየት የምትፈልጉትን ልብስ ከመረጣቹ ቡሃላ Doppl ልብሱ በናንተ ላይ ምን ሊመስል እንደሚችል የሚያሳያቹ ይሆናል ፣ ይሄም አፕሊኬሽን ለጊዜዉ በExperiment ላይ ያለ ሲሆን በAndroid እና iOS በUSA ዉስጥ ብቻ እየሰራ ይገኛል
✨#Share ✨
Source | English | Amharic
780
#Backrub
Google በ1996 በStamford ውስጥ ይማሩ በነበሩ ሁለት ተማሪዎች Larry Page እና Sergey brin ሲመሰረት አሁን በምናዉቀዉ ስም አልነበረም የተሰየመዉ 'Backrub' ተብሎ ነበር የተሰየመዉ ፣ ነገር ግን ቡሃላ ላይ Larry Page ስሙ ስላልተመቸዉ ሌላ ስም ሲፈልግ ከአንድ Graduate Student googolplex የሚል የስም ምርጫ ሰጠዉ ነገር ግን Larry ስሙ ስለረዘመበት ስሙን Googol ለማረግ አሰበና Domain ስሙ መያዙን Check ለማድረግ ሲል ተሳስቶ Google ብሎ ፃፈና ስሙ ስለተመቸዉ በSeptember , 1997 አሁን ወዳለዉ ስም Google ሊቀይሩት ችለዋል !
✨#Share ✨
Source | English | Amharic
780
#Dream_Record
በNetherland የሚገኘዉ Modem Works የተባለዉ Studio ህልማችንን ወደ ቪድዮ መቀየር የሚያስችለን Device ሰራ ፣ ይሄ Device በውስጡ Chatgpt እና Luma AI integrate የተደረገበት ሲሆን የሚሰራዉም ጠዋት ከእንቅልፋችን ተነስተን ያየነዉን ህልም ስንነግረዉ ከኛ የሰማዉን ህልም Chatgptn በመጠቀም ወደ Script ይቀይረዋል ፣ ከዛም ከChatgpt ያገኘዉን Script Luma AIን በመጠቀም ወደ ቪድዮ በመቀየር በDevicu ስክሪን ላይ የሚያሳየን ሲሆን የቪድዮ ጥራቱም ልክ በህልማችን እንደምናየዉ ለማስመሰል ሞክረዋል!
✨#Share ✨
Source | English | Amharic
780
#Offline_maps
Google Maps ላይ Offline ሆናቹ የምትፈልጉትን ቦታ Search ማድረግ , Direction ማግኘት እንደምትችሉ ታዉቃላቹ? ይሄም Internet ማግኘት በማትችሉበት ቦታ ሆናቹ ያላቹበትን ቦታ ማወቅ , ቦታዎችን Search ማድረግ , ካላቹበት ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ለመሄድ Direction ማግኘት የምትችሉ ሲሆን ይሄንን offline map feature ለማግኘት ከፈለጋቹ እንዴት Enable እንደምታረጉት Step by Step ኮመንት ላይ የማሳያቹ ይሆናል
✨#Share ✨
Source | English | Amharic
780
#Hello_Tractor
Hello Tractor በናይጄርያ የሚገኝ ለገበሬዎች ትራክተር የሚያከራይ Agritech Startup ድርጅት ሲሆን ፣ ይህም ገበሬዎች ትራክተር ከHello Tractor መከራየት ከፈለጉ በSMS ወይም በአፕሊኬሽን ልክ እኛ ወደ አንድ ቦታ ለመሄድ Ride እንደምንጠራዉ እነሱም አቅራቢያቸዉ ያለዉን ትራክተር በመጥራት መከራየት ይችላሉ ፣ ትራክተሮቹም በዉስጣቸዉ GPS የተገጠመላቸዉ ሲሆን ይህም ትራክተሮቹ የሚሰሩትን Track በማድረግ በሰሩት መጠን ከገበሬዎች ክፍያ መቀበል ያስችላቸዋል!
