en
Feedback
Tech +(ET)

Tech +(ET)

Open in Telegram

ሰላም ይህ TECH + አማርኛ ቻናል ነው በዚህ ቻናል » አዳዲስ የቴክኖሎጂ መረጃዎች » ስለኮምፒውተር , የስልክ update መረጃዎች ይለቀቃሉ ያለዎትንም እውቀት ያሳድጋሉ ። Let's Empower Africa in The Tech Industry Together

Show more
Buy Ad
780
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-130 days
Posts Archive
#Unitree_R1 በChina , Hangzhou ከተማ የሚገኘው Unitree የተባለዉ የRobotics ካምፖኒ በቅርቡ Unitree R1 የተባለ አዲስ Humanoid Robot አስተዋወቁ ፣ ይሄ ሮቦት
#Unitree_R1 በChina , Hangzhou ከተማ የሚገኘው Unitree የተባለዉ የRobotics ካምፖኒ በቅርቡ Unitree R1 የተባለ አዲስ Humanoid Robot አስተዋወቁ ፣ ይሄ ሮቦት 1.21m ርዝመት እና 25kg ክብደት ያለዉ ሲሆን የዚህ ሮቦት ዋጋም እስካሁን ገበያ ላይ ካሉት Humanoid ሮቦቶች ዋጋ በጣም የተሻለ ሲሆን የሮቦቱ አሁናዊ ዋጋም $5900 ነዉ            ✨#ShareSourceEnglish  |  Amharic

#IBM_shoebox የመጀመርያዉ Voice Assistant በአፕል ስልክ ዉስጥ የምትገኘዋ Siri ልትመስላቹ ትችላለች ፣ ነገር ግን በአለም የመጀመርያዉ Voice Assistant በIBM በ1961 ተ
#IBM_shoebox የመጀመርያዉ Voice Assistant በአፕል ስልክ ዉስጥ የምትገኘዋ Siri ልትመስላቹ ትችላለች ፣ ነገር ግን በአለም የመጀመርያዉ Voice Assistant በIBM በ1961 ተሰርቶ ለህዝብ የቀረበው IBM SHOEBOX የተባለዉ Voice Assistant ሲሆን ይሄ የVoice Assistant እንደ አሁኖቹ Voice Assistant የተወሳሰቡ ድምፆችን ባይለይም በጊዜዉ 16 የእንግሊዘኛ ቃላቶችን እና ከ 0 እስከ 9 ያሉ ቁጥሮችን መለየት ይችል ነበር ፣ IBM ይሄን Voice Assistant በ1962 በተካሄደዉ የአለም የፈጠራ ዉድድር ላይም በማቅረብ ብዙዎችን ሊያስገርም ችሏል            ✨#ShareSourceEnglish  |  Amharic

#India ህንድ ስማርት ስልክን ወደ አሜሪካ በመላክ ከቻይና በመብለጥ አንደኛ ልትሆን ቻለች ፣ ይሄም የሆነበት ዋና ምክንያት አፕል በህንድ ዉስጥ IPhone ስልኮች ይበልጥ እንዲመረቱ በማስፋፋታቸዉ
#India ህንድ ስማርት ስልክን ወደ አሜሪካ በመላክ ከቻይና በመብለጥ አንደኛ ልትሆን ቻለች ፣ ይሄም የሆነበት ዋና ምክንያት አፕል በህንድ ዉስጥ IPhone ስልኮች ይበልጥ እንዲመረቱ በማስፋፋታቸዉ እና አሜሪካ በቻይና ላይ የጣለችዉ Import Tarrif ዋነኛዎቹ ምክንያት ሲሆኑ ይሄንንም ተከትሎ ስማርት ስልክም በህንድ ዉስጥ ዋነኛ Export የሚደረግ እቃ ሆኗል            ✨#ShareSourceEnglish  |  Amharic

