en
Feedback
Tech +(ET)

Tech +(ET)

Open in Telegram

ሰላም ይህ TECH + አማርኛ ቻናል ነው በዚህ ቻናል » አዳዲስ የቴክኖሎጂ መረጃዎች » ስለኮምፒውተር , የስልክ update መረጃዎች ይለቀቃሉ ያለዎትንም እውቀት ያሳድጋሉ ። Let's Empower Africa in The Tech Industry Together

Show more
Buy Ad
780
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-130 days
Posts Archive
#VirusTotal VirusTotal በ2004 የተመሰረተ ነፃ ኦንላይን service የሚሰጥ ዌብሳይት ሲሆን ማንኛዉንም አይነት Link , file ዉስጡ ባሉት ከ70 በላይ የAntivirus engine
#VirusTotal VirusTotal በ2004 የተመሰረተ ነፃ ኦንላይን service የሚሰጥ ዌብሳይት ሲሆን ማንኛዉንም አይነት Link , file ዉስጡ ባሉት ከ70 በላይ የAntivirus engines እና URL Scanning Tool በመጠቀም እነዚህን ሊንኮች ፣ ፋይሎች Scan በማድረግ linku ወይም ፋይሉ ቫይረስ ካለበት የሚነግረን ነፃ ዌብሳይት ነዉ ፣ ስለዚህ ከዚህ ቡሃላ የምትጠራጠሩት Link ካለ ወይም ከማታዉቁት ቦታ አፕሊኬሽን አዉርዳቹ Scan ማረግ ከፈለጋቹ አሪፍ እና ተመራጭ ዌብሳይት ነዉ            ✨#ShareSourceEnglish  |  Amharic

#Bybit Top ከሚባሉት Crypto exchanges አንዱ የሆነዉ Bybit ከJuly 21,2025 ጀምሮ የኢትዮጵያን ብር ከCrypto መግዣ አማራጮች ዉስጥ እንደሚያጠፋዉ አስታዉቋል ፣ ይህም ማለት
#Bybit Top ከሚባሉት Crypto exchanges አንዱ የሆነዉ Bybit ከJuly 21,2025 ጀምሮ የኢትዮጵያን ብር ከCrypto መግዣ አማራጮች ዉስጥ እንደሚያጠፋዉ አስታዉቋል ፣ ይህም ማለት ከJuly 21,2025 ጀምሮ ምንም አይነት Crypto ሆነ usdt p2p ላይ በኢትዮጵያ ብር መግዛትም መሸጥም አይቻልም ፣ ስለዚህ ሁላቹም bybit ላይ ያላቹን usdt ሆነ Crypto ቶሎ መሸጥ ወይም ወደ ሌላ Crypto exchange ብታዘዋዉሩት የተሻለ ነዉ            ✨#ShareSourceEnglish  |  Amharic

#Photon_Matrix Photon Matrix በቻይና የተሰራ የተለያዩ በራሪ ነፍሳትን በLaser የሚገድል መሳሪያ ሲሆን መሳሪያዉ አካባቢዉን በሰከንድ 50,000 ጊዜ Scan በማድረግ ልክ ትንኝ Detect ሲያደርግ በተገጠመለት የComputer Vision system የትንኙን Size, ፍጥነት እና የሚበርበትን መንገድ በ3millisecond ብቻ analyze አርጎ ከላይ ምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት precise በሆነ መልኩ በLaser ይገድለዋል ፣ ይሄ System ሰዎችን ፣ እንስሳቶችን ፣ ወፎችን ለይቶ ስለሚያዉቅ እነሱ ላይ ጉዳት የማያደርስ ሲሆን ለቤት ዉስጥ እና ከቤት ዉጪ አገልግሎት ላይ መዋልም ይችላል            ✨#ShareSourceEnglish  |  Amharic