✨#Share ✨
Source | English | Amharic
780
#Wifi_Signal
አብዛኞቻችን ኮኔክት ያደረግነዉ Wifi ሴግናሉ Full ከሆነ ኢንተርኔቱ ፈጣን የሆነ ይመስለናል ነገር ግን ይሄ የWifi Signal የሚያመለክተዉ WiFi Strength እንጂ የWifi Speed አይደለም ፣ የምትጠቀሙት WiFi ፍጥነት የሚወሰነዉ በምትጠቀሙት የራዉተር አይነት ፣ ዋይፋዩን የሚጠቀመዉ የሰዉ ብዛት እና ሌሎችም ምክንያቶች ሊሆኑ ይችላሉ ፣ ስለዚህ የዋይፋይ ራዉተር በምትገዙበት ጊዜ ራዉተር ብቻ ስለሆነ መግዛት የለባቹም ፣ ስለ ራዉተሩ መጀመርያ በደንበ Google ማድረግ አለባቹ ለምሳሌ support የሚያደርገዉ የWiFi Version እስከ ስንት እንደሆነ ፣ ለቤት ውስጥ አሪፍ ራዉተር የሚባለዉ እስከ Wifi-5 ድረስ Support የሚያረግ ራዉተር ከሆነ ነዉ!
✨#Share ✨
Source | English | Amharic
780
#Beemi
በኢትዮጵያውያን የተሰራዉ Beemi የተባለዉ የLivestreaming Platform ከተለያዩ International እና በአፍሪካ ከሚገኙ ኢንቨስተሮች ፣ ድርጅቶች የ$1million investment ሊያገኝ ችሏል ፣ ይሄ የLivestreaming Platform የTiktok ፣ የyoutube ፣ የTwich Influencers ከተመልካቾቻቸዉ ጋር የተለያዩ ጌሞችን በመጫወት Interactive የሆነ Livestream እንዲኖራቸው የሚረዳ ሲሆን ይሄም የLivestreaming ፕላትፎርም በ2027 የ$247 Billion Value ይኖረዋል ተብሎ በተለያዩ ማርኬት ሪሰርቸሮች ይገመታል
✨#Share ✨
Source | English | Amharic
780
#Data_Breach
በታሪክ ከፍተኛ መጠን ያለዉ መረጃ ከተለያዩ ካምፖኒዎች Dataset ሊያፈተልክ ችሏል ፣ ይሄ የሆነዉ በያዝነዉ ሳምንት ሲሆን 16 Billion Login ማድረጊያ መረጃዎች ከተለያዩ ትላልቅ ከሚባሉት እንደ Apple, Facebook, Google ካሉት ትላልቅ ካምፖኒዎች dataset ሊያፈተልክ ችሏል ። እነዚህም መረጃዎች በHackeroch እጅ ከገቡ የተለያዩ ጉዳቶችን ሊያመጡ ይችላሉ ስለዚህ ሁላቹም በተቻላቹ ፍጥነት የአካዉንቶቻቹን ፖስወርዶች ጠንከር ባለ ፖስወርድ በመቀየር ፣ Multi Step Verificationm ከተቻለ በመጨመር አካውንቶቻቹን Secure አድርጉ
✨#Share ✨
Source | English | Amharic
780
#Quick_Reaction
ሰሞኑን አስተዉላቹ ከሆነ ቴሌግራም ላይ ለሚላኩልን ሚሴጆች ፣ በቻናሎች ፣ ግሩፖች ላይ ለሚፖሰቱት ፖስቶች ሁለት ጊዜ Tap በማድረግ ሪአክት ለማድረግ ስትሞክሩ እንደ ድሮዉ በThumbs Up (👍) Emoji ሳይሆን Red Heart (❤️) በሚባለዉ Emoji ነዉ React የሚያደርገዉ ፣ እናም እንደ ድሮዉ Thumbs Up Emoji ወይም ሌላ Emoji ማድረግ ከፈለጋቹ ኮመንት ላይ እንዴት መቀየር እንደምትችሉ Step by step በScreenshot የማሳያቹ ይሆናል
✨#Share ✨
Source | English | Amharic
780
780