#Microsoft Microsoft ከNvidia ቀጥሎ የገበያ ዋጋዉ (market cap) 4 Trillion ሊደርስ የቻለ ካምፖኒ ሆነ ፣ Microsoft የገበያ ዋጋዉ 4 Trillion የደረሰው ያሳለፍ
#Microsoft Microsoft ከNvidia ቀጥሎ የገበያ ዋጋዉ (market cap) 4 Trillion ሊደርስ የቻለ ካምፖኒ ሆነ ፣ Microsoft የገበያ ዋጋዉ 4 Trillion የደረሰው ያሳለፍነዉ ሳምንት July 31 (ሐምሌ 24) ላይ ሲሆን የካምፖኒዉ የገበያ ዋጋ እዚህ ደረጃ ሊደርስ የቻለበት ዋነኛ ምክንያት Microsoft የሚሰጠዉ የCloud Computing Service እድገት በማሳያቱ ፣ ከ9000 በላይ ሰራተኞችን በመቀነሱ እና በAI ላይ ባደረገው ከፍተኛ Investment እንደሆነ ተነግሮለታል            ✨#ShareSourceEnglish  |  Amharic

#Graphene ስልካቹ በደቂቃዎች ዉስጥ Fully Charged ቢሆነ ብላቹ ተመኝታቹ ታዉቃላቹ? በእዉነቱ ጊዜዉ ሩቅ አይደለም ምክንያቱም አሁን ላይ የተለያዩ የስልክ አምራቾች ፣ የመኪና ባትሪ አምራ
#Graphene ስልካቹ በደቂቃዎች ዉስጥ Fully Charged ቢሆነ ብላቹ ተመኝታቹ ታዉቃላቹ? በእዉነቱ ጊዜዉ ሩቅ አይደለም ምክንያቱም አሁን ላይ የተለያዩ የስልክ አምራቾች ፣ የመኪና ባትሪ አምራቾች የሚያመርቱዋቸዉን ባትሪዎች ከLithium ወደ Graphene ለመቀየር እያሰቡ ሲሆን ይሄ Graphene የተባለዉ material ከLitihum በተሻለ ፍጥነት ኤሌክትሪክን ማስተላለፍ የሚችል ሲሆን ይሄም የስልክ ባትሪ ቶሎ እንዲሞላ ያደርገዋል ከዚህም በተጨማሪ የGraphene ባትሪዎች Fully Charged ቆይታ ረጅም ሲሆን በተጨማሪ እንደ Lithium ባትሪዎች ቶሎ ቶሎ አይሞቁም ይሄም የባትሪዎቹን የመበላሸት እድል በጣም አነስተኛ ያደርገዋል            ✨#ShareSourceEnglish  |  Amharic

#QRCode Qr code እንዴት የተለያዩ ዳታዎችን እንደሚይዝ አስባቹ ታዉቃላቹ? QR code (Quick Response Code) በነጭና ጥቁር ትናንሽ ቦክሶች የተሞላ Pattern ሲሆን እነዚህ እያ
#QRCode Qr code እንዴት የተለያዩ ዳታዎችን እንደሚይዝ አስባቹ ታዉቃላቹ? QR code (Quick Response Code) በነጭና ጥቁር ትናንሽ ቦክሶች የተሞላ Pattern ሲሆን እነዚህ እያንዳንዳቸዉ ቦክሶች Binary dataን የሚወክሉ ሲሆን በስልካችን ወይም ማንኛዉም Qr code Scanner ስካን በምናደርግበት ወቅትም QR code ስካነሩ እነዚህን የጥቁር እና ነጭ ቦክሶች ፖተርን ወደ Binary ዳታዎች በመቀየር በዉስጡ የያዘዉን መረጃ ያወጡልናል            ✨#ShareSourceEnglish  |  Amharic

