Tech +(ET)
Open in Telegram
ሰላም ይህ TECH + አማርኛ ቻናል ነው በዚህ ቻናል » አዳዲስ የቴክኖሎጂ መረጃዎች » ስለኮምፒውተር , የስልክ update መረጃዎች ይለቀቃሉ ያለዎትንም እውቀት ያሳድጋሉ ። Let's Empower Africa in The Tech Industry Together
Show more780
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-130 days
Posts Archive
780
780
#Realme
በትናንትናዉ እለት በተካሄደው የRealme ሰባተኛ አመት Anniversary ፕሮግራም ላይ Realme ወደፊት ለመስራት ያሰቡትን 15,000mah Battery Capacity ያለዉን ስልክ Prototype ያሳዩ ሲሆን ይሄንንም ስልክ መስራት ከቻሉ ስልኩን በአንድ ቻርጅ Normally ከተጠቀምን ባትሪዉ እስከ 5 ቀን ፣ Video Record እያረግን ከሆነ ለ18 ሰአታት ፣ ጌም እየተጫወትን ከሆነ ደግሞ ለ30 ሰአታት ያለምንም ቻርጅ ሊቆይልን የሚችል ይሆናል ፣ Realme ግን መቼ ስልኩ ተመርቶ ገበያ ላይ ሊዉል እንደሚችል ምንም የገለፁት ነገር የለም
✨#Share ✨
Source | English | Amharic
780
#Iphone_17
Apple አዲሱን IPhone 17 ለህዝብ ይፋ የሚያደርግበት ቀን September 9, 2025 Apple Park ዉስጥ እንደሆነ ተነገረ ፣ በዚህም Event Apple አዲሶቹን የIphone 17 ስልክ ሞዴሎች የሚያሳዩ ሲሆን ከነዚህም ዉስጥ በፊት የነበረዉን የPlus model የሚተካ IPhone 17 air የተባለ ሞዴል ይኖራል የተባለ ሲሆን በPro ሞዴሎቹ ደግሞ አንድ አንድ የDesign ለዉጦች ይኖራሉ ተብሎ ይጠበቃል ፣ በተጨማሪም በዚህ Event Apple አዲሶቹን Apple watch እና Homepad mini ያስተዋዉቃል ተብሏል
✨#Share ✨
Source | English | Amharic
780
#Gemini_2.5
Google አዲስ የAI Image generator ሞዴሉን ይፋ አደረገ ፣ ይሄ ሞዴል ከOpenAI Gpt-4o Image Generator እና ከሌሎች የAI Image generator ሞዴሎች ጋር ሲነፃፀር በጣም የተሻለ ሲሆን ይሄም ሞዴል ተጠቃሚዎች ቀላል ቃላቶችን ብቻ በመጠቀም የተለያዩ ፎቶዎችን Edit ማድረግ የሚያስችል ፣ በተጨማሪም የአንድን ፎቶ Different Angle ፎቶ Accurate በሆነ መልኩ Generate ሊያደርግ የሚችል ሞዴል ነዉ ፣ መጠቀም የምትፈልጉ ካላቹ Google AI Studio ዉስጥ በመግባት መጠቀም ትችላላቹ ነገር ግን Limit አለዉ ለFree users
✨#Share ✨
Source | English | Amharic
780
780
780
#Volkswagen
በSinagpore የሚገኘዉ የVolkswagen መኪና አከፋፋይ Group Fomo Pay ከተባለዉ ድርጅት ጋር በመስማማት ደንበኞቹ የሚፈልጉትን መኪና ለመግዛት በCrypto Currency መክፈል የሚችሉበትን አማራጭ የጀመረ ሲሆን የሚቀበሉዋቸዉ Crypto ከረንሲዎችም እንደ Bitcoin , Ethereum እና Stable Coin የሚባሉትን Usdt እና Usdc ብቻ ሲሆን መኪናም ከገዙ ቡሃላ መኪኖቻቸዉ የሚያስፈልጋቸዉን የተለያዩ ሰርቪሶችን ለማግኘት በCrypto መክፈል የሚችሉ ይሆናል
✨#Share ✨
Source | English | Amharic
780
#Archie