#Apple የApple Logo አሁን ወዳለዉ ከመቀየሩ በፊት የነበረዉ Logo Isaac Newton Apple ዛፍ ስር ቁጭ ብሎ እንደነበረ ስንቶቻቹ ታዉቁ ነበረ ፣ በ1976 Apple ሲመሰረት ከመስራ
#Apple የApple Logo አሁን ወዳለዉ ከመቀየሩ በፊት የነበረዉ Logo Isaac Newton Apple ዛፍ ስር ቁጭ ብሎ እንደነበረ ስንቶቻቹ ታዉቁ ነበረ ፣ በ1976 Apple ሲመሰረት ከመስራቾቹ አንዱ የሆነዉ Ronald Wayne ነበር የAppleን logo Isaac Newton ከዛፍ ስር ቁጭ ብሎ Design ያደረገዉ ነገር ግን ሎጎዉ በጣም ዉስብስብ እና የድሮ Design ስለሆነ ከአንድ አመት ቡሃላ አሁን የምታዩት የApple Logo ሆኖ ነገር ግን Rainbow ከለር ወደተቀባ ተቀየረ ከዛም አሁን ወዳለዉ (ጥቁር ፣ Chrome፣ Silver Color) Apple Logo ከ1999 ጀምሮ ሊቀየር ችሏል            ✨#ShareSourceEnglish  |  Amharic

#Comet December 7, 2022 ላይ የተመሰረተዉ Perplexity የተባለዉ AI powered Search engine አሁን ላይ Comet የተባለ አዲስ AI powered browser አስተዋወቀ
#Comet December 7, 2022 ላይ የተመሰረተዉ Perplexity የተባለዉ AI powered Search engine አሁን ላይ Comet የተባለ አዲስ AI powered browser አስተዋወቀ ፣ በዚህ Browser ዉስጥ AI Integrate የሆነበት ሲሆን ይሄ AI Article summarize ማድረግ ፣ Meeting Book ማድረግ የሚችል እና የናንተን Browsing ለማቅለል Integrate የተደረገ ነዉ ፣ በተጨማሪም በዚህ Browser ሁሉንም የChrome Extension ማግኘት የምትችሉ ሲሆን አሁን ላይ ግን Browseru ለPerplexity Max ተጠቃሚዎች ($200/በወር) ብቻ ነዉ የሚሰራዉ         ✨#ShareSourceEnglish  |  Amharic

#nvidia ብዙዎቻችን የምናዉቀዉ Nvidia የተባለዉ የComputer Graphics Chip አምራች ድርጅት ባሳለፍነዉ ሳምንት 4Trilion Market cap (የገበያ ዋጋ) ሊደርስ ችሏል ፣ ይሄም
#nvidia ብዙዎቻችን የምናዉቀዉ Nvidia የተባለዉ የComputer Graphics Chip አምራች ድርጅት ባሳለፍነዉ ሳምንት 4Trilion Market cap (የገበያ ዋጋ) ሊደርስ ችሏል ፣ ይሄም 4 Trillion$ Market cap ሊደርስ የቻለ የመጀመርያዉ የአለማችን ኩባንያ አስብሎታል ፣ የNvidia ካምፓኒ Market cap እዚህ ደረጃ ሊደርስ የቻለበት ዋነኛ ምክንያት AI አሁን ላይ በጣም እየተስፋፋ በመሆኑ እና ይሄ ድርጅት ደግሞ ለAI development ዋና አስፈላጊ የሆነዉን የComputer Graphics chip ስለሚያመርት ነዉ           ✨#ShareSourceEnglish  |  Amharic

#Ubenwa Ubenwa በ2017 Charles Onu በሚባል ናይጄርያዊ AI ሪሰርቸር የተመሰረተ Health - Tech Startup ሲሆን ይሄም Startup አብዛኛውን ጊዜ የተወለደን ልጅ ለሞት የሚ
#Ubenwa Ubenwa በ2017 Charles Onu በሚባል ናይጄርያዊ AI ሪሰርቸር የተመሰረተ Health - Tech Startup ሲሆን ይሄም Startup አብዛኛውን ጊዜ የተወለደን ልጅ ለሞት የሚዳርገዉን Birth asphyxia ለማስቀረት የተሰራ ሲሆን ያለምንም ዉድ የህክምና እቃ በApplication ብቻ ልጅ በሚወለድበት ወቅት የልጁን አለቃቀስ በAI Analyze በማድረግ የተወለደው ልጅ Birth asphyxia ካለበት ለዶክተሮች በማሳወቅ የተወለደው ልጅ ቶሎ ህክምና እንዲያገኝ በመርዳት የተወለደን ልጅ ሞት የሚቀንስ ነዉ            ✨#ShareSourceEnglish  |  Amharic