#Pzoz_Infrared_Remote ይሄ ከላይ የምታዩት Pzoz Infrared የሚባል Device ሲሆን በሞባይላቹ ላይ ሰክታቹት ስልካቹን ወደ ሪሞት በመቀየር የተለያዩ ቲቪዎችን ፣ ፕሮጀክተሮችን ፣
#Pzoz_Infrared_Remote ይሄ ከላይ የምታዩት Pzoz Infrared የሚባል Device ሲሆን በሞባይላቹ ላይ ሰክታቹት ስልካቹን ወደ ሪሞት በመቀየር የተለያዩ ቲቪዎችን ፣ ፕሮጀክተሮችን ፣ AC መቆጣጠር የሚያስችላቹ ሲሆን ይሄንን ለመጠቀም መጀመርያ ስልካቹ ላይ ትሰኩትና Zaza Remote የሚባል አፕሊኬሽን ከPlaystore አዉርዳቹ በዚህ Device መቆጣጠር የምትፈልጉትን አፕሊኬሽኑ ላይ መምረጥ የምትችሉ ሲሆን ይሄም የተለያዩ ቦታ ስትንቀሳቀሱ የምታገኙዋቸዉን የሆቴል ቲቪዎች ፣ ፕሮጀክተሮች ፣ የሙቀት መቆጣጠርያዎች (AC) ያለምንም ተጨማሪ ሪሞት መቆጣጠር የሚያስችላቹ ነዉ            ✨#ShareSourceEnglish  |  Amharic

#Chatgpt Chatgpt ለሁሉም ተጠቃሚ ነፃ የሆነ አዲስ Mode አስተዋወቀ ፣ ይሄ አዲሱ የChatgpt Mode, Study Together የሚባል ሲሆን ይሄ Mode ለተማሪዎች እና ለማንኛዉም አን
#Chatgpt Chatgpt ለሁሉም ተጠቃሚ ነፃ የሆነ አዲስ Mode አስተዋወቀ ፣ ይሄ አዲሱ የChatgpt Mode, Study Together የሚባል ሲሆን ይሄ Mode ለተማሪዎች እና ለማንኛዉም አንድን አዲስ Topic (ርእስ) መማር ለሚፈልግ ፣ የቤት ስራ ወይም Assignment መስራት ለሚፈልግ በጣም ጠቃሚ Mode ሲሆን ይሄንን Mode አብርታቹ Chatgptን ጥያቄ በምትጠይቁበት ጊዜ እንደበፊቱ ቀጥታ መልስ ሳይሆን የሚሰጣቹ ርእሱን ከማስረዳቱ በፊት ስለናንተ ደረጃ አንድ አንድ ጥያቄዎችን በመጠየቅ እናንተ በቀላሉ እንድትረዱት አድርጎ በማስረዳት ፣ ከተረዳቹት ቡሃላ ደግሞ ልክ እንደ quiz ነገር በመስጠት ርእሱን በደንብ እንድትረዱት ይረዳቹዋል            ✨#ShareSourceEnglish  |  Amharic

#China በቻይና የሚገኘዉ Hailanyun የተባለ የቴክኖሎጂ ካምፖኒ በቻይና ዉስጥ ለAI ካምፓኒዎች ዋና መቀመጫ ከሆነችዉ Shanghai 10km የሚርቅ ከዉሀ በታች data center ሊገነቡ እን
#China በቻይና የሚገኘዉ Hailanyun የተባለ የቴክኖሎጂ ካምፖኒ በቻይና ዉስጥ ለAI ካምፓኒዎች ዋና መቀመጫ ከሆነችዉ Shanghai 10km የሚርቅ ከዉሀ በታች data center ሊገነቡ እንደሆነ አሳወቁ ፣ ይሄ ፕሮጀክት 223 million dollar በጀት የወጣለት ሲሆን ግንባታዉም September, 2025 ላይ እንደሚጀመር አሳዉቀዋል ፣ ይሄም Data center ከዉሀ በታች የሚገነባበት ዋና ምክንያት ዳታ ሰርቨሮችን ለማቀዝቀዝ የሚወጣዉን ሀይል ለመቆጠብ ሲሆን ወደ 30% የኤሌክትሪክ ሀይል ይቀንሳልም ተብሏል            ✨#ShareSourceEnglish  |  Amharic

