Tech +(ET)
Open in Telegram
ሰላም ይህ TECH + አማርኛ ቻናል ነው በዚህ ቻናል » አዳዲስ የቴክኖሎጂ መረጃዎች » ስለኮምፒውተር , የስልክ update መረጃዎች ይለቀቃሉ ያለዎትንም እውቀት ያሳድጋሉ ። Let's Empower Africa in The Tech Industry Together
Show more779
Subscribers
No data24 hours
-37 days
+130 days
Posts Archive
780
#Xender
አብዛኞቻችን ፋይሎችን ከአንድ ስልክ ወደ ሌላ ስልክ ለመላላክ ከምንጠቀምባቸዉ አፖች ዉስጥ አንዱ የሆነዉ Xender, Anmobi በተባለ የቻይና ድርጅት የተሰራ ሲሆን የድርጅቱ መስራችና ዋና ስራ አስኪያጅ Peter Jiang የBluetoothን የፍጥነት ችግር ለመቅረፍ ባመጣዉ ሃሳብ የተሰራ ሲሆን Xender Wi-Fi Direct ቴክኖሎጂን በመጠቀም ትላልቅ ቪዲዮዎችን, ሙዚቃዎችን እና ፋይሎችን ያለ ምንም Internet በሰከንዶች ፋይሎችን እንድንላላክ ያስቻለን App ነዉ
✨ #Share ✨
Source | English | Amharic
780
#E-Ink_Tablets
E-Ink ተብለው የሚጠሩት ታብሌቶች በዋናነት ለንባብና ለመፃፍያ አላማ የተሰሩ ታብሌቶች ሲሆኑ የነዚህ ታብሌቶች Screen እንደ ማንኛዉም አይነት የታብሌት ወይም የስልክ Screen ሳይሆን ስክሪናቸዉ ለየት ያለ ወረቀት የሚመስል E-Ink የተባለ Display አላቸዉ ይሄም ምንም አይነት ብርሀን ወደ አይናቹ Shine የማያደርግ ሲሆን ይሄም በታብሌቱ ለብዙ ሰአት ያለምንም Strain / የአይን ህመም ማንበብ ያስችላቹዋል በተጨማሪም ባትሪቸው ለብዙ ቀናት አልፎ ተርፎም ለሳምንታት ሊቆይ ይችላል
✨ #Share ✨
Source | English | Amharic
780
#Chatgpt
Chatgpt ለFree እና Go Plan ላላቸዉ ተጠቃሚዎች Ad (ማስታወቂያዎችን) ማሳየት ሊጀምር ነው ማስታወቂያዎቹም የሚታዩት ሞዴሉ ከሰጠዉ መልስ በታች ሲሆን እነዚህም ማስታወቂያዎች "ስፖንሰር የተደረገ" (Sponsored) የሚል ምልክት ይኖራቸዋል ተብሏል እንደተናገሩት ከሆነም ማስታወቂያዎቹ Chatgpt በሚሰጠው መልስ ላይ ተጽዕኖ አይኖራቸውም የተባለ ሲሆን ከዛም በተጨማሪ Chatgpt የChat Historyያችንን ለAdvertisors እንደማይሸጡትና አሁን እያወራቹ ባላቹት ነገር ላይ ብቻ ተመስርተዉ Personalized Ad እንደሚያሳዩ ነዉ የተናገሩት
✨ #Share ✨
Source | English | Amharic
780
#Location
ብዙ ሰዎች ስልካቸው ላይ ያለዉን Location ሲያጠፉ Tracking ሙሉ በሙሉ የሚቆም ይመስላቸዋል ነገር ግን እዉነታዉ ምንም እንኳን Location ብናጠፋም በስልካችን የምንጠቀማቸዉ አፖች ዌብሳይቶች በምንጠቀመዉ WiFi, Mobile Network አማካኝነት ያለንበትን ቦታ መገመት ያስችላቸዋል ስለዚህ Location ማጥፋት ሙሉ በሙሉ Track ከመደረግ አያተርፈንም ማለት ነዉ ለዚህም አላስፈላጊ የምትሏቸዉን አፖች በማጥፋት እራሳቹን በተወሰነ ደረጃ Track ከመደረግ መጠበቅ ትችላላቹ
✨ #Share ✨
Source | English | Amharic
780
#CBE_CONNECT
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ CBE Connect የተባለ አዲስ መተግበሪያ (App) በቅርቡ ያስተዋወቀ ሲሆን በዚህ App ከውጭ አገር የሚላክላችሁን ዶላር ያለምንም Fee በሕጋዊ መንገድ በቀጥታ ወደ ባንክ አካውንታችሁ ማስገባት የሚያስችላቹ ሲሆን ከተለያዩ የባንክ አካዉንቶች ጋር Link በማድረግም ብር ማስገባት ትችላላቹ ከዛም በተጨማሪ የሚላክላቹን Dollar እስከ ፈለጋቹት ሰአት Hold ማድረግ ያስችላቹዋል
✨ #Share ✨