የትኛዉን LLM Model ነዉ በብዛት የምትጠቀሙት?
Anonymous voting

#Scholarxiv Scholarxiv ዳግማዊ ባቢ በሚባል ኢትዮጵያዊ developer የተሰራ ፕላትፎርም ሲሆን ይሄ ፕላትፎርም ተጠቃሚዎች የተለያዩ የAcademic ወረቀቶችን Explore እንዲያደርጉ
#Scholarxiv Scholarxiv ዳግማዊ ባቢ በሚባል ኢትዮጵያዊ developer የተሰራ ፕላትፎርም ሲሆን ይሄ ፕላትፎርም ተጠቃሚዎች የተለያዩ የAcademic ወረቀቶችን Explore እንዲያደርጉ የሚያስችል ሲሆን በዉስጡም AI integrate ስለተደረገበት በቀላሉ የምትፈልጉትን የAcademic ወረቀት summarize ፣ search ማድረግ ያስችላቹዋል ፣ ይሄ ፕላትፎርም በተለይ ለሪሰርቸሮች ፣ ለተማሪዎች ወይም ለማንኛዉም ሰዉ ስለ ሳይንስ የበለጠ ለማወቅ ለሚፈልግ በጣም ጠቃሚ የሆነ ፕላትፎርም ሲሆን አሁን ላይም Scholarxiv Product hunt ላይ Launch ስለተደረገ Upvote እያረግን እናበረረታታዉ            ✨#ShareSourceEnglish  |  Amharic

#O.MG Cable ይሄ Cable ኖርማል ቻርጅ የምታረጉበት Cable ሊመስላቹ ይችላል ፣ ነገር ግን ይሄ Cable በ179.99$ የሚሸጥ ሀከሮች የሚጠቀሙት በጣም አደገኛ Cable ሲሆን በዚህ ኬብል
#O.MG Cable ይሄ Cable ኖርማል ቻርጅ የምታረጉበት Cable ሊመስላቹ ይችላል ፣ ነገር ግን ይሄ Cable በ179.99$ የሚሸጥ ሀከሮች የሚጠቀሙት በጣም አደገኛ Cable ሲሆን በዚህ ኬብል ዉስጥ በጣም ትንሽ chip ያለች ሲሆን እንድ ሰዉ ይሄን ኬብል በስልኩ ወይም በላፕቶፑ ዉስጥ በሚሰካበት ጊዜ በቅርብ ያሉ ሀከሮች ከዚህ ኬብል ጋር Wirelessly ኮኔክት እንዲያደርጉ በማስቻል ስልኮቻቹን ፣ ላፕቶፖቻቹን የለናንተ ፍቃድ እንዲቆጣጠሩትና የተለያዩ ማልዌሮችን እንዲጭኑ ያስችላቸዋል            ✨#ShareSourceEnglish  |  Amharic

#Grok4 July 9, 2025 ላይ Elon Musk አዲሱን Grok Version, Grok 4 በX(Twitter) ላይ ባደረገው ቀጥታ ስርጭት አስተዋወቀ ፣ ይሄም አዲሱ የGrok version Grok
#Grok4 July 9, 2025 ላይ Elon Musk አዲሱን Grok Version, Grok 4 በX(Twitter) ላይ ባደረገው ቀጥታ ስርጭት አስተዋወቀ ፣ ይሄም አዲሱ የGrok version Grok 4 Heavy ከሚባል premium version ጋራ የመጣ ሲሆን ፣ ይሄንን የGrok ሞዴል ለመጠቀም የSuperGrok Subscription ሊኖራቹ ይገባል ይሄም 30$/በወር ነዉ በተጨማሪም ይሄ ሞዴል ከሌሎች LLM ሞዴሎች ልክ እንደ GPT4.5, Gemini 2.5 Pro ጋር ሲነፃፀፀር በReasoning እና Real Time information የተሻለ እንደሆነ ተነግሯል            ✨#ShareSourceEnglish  |  Amharic