#HellaSwag HellaSwag , Allen Institute for AI በተባለ Institute ዉስጥ በሚገኙ ሪሰርቸሮች የተሰራ Benchmark ሲሆን ይሄም Benchmark የአንድን AI የLogic
#HellaSwag HellaSwag , Allen Institute for AI በተባለ Institute ዉስጥ በሚገኙ ሪሰርቸሮች የተሰራ Benchmark ሲሆን ይሄም Benchmark የአንድን AI የLogical Reasoning ችሎታ የሚለካ ሲሆን ለAIዩ አንድ ያላለቀ አረፍተ ነገር በመስጠት ከተሰጠው አራት አማራጮች ውስጥ አረፍተ ነገሩን ለሟሟላት Logical የሆነዉን መልስ ይመርጣል ወይስ አይመርጥም የሚለዉን የሚለካልን Benchmark ነዉ ፣ ይህም ለአንድ Smart Intelligent AI አስፈላጊ የሆነዉን የLogical Thinking, የCommon sense Reasoning ችሎታ የሚለካልን Benchmark ነዉ            ✨#ShareSourceEnglish  |  Amharic

#HumanEval Human Eval ደግሞ ሌላኛዉ Benchmark ሲሆን ይሄ Benchmark የአንድን AI Code የመፃፍ ችሎታ Test የሚደርግ ሲሆን ወደ 164 የሚጠጉ Programming ታስኮችን
#HumanEval Human Eval ደግሞ ሌላኛዉ Benchmark ሲሆን ይሄ Benchmark የአንድን AI Code የመፃፍ ችሎታ Test የሚደርግ ሲሆን ወደ 164 የሚጠጉ Programming ታስኮችን ለAIዩ በመስጠት የAIዪን Code የመፃፍ ችሎታ የሚለካ Benchmark ነዉ ፣ ይሄም Benchmark የተለያዩ Code የሚፅፉ የAI ሞዴሎችን ልክ እንደ GPT-4, CLAUDE, CodeLlama ለማወዳደር የሚረዳን Benchmark ነዉ            ✨#ShareSourceEnglish  |  Amharic

#GSM8X GSM8K ደግሞ ሌላኛዉ የAI Benchmark ሲሆን ይሄ Benchmark Elementary ትምህርት ላይ ይሰጡን የነበሩ Math Word ፕሮብለሞችን AIዩ እንዲሰራዉ በመስጠት የAIዪን ጥ
#GSM8X GSM8K ደግሞ ሌላኛዉ የAI Benchmark ሲሆን ይሄ Benchmark Elementary ትምህርት ላይ ይሰጡን የነበሩ Math Word ፕሮብለሞችን AIዩ እንዲሰራዉ በመስጠት የAIዪን ጥያቄ አረዳድ እና Solve የማድረግ ችሎታ የሚፈትሽ ነዉ ፣ ከዚህም በተጨማሪ ይሄ Benchmark የAIዩን Mutiple Step Reasoning ችሎታ Test የሚያደርግ Benchmark ነዉ ፣ አብዛኛዉን ጊዜም GPT-4 እና Claude የተባሉት የAI ሞዴሎች ይሄንን Benchmark train ለማድረግም ይጠቀሙታል            ✨#ShareSourceEnglish  |  Amharic

#MMLU ከAI benchmarks ዉስጥ አንዱ የሆነዉ MMLU (Massive Multitask Language Understanding) ሲሆን ይሄ Benchmark የአንድን የAI ሞዴል እዉቀት እና የRea
#MMLU ከAI benchmarks ዉስጥ አንዱ የሆነዉ MMLU (Massive Multitask Language Understanding) ሲሆን ይሄ Benchmark የአንድን የAI ሞዴል እዉቀት እና የReasoning ችሎታ ከ57 በላይ ከሆኑ ሳብጀክቶች ልክ እንደ History, Mathematics ,Law ,Medicine, Computer Science, Ethics እና ሌሎች ሳብጀክቶች የተለያዩ ጥያቄዎችን በመጠየቅ የAIዩን እዉቀት እና ያለዉን እዉቀት Apply ማድረግ ይችላል ወይ የሚለዉን የሚለካ Benchmark ነዉ            ✨#ShareSourceEnglish  |  Amharic