ስንቶቻቹ ናቹ Google የመጀመርያዉ Search Engine እንዳልሆነ ታዉቃላቹ? ከGoogle በፊት Archie የተባለ Search Engine የነበረ ሲሆን ይሄ Search Engine በ1990 Alan Emtage በተባለ የComputer Science ተማሪ የተሰራ ሲሆን ይሄም Search Engine አሁን እንዳሉት Search ኢንጅኖች Complex ባይሆንም በጊዜዉ Web ስላልነበረ ሰዎች በFtp Server ዉስጥ ነበር የተለያዩ ፋይሎችን Store የሚያደርጉት ከነዚህም ሰርቨሮች ሰዎች የሚፈልጉትን ፋይል ለማግኘት ቀላል ስላልነበረ Alan Emtage ሰዎች በነዚህ ሰርቨር የሚገኙ ፋይሎችን በቀላሉ Search እንዲያደርጉ ነበር Archie የተባለዉን በአለም የመጀመርያ የሆነዉን Search Engine የሰራዉ
✨#Share ✨
Source | English | Amharic
780
#Google_Pixel
Google በዛሬዉ እለት pixel 10, Pixel 10 Pro , Pixel 10 Pro XL እና Pixel 10 Pro Fold የተባሉ የGoogle Pixel ስልክ Series ለህዝብ ይፋ አደረገ ፣ በነዚህ ስልኮች ዉስጥ የተለያዩ የAI Enhancement የተጨመሩበት ሲሆን ከነዚህም ዉስጥ አንዱ Camera Coach ሲሆን ይሄም ፎቶ በምታነሱበት ጊዜ የፎቶግራፍ Suggestion የሚስጣቹ ሲሆን በተጨማሪም እነዚህ ስልኮች በዉስጣቸዉ አዲሱ Tensor G5 የተባለው Chip ተገጥሞላችዋል ፣ እነዚህም ስልኮች ከAugust 28 ቡሃላ ለገበያ ይቀርባሉ የተባለ ሲሆን Google Pixel 10 በ$799 , Pixel pro በ$999 እና Pixel Pro Fold ደግሞ በ$1799 ለገበያ ይቀርባሉ ተብሏል
✨#Share ✨
Source | English | Amharic
780
#Gps
እንዴት ስልካቹ ያላቹበትን ቦታ ሊያዉቅ እንደሚችል አስባቹ ታዉቃላቹ? በጠፈር ላይ ከ30 በላይ የGps ሳተላይቶች ያሉ ሲሆን እነዚህ ሳተላይቶች የተለያዩ ሲግናሎችን ወደ ምድር ይልካሉ እናንተም ያላቹበትን ቦታ ለማወቅ የስልካቹን Location በምታበሩበት ሰአት ስልካቹ በአካባቢያቹ የተላኩትን 3 ወይም ከዛ በላይ ሲግናሎች ይሰበስባል ፣ እነዚህም ሲግናሎች የተላኩበትን ሳተላይት exact Location እና መቼ እንደተላኩ የሚይዙ ስለሆነ ስልካቹ እነዛን ሲግናሎች በመጠቀም በሳተላይቶቹ መካከል ያለዉን ርቀትና ሲግናሎች የተላኩበትን ሰአት Triangulation የሚባል Calculation በመጠቀም Exact Location ሊያዉቅ ይችላል
✨#Share ✨
Source | English | Amharic
780
+3
#Ad
ላፕቶፕ መግዛት ፈልገዋል? የትና ምን አይነት ላፕቶፕ መግዛት እንዳለባቹ ከዚህ ቡሃላ መጨነቅ አያስፈልግም❕
እንደ አቅማቹ የምትፈልጉትን የላፕቶፕ አይነት ከኛ ማግኘት ይችላሉ
→ HP → Gaming Pcs
→ Lenovo → DELL
ላፕቶፖችን ለማየት 👉 Laptops 👈
እንዲሁም ማንኛዉም አይነት የላፕቶፕ ጥገና ካስፈለጋቹ ከአጋሮቻችን ማግኘት ትችላላቹ
› Screen Repair
› Battery Replacement
› Pc Upgrade
እንዲሁም Consultancy ካስፈለጋቹ በዉስጥ አናግሩኝ
🫲 LAPTOP SELLER 🫱
780
#Samsung
SAMSUNG በአለም የመጀመርያ የሆነዉን የMicro RGB Tv አስተዋወቀ ፣ ሳምሰንግ ይሄን Tv ያስተዋወቀዉ August 12, 2025 ላይ በSouth Korea ሲሆን ይሄም ቲቪ 115 inch ስፋት ያለዉ ሲሆን በዉስጡ ባለዉ Micro RGB Technology ጥርት ያለ Color እና Contrast የሚያሳይ Tv ነዉ ፣ ይሄም ቲቪ ለጊዜዉ በSouth Korea ዉስጥ በ$32,000 እየተሸጠ የሚገኝ ሲሆን በቅርቡም በአሜሪካ እና ሌሎች ሀገራት ዉስጥ በተለያዩ የInch አማራጮች ገበያ ላይ ይቀርባል ተብሏል
✨#Share ✨
Source | English | Amharic
780
#Robot_Mall