#Apollo11 ለመጀመርያ ጊዜ በ1969 የሰውን ልጅ ወደ ጨረቃ መዉሰድ የቻለዉ Apollo 11 የተባለዉ Spacecraft በዉስጡ ያለዉ Guidance Computer አሁን ላይ ካሉት ካልኩሌተሮች ያ
#Apollo11 ለመጀመርያ ጊዜ በ1969 የሰውን ልጅ ወደ ጨረቃ መዉሰድ የቻለዉ Apollo 11 የተባለዉ Spacecraft በዉስጡ ያለዉ Guidance Computer አሁን ላይ ካሉት ካልኩሌተሮች ያነሰ Computing Power ነበረዉ ፣ ኮምፒተሩ 64KB ሚሞሪ ብቻ የነበረው ሲሆን ፍጥነቱም 0.043MHZ ብቻ ነበረ ፣ ምንም ይሁን ግን ይሄ spacecraft አስትሮናንቶችን በሰላም ጨረቃ ላይ አሳርፎ ወደ ምድር በሰላም ሊያወርዳቸዉ ችሏል ፣ የዚህን Spacecraft Computer power አሁን ከምንጠቀማቸዉ ስልኮች ጋራ ስናነፃፅር ስልኮቻችን 50,000 እጥፍ Computing power አላቸዉ            ✨#ShareSourceEnglish  |  Amharic

#bitchat ከTwitter co-founder ዉስጥ አንዱ የሆነዉ Jack Dorsey bitchat የሚባል Messaging አፕሊኬሽን ሰራ ፣ ይሄ bitchat የሚባለዉ Messaging App ወደ ሌላ
#bitchat ከTwitter co-founder ዉስጥ አንዱ የሆነዉ Jack Dorsey bitchat የሚባል Messaging አፕሊኬሽን ሰራ ፣ ይሄ bitchat የሚባለዉ Messaging App ወደ ሌላ ሰዉ Message ለመላክ Bluetooth ብቻ የሚያስፈልገዉ ሲሆን ፣ የምንልክለት ሰዉ ከኛ በ30m ርቀት ዉስጥ ካለ ቀጥታ መልእክቱን የሚልክ ሲሆን በቅርብ ርቀት ካልሆነ ደግሞ Mesh ኔትወርክ በመጠቀም ወደ ተፈለገዉ ሰዉ መልእክት መላክ ያስችላል ፣ ይሄም አፕሊኬሽን Decentralized የሆነ Messaging App ሲሆን በተለይ Internet በሚዘጋበት ጊዜ ፣ ኢንተርኔት በማይኖርባቸዉ አካባቢዎች ስንሆን ከሰዉ ጋር Chat ማረግ የሚያስችለን Messaging app ነዉ !            ✨#ShareSourceEnglish  |  Amharic

#Self_Healing_Phones እራሳቸዉን ከትናንሽ ስክራቾች Repair ስለሚያረጉ ስልኮች ሰምታቹ ሊሆን ይችላል ፣ ይሄንንም ነገር ላታምኑ ትችላላቹ ነገር ግን እዉነት ነዉ ፣ እራሳቸዉን ከትናንሽ
#Self_Healing_Phones እራሳቸዉን ከትናንሽ ስክራቾች Repair ስለሚያረጉ ስልኮች ሰምታቹ ሊሆን ይችላል ፣ ይሄንንም ነገር ላታምኑ ትችላላቹ ነገር ግን እዉነት ነዉ ፣ እራሳቸዉን ከትናንሽ ጉዳቶች የሚጠግኑ ስልኮች በመመረት እና አንድ አንድ የተመረቱ ስልኰችም ያሉ ሲሆን LG የሚባለዉ ድርጅት LG Flex በሚባለዉ የስልክ ሞዴል የጀርባ ከቨሩ በራሱ የሚጠገን ነዉ ፣ አሁን ላይ በዋናነት ሳይንቲስቶች ለመስራት እየሞከሩ ያሉት እራሱን ከመጠነኛ ጉዳት መጠገን የሚችል Screen, Battery, እና የተለያዩ የስልኮቻችንን አካሎች ነዉ            ✨#ShareSourceEnglish  |  Amharic