#AI_Benchmarks አዳዲስ የAI ሞዴሎች ሲለቀቁ ፐርፎርማንሳቸዉን ለመለካት የተለያዩ Test ይፈተናሉ ፣ ከነዚህም ዋና ዋና የሚባሉትን ብዙ ቦታ ልትሰሰሙዋቸዉ የምትችሉትን Benchmarks(መለ
#AI_Benchmarks አዳዲስ የAI ሞዴሎች ሲለቀቁ ፐርፎርማንሳቸዉን ለመለካት የተለያዩ Test ይፈተናሉ ፣ ከነዚህም ዋና ዋና የሚባሉትን ብዙ ቦታ ልትሰሰሙዋቸዉ የምትችሉትን Benchmarks(መለኪያዎች) በዚህ ቻናል ላይ ላሳያቹ አስቢያለዉ ፣ ይህም አዳዲስ የAI ሞዴሎች በሚለቀቁበት ጊዜ እነዚህን Benchmarks Refer እያደረግኩኝ የAI ሞዴሉን ፐርፎርማንስ በደንብ ከሌሎች ሞዴሎች ጋር እያነፃፀርኩኝ እንዳቀርብላቹ ይረዳል ፣ ስለዚህ እስቲ ስለነዚህ መለኪያዎች እንድሰራላቹ ከፈለጋቹ እስቲ በReact አሳዪኝ            ✨#ShareSourceEnglish  |  Amharic

#Walker_S2 UBTech የተባለዉ የሮቦቲክስ ድርጅት Walker S2 የተባለ ያለምንም የሰዉ እርዳታ የራሱን ባትሪ መቀየር የሚችል ሮቦት አስተዋወቀ ፣ ይሄ በአለም የመጀመርያ የሆነዉ የራሱን ባት
#Walker_S2 UBTech የተባለዉ የሮቦቲክስ ድርጅት Walker S2 የተባለ ያለምንም የሰዉ እርዳታ የራሱን ባትሪ መቀየር የሚችል ሮቦት አስተዋወቀ ፣ ይሄ በአለም የመጀመርያ የሆነዉ የራሱን ባትሪ መቀየር የሚችለው ሮቦት በአንድ ሙሉ ባትሪ ለሁለት ሰአት እየተንቀሳቀሰ ፣ ለአራት ሰአት ደግሞ ቆሞ መስራት ይችላል ፣ ሮቦቱ ባትሪዉን ለመቀየር 3 ደቂቃ ብቻ የሚያስፈልገዉ ሲሆን ለ24/7 ያለምንም የሰዉ እገዛ የተለያዩ ስራዎችን መስራት የሚችል ሮቦት ነዉ            ✨#ShareSourceEnglish  |  Amharic

#WOOHOO በአለም የመጀመርያ የሆነዉ የምግብ ዝርዝሮቹ ፣ Recipes በAI የሚሰሩበት ሬስቶራንት ዱባይ ዉስጥ September ላይ ሊከፈተ ነዉ ፣ በዚህ ሬስቶራንት ዉስጥ የምግብ ዝርዝሮቹን የሚያ
#WOOHOO በአለም የመጀመርያ የሆነዉ የምግብ ዝርዝሮቹ ፣ Recipes በAI የሚሰሩበት ሬስቶራንት ዱባይ ዉስጥ September ላይ ሊከፈተ ነዉ ፣ በዚህ ሬስቶራንት ዉስጥ የምግብ ዝርዝሮቹን የሚያወጣዉ AI Chief Aiman የሚባል ሲሆን በFood Science ዙርያ በደንብ Train የተደረገ AI ነዉ በተጨማሪም ከ1000 በላይ የሆኑ የምግብ ግብአቶችን ያጠና ሲሆን ይሄም የተለያዩ አዳዲስ የምግብ አይነቶችን መፍጠር የሚያስችለዉ ይሆናል ፣ በተጨማሪም ይሄ AI በአብዛኛዉ የምግብ ሬስቶራንቶች የሚኖረዉን የምግብ ብክነት ለማስቀረት የሚሰራ ይሆናል            ✨#ShareSourceEnglish  |  Amharic