ከ5 ቀን በፊት ቻይና በአለም መጀመርያ የሆነዉን የሮቦት Mall ከፈተች ፣ ይሄ Mall የሚገኘዉ በዋና ከተማዋ Beijing, E-Town District ሲሆን በዚህ Mall ዉስጥ ከ100 በላይ የተለያየ ብራንድ ያላቸዉ ሮቦቶች ይገኛሉ ፣ እዚህ Mall ዉስጥ የሚሸጡ ሮቦቶች ፣ የተለያዩ Service የሚሰጡ ሮቦቶች እንዲሁም የሮቦቶችን Spare ፖርቶች ማግኘት የምትችሉ ሲሆን በዉስጡም በሮቦት የምትስተናገዱበት ሬስቶራንት ስላለ ገብታቹ ሻይ ቡና ማለት ትችላላቹ
✨#Share ✨
Source | English | Amharic
780
#Zipline_Drone
Zipline በ2014 በአሜሪካ, ካሊፎርኒያ የተመሰረተ የድሮን ኩባንያ ሲሆን የዚህ ኩባንያ ዋና አላማ አስፈላጊ የጤና እቃዎችን ልክ እንደ ደም ፣ ክትባት ፣ መድሀኒት በቀላሉ ለመድረስ አስቸጋሪ ወደሆኑ ቦታዎች ማድረስ ሲሆን ድሮኖችን በመጠቀም የተለያዩ የህክምና እሽጎችን በፓራሹት ሩዋንዳ እና ጋና ባሉ የመሰረተ ልማት ችግር ባለባቸው ሀገራት ወደሚገኙ የጤና ተቋማት ያደርሳሉ ፣ ይሄም ወደነዚ ቦታዎች ለመውሰድ የሚፈጀዉን ሰአት ወደ ደቂቃዎች በመቀነስ በርካታ ህይወቶችን ሊታደግ ችለዋል
✨#Share ✨
Source | English | Amharic
780
#Aerobotics
Aerobotics በ2014 SouthAfrica ዉስጥ የተመሰረተ የAgritech ኩባንያ ሲሆን በግብርና ቦታ የሚገኙ የፍራፍሬ ዛፎችና ሰብሎችን በድሮን እና በሳተላይት በማንሳት በAritfical Intelligence ደግሞ የተነሱትን ፎቶዎች Analyze በማድረግ ዉሀ እጥረት ፣ ተባይ ያለባቸዉን ሰብሎች ወይም ዛፎች በመለየት ሳይባባስባቸዉ በጊዜ የሚያስፈልጋቸዉን ነገር እንዲያገኙ ይረዳቸዋል ፣ ይሄም ለገበሬዎች ወጪን በመቆጠብና ምርታማታቸዉን ሊጨምር አስችሏቸዋል
✨#Share ✨
Source | English | Amharic
780
#Massistant
ቻይና ለForensic ምርመራ የሚጠቅም አዲስ Spyware Tool መስራቷ ተሰምቷል ፣ ይሄ Tool በማንኛዉም ስልክ ዉስጥ ከተጫነ በስልኩ ዉስጥ የሚገኙትን እያንዳንዱን መረጃ በደቂቃዎች ብቻ Extract ማድረግ የሚችል ሲሆን ያረግናቸዉን የስልክ ጥሪዎች ፣ የተንቀሳቀስንባቸዉን ቦታዎች ፣ በስልካችን የተላላክናቸዉን ሚሴጆች ከዚህም በተጨማሪ Encrypted የሚሴጅ መላላኪያ ከሆኑት እንደ Telegram ላይም የተላላክናቸዉን ሚሴጆች Extract ማድረግ የሚችል ሲሆን ይሄም Tool የስልኩ ተጠቃሚ ምንም ሳያዉቅ ይሄንን ያክል መረጃ ከስልኩ ማዉጣት የሚችል መሆኑ ያስገርማል
✨#Share ✨
Source | English | Amharic
780
#Ad
❕ድሮ የከፈታቹት የቴሌግራም Group ካለና መሸጥ ከፈለጋቹ አሁን ላይ አሪፍ በሚባል ዋጋ እየገዛን እንገኛለን
የምንገዛቸዉ ግሩፖች :
→ 2017 → 2018
→ 2019 → 2020
→ 2021 → 2022
→ 2023 → 2024
መሸጥ የምትፈልጉ 📨 CONNECT
780
#Gemini
Google August 1, 2025 (አርብ ሐማሌ 25) ላይ አዲሱን Gemini 2.5 Deep think ሞዴል አስተዋወቁ ፣ ይሄ የAI ሞዴል እንደተናገሩት ከሆነ እስካሁን ካሉት የAI ሞዴሎች በReasoning ደረጃ በጣም የተሻለ እንደሆነ እና ፈጠራ በሚያስፈልጋቸዉ ታስኮች እና በAdvanced math ላይ በጣም አሪፍ Performance ያሳየ ሞዴል እንደሆነ ተናግረዋል ፣ ይሄንንም የGemini AI Model አሁን ላይ Access ማድረግ የሚቻለዉ የGoogle AI Ultra ሰብስክራይበር (249.99$ /በወር) ብቻ ከሆናቹ ነዉ
✨#Share ✨
Source | English | Amharic
780