#Charging ብዙ ጊዜ እንደምንሰማዉ ከሆነ ስልክን 0% እስከሚደርስ ድረስ ተጠቅሞ ቻርጅ ማድረግ የባትሪዉን ህይወት ያራዝማል ይባላል ፣ እዉነታዉ ግን ስልክን እስከ 0% ድረስ ተጠቅሞ ቻርጅ ማድረ
#Charging ብዙ ጊዜ እንደምንሰማዉ ከሆነ ስልክን 0% እስከሚደርስ ድረስ ተጠቅሞ ቻርጅ ማድረግ የባትሪዉን ህይወት ያራዝማል ይባላል ፣ እዉነታዉ ግን ስልክን እስከ 0% ድረስ ተጠቅሞ ቻርጅ ማድረግ ከጊዜ ወደ ጊዜ የስልኩን ባትሪ ህይወት እየቀነሰ ይመጣል ፣ በተለይ የስልካቹ ባትሪ አይነት Lithium ከሆነ ስልካቹን እስከ 20% ድረስ ተጠቅማቹ ብትሰኩት ከዛም እስከ 100% ሳይሆን 80% ላይ ሲደርስ ብትነቅሉት ይመረጣል            ✨#Share ✨ SourceEnglish  |  Amharic

#Charging ብዙ ጊዜ እንደምንሰማዉ ከሆነ ስልክን 0% እስከሚደርስ ድረስ ተጠቅሞ ቻርጅ ማድረግ የባትሪዉን ህይወት ያራዝማል ይባላል ፣ እዉነታዉ ግን ስልክን እስከ 0% ድረስ ተጠቅሞ ቻርጅ ማድረ
#Charging ብዙ ጊዜ እንደምንሰማዉ ከሆነ ስልክን 0% እስከሚደርስ ድረስ ተጠቅሞ ቻርጅ ማድረግ የባትሪዉን ህይወት ያራዝማል ይባላል ፣ እዉነታዉ ግን ስልክን እስከ 0% ድረስ ተጠቅሞ ቻርጅ ማድረግ ከጊዜ ወደ ጊዜ የስልኩን ባትሪ ህይወት እየቀነሰ ይመጣል ፣ በተለይ የስልካቹ ባትሪ አይነት Lithium ከሆነ ስልካቹን እስከ 20% ድረስ ተጠቅማቹ ብትሰኩት ከዛም እስከ 100% ሳይሆን 80% ላይ ሲደርስ ብትነቅሉት ይመረጣል            ✨#Share ✨ SourceEnglish  |  Amharic

#Arion_Kurtaj Arion Kurtaj በOxford,England ተወልዶ ያደገ ልጅ ሲሆን Lapsus$ ተብሎ የሚጠራዉ የCyber Crime አባል ነዉ ፣ ገና በ18 አመቱ March , 2022 ላይ
#Arion_Kurtaj Arion Kurtaj በOxford,England ተወልዶ ያደገ ልጅ ሲሆን Lapsus$ ተብሎ የሚጠራዉ የCyber Crime አባል ነዉ ፣ ገና በ18 አመቱ March , 2022 ላይ Social Engineering በሚባለዉ የHacking ዘዴ ወደ Uber System በመግባት ጉዳት ሊያደርስ ችሏል ፣ በዛዉ ወር ደግሞ Revolut የሚባል የFintech ካምፓኒ ሀክ በማድረጉ ለመጀመርያ ጊዜ ሊታሰር ቻለ ፣ ከዛም ከእስር ቤት በዋስ ከተፈታ ቡሃላ በብዙ ሀከሮች ማስፈራርያ እየደረሰበት ስለነበረ በHotel ዉስጥ ያለ ላፕቶፕ በፖሊሶች እየተጠበቀ እንዲቆይ አደረጉት ፣ ነገር ግን Arion እዛዉ ሆቴል ዉስጥ ባሉት Amazon Fire Tv Stick , ስልክ እና ቲቪ ብቻ በመጠቀም Rockstar የሚባለዉን ካምፖኒ ሀክ በማድረግ የGta 6 ጌምፕለይ ቪድዮችን Expose ሊያረግ ችሏል            ✨#Share ✨ SourceEnglish  |  Amharic