Guys ከዚህ ቡሃላ አዳዲስ የAI ሞዴሎች ሲለቀቁ እንዴት ለናንተ ባቀርብላቹ ትመርጣላቹ?
Anonymous voting

#Chatgpt_Agent Chatgpt , Chatgpt Agent የተባለ አዲስ Version ያስተዋወቀ ሲሆን ይሄም Version ከዚህ በፊት የነበሩትን Operator እና Deepsearch Version
#Chatgpt_Agent Chatgpt , Chatgpt Agent የተባለ አዲስ Version ያስተዋወቀ ሲሆን ይሄም Version ከዚህ በፊት የነበሩትን Operator እና Deepsearch Version አንድ ላይ በማድረግ የሰዎችን የተለያዩ ከባድ እና አሰልቺ የሚባሉትን ስራዎችን ለመስራት የተዘጋጀ ነዉ ለምሳሌ ከE-Commerce ዌብሳይት ላይ የእቃዎችን ዋጋ አወዳድሮ መግዛት ፣ የMeeting ጊዜ ማመቻቸት ፣ ሆቴሎችን Book ማድረግ ፣ PowerPoint ማዘጋጀት እና ሌሎች የተለያዩ Complex የሚባሉ ስራዎችን መስራት የሚችል Agent ሲሆን ይሄንንም Agent ለማግኘት የChatgpt Pro ወይም Chatgpt Plus ተጠቃሚ መሆን አለባቹ            ✨#ShareSourceEnglish  |  Amharic

#Eject አሁንም ከላፕቶፕ ላይ Flash ስትነቅሉ ሁሌ Eject ወይም Shift ተጭናቹ ነዉ ? ከድሮ ጀምሮ ከላፕቶፕ ላይ Flash ስንነቅል Shift ተጭናቹ ወይም Eject እያረጋቹ ካልሆነ ፍላ
#Eject አሁንም ከላፕቶፕ ላይ Flash ስትነቅሉ ሁሌ Eject ወይም Shift ተጭናቹ ነዉ ? ከድሮ ጀምሮ ከላፕቶፕ ላይ Flash ስንነቅል Shift ተጭናቹ ወይም Eject እያረጋቹ ካልሆነ ፍላሹ ዉስጥ ያሉት ፋይሎች Corrupt ይሆናሉ ተብለናል ፣ አሁን ላይ ግን ፍላሽን ስትነቅሉ ግዴታ Shiftን መጫን ወይም Eject ማድረግ አይጠበቅባቹም ምክንያቱም አሁን ላይ የምንጠቀማቸዉ Operating ሲስተሞች Quick Removal የሚባል መንገድ ስለሚጠቀሙ Eject ሳታደርጉ ፍላሽ ብትነቅሉ ምንም ችግር አያመጣም ነገር ግን ይሄ ማለት Eject ጭራሽ አትጠቀሙ ማለት አይደለም            ✨#ShareSourceEnglish  |  Amharic

#Zindi Data Science እየተማራቹ ያላቹ ወይም Data Science እዉቀት ያላቹ አንድ ፕላትፎርም ላስተዋውቃቹ ፣ Zindi ይባላል በ2018 የተመሰረተ የተለያዩ የMachine Learning
#Zindi Data Science እየተማራቹ ያላቹ ወይም Data Science እዉቀት ያላቹ አንድ ፕላትፎርም ላስተዋውቃቹ ፣ Zindi ይባላል በ2018 የተመሰረተ የተለያዩ የMachine Learning ዉድድሮች የሚካሄድበት ፕላትፎርም ሲሆን ይሄ ፕላትፎርም ከሌሎች ተወዳዳሪዎች ፣ ከትላልቅ ድርጅቶች ጋር ያስተዋዉቃቹዋል፣ በዚህ ፕላትፎርም ላይ ድርጅቶች ለሚያቀርቡት ችግር የተለያዩ ዳታ ሳይንቲስቶች ችግሩን የሚፈታ የተለያዩ ሞዴሎችን ያቀርባሉ ከዛም አሸናፊዉ ይመረጥና የተለያዩ የገንዘብ ሽልማት ፣ የInternship እድል ወይም የስራ እድል ሊያገኙ ይችላሉ ፣ ማንኛዉም የሚፈልግ ሰዉ ካለ በቀላሉ Zindi ዌብሳይት ላይ በመግባት ከ60,000 በላይ ዳታ ሳይንቲስቶችን መቀላቀል ይችላል            ✨#ShareSourceEnglish  |  Amharic