#Sleepless_Night በዩትዩብ t3.gg ተብሎ የሚታወቀው ዩትዩበር Theo Browne እንቅልፍ ሳይተኛ እንዳደረ ተናገረ ፣ ያልተኛበት ምክንያት ደግሞ በAI Control የሆነዉ አልጋዉ በጣም
#Sleepless_Night በዩትዩብ t3.gg ተብሎ የሚታወቀው ዩትዩበር Theo Browne እንቅልፍ ሳይተኛ እንዳደረ ተናገረ ፣ ያልተኛበት ምክንያት ደግሞ በAI Control የሆነዉ አልጋዉ በጣም ስለቀዘቀዘበት ሲሆን ይሄ ዩትዩበር 8 አልጋዎች አሉት ነገር ግን ስምንቱም በአፕሊኬሽን Control የሆኑ ናቸዉ ፣ ይሄም አፕሊኬሽን የአልጋዎቹን Temperature መቆጣጠር የሚያስችለዉ ቢሆንም ሳይተኛ ሊያድር የቻለበት ምክንያት አፕሊኬሽኑ እየሰራ ባለመሆኑ የአልጋዎቹን ሙቀት መጠን ወደፈለገበት ማድረግ ባለመቻሉ ነዉ            ✨#Share ✨ SourceEnglish  |  Amharic

ቻይና የመጀመርያ የሆነዉን የHumanoid Robot የኳስ ዉድድር አዘጋጀች ይሄ የHumanoid ሮቦቶች ኳስ ዉድድር በChina, Beijing ተደርጎ የነበር ሲሆን በአንድ ቡድን 3 ተጨዋቾች ያሉ ሲ
ቻይና የመጀመርያ የሆነዉን የHumanoid Robot የኳስ ዉድድር አዘጋጀች
ይሄ የHumanoid ሮቦቶች ኳስ ዉድድር በChina, Beijing ተደርጎ የነበር ሲሆን በአንድ ቡድን 3 ተጨዋቾች ያሉ ሲሆን እነዚህ ሮቦቶችም ሙሉ በሙሉ ያለሰዉ ቁጥጥር የሚጫወቱ ሲሆን በተገጠመላቸዉ Sensor አማካኝነት ኳሱ ያለበትን በማግኘት በAI ደግሞ ዉሳኔያቸዉን ይወስናሉ ፣ የአንድ ጨዋታ ርዝመት 10 ደቂቃ ሲሆን በየአምስት ደቂቃ እረፍት ያደርጋሉ ፣ ይሄ ዉድድር ፍፃሜዉን ያለፈዉ ሳምንት ያደረገ ሲሆን ከTsinghua University የመጡት THU Robotics Champion ሊሆኑ ችለዋል            ✨#Share ✨ SourceEnglish  |  Amharic

#Hard_drive በ1980 IBM የመጀመርያዉን 1GB Hard Drive ነበር ያስተዋወቁት ፣ ይሄ Hard Drive ክብደቱም ከ200KG በላይ የነበረ ሲሆን ይሄንን Hard Drive ለማንቀሳቀስም
#Hard_drive በ1980 IBM የመጀመርያዉን 1GB Hard Drive ነበር ያስተዋወቁት ፣ ይሄ Hard Drive ክብደቱም ከ200KG በላይ የነበረ ሲሆን ይሄንን Hard Drive ለማንቀሳቀስም Forklift ነበር የሚጠቀሙት ፣ ታድያ የሚገርመዉ የዚህ Hard Drive ዋጋ በ$40,000 ነበር የሚሸጠዉ የነበረዉ አሁን ላይ ግን በኪሳችን ዉስጥ በ40$ - 50$ ብቻ ከሱ 1000x እጥፍ Store ማድረግ የሚችል Hard Drive ገዝተን መያዝ እንችላለን            ✨#Share ✨ SourceEnglish  |  Amharic