Source | English | Amharic
780
#Subway_Surfers
አብዛኞቻችን በልጅነታችን ከምንጫወታቸዉ ጌሞች ዉስጥ አንዱ የሆነዉ Subway Surfers በአዲስ መልኩ ፕለይስቶር ላይ የመጣ ሲሆን በዚህ በአዲሱ Version ላይ ያለዉ ለዉጥ የግራፊክስ እና የሜካኒክስ ለዉጥ ሲሆን የጌም አጨዋወቱ ላይ ግን ምንም አይነት ለዉጥ የለዉም እንደበፊቱ በፖሊስ በመባረር ለማምለጥ መሞከር ነዉ ፣ ይሄም ጌም ፕለይስቶር ላይ ለPre - Registration የተለቀቀ ስለሆነ መጀመርያ ጌሙን መሞከር የምትፈልጉ ፕለይስቶር ላይ Subway Surfers City ብላቹ ሰርች በማድረግ Pre Register ማድረግ ትችላላቹ
✨ #Share ✨
Source | English | Amharic
780
780
#Threads
የMeta App ከሆኑት አንዱ የሆነዉ Threads የተጠቃሚዎቹ ቁጥር በከፍተኛ ፍጥነት እያደገ ይገኛል ፣ አሁን ባለው መረጃ መሰረት የDaily ተጠቃሚዎቹ ቁጥር ከ140 Million በላይ የደረሰ ሲሆን የሚገርመው ነገር የThreads ሞባይል App ተጠቃሚዎች ቁጥር አሁን ከX (Twitter) Mobile App ተጠቃሚዎች መብለጡ ነው፤ ነገር ግን በDaily Website ተጠቃሚ አንፃር የX (Twitter) ተጠቃሚዎች ከThread ተጠቃሚዎች በ17 እጥፍ ይበልጣሉ
✨ #Share ✨
Source | English | Amharic
780
#Charging
ብዙ ሰዉ ስልክን ላፕቶፕ ላይ ሰክቶ ቻርጅ ማድረግ የስልክን ባትሪ ይጎዳል ሲል እንሰማለን ነገር ግን እዉነታዉ ስልክን ላፕቶፕ ላይ ሰክቶ ቻርጅ ማድረግ በስልካችን ባትሪ ላይ ምንም አይነት ጉዳት አያመጣም ፣ በተለይ አሁን ላይ ያሉት ስልኮች የሚቀበሉትን ፓወር መቆጣጠር የሚችሉ ስለሆነ ላፕቶፑ ምንም እንኳን High Current ወደ ስልካችን ቢልክ ስልካችን የሚፈልገዉን ብቻ በመቀበል እራሱን ከOverheat መጠበቅ ይችላል
✨#Share ✨
Source | English | Amharic
780
780
#Pc_Performance
Laptop ለመግዛት አስባቹ ነገር ግን የምትገዙት ላፕቶፕ ለGaming ሆነ ትላልቅ ስራዎችን መስራት የሚችል መሆኑን እንዴት እንደምታረጋግጡ ታዉቃላቹ? ለማረጋገጥ በመጀመርያ መግዛት የምትፈልጉትን ላፕቶፕ ትከፍቱና Power shell ብላቹ Search ታረጋላቹ ከዛም እሱን ከከፈታቹ ቡሃላ ከታች ያለዉን Command ትፅፉና Enter በሉ
get-ciminstance win32_winsatከዛም ስለላፕቶፑ CPU Score, Memory Score ,Graphics Score, DiskScore እና WinSPRLevel score የሚያመጣላቹ ሲሆን WinSPRLevel Scoreን በመጠቀም በቀላሉ ስለ ላፕቶፑ አጠቃላይ ፐርፎርማንስ ማወቅ የምትችሉ ሲሆን የላፕቶፑ WinSPRLevel Score ከ8.0 - 9.9 ከሆነ ለGaming እና ለትላልቅ ስራዎች እንደሚሆን ይናገራል ፣ ከ6.5 - 7.9 ከሆነ ደግሞ መካከለኛ የሚባል ነዉ ። የቀሩትን በዝርዝር ኮመንት ላይ አስቀምጥላችዋለዉ ✨#Share ✨ Source | English | Amharic
780
#Pc_Performance
Laptop ለመግዛት አስባቹ ነገር ግን የምትገዙት ላፕቶፕ ለGaming ሆነ ትላልቅ ስራዎችን መስራት የሚችል መሆኑን እንዴት እንደምታረጋግጡ ታዉቃላቹ? ለማረጋገጥ በመጀመርያ መግዛት የምትፈልጉትን ላፕቶፕ ትከፍቱና Power shell ብላቹ Search ታረጋላቹ ከዛም እሱን ከከፈታቹ ቡሃላ ከታች ያለዉን Command ትፅፉና Enter በሉ
get-ciminstance win32_winsatከዛም ስለላፕቶፑ CPU Score, Memory Score ,Graphics Score, DiskScore እና WinSPRLevel score የሚያመጣላቹ ሲሆን WinSPRLevel Scoreን በመጠቀም በቀላሉ ስለ ላፕቶፑ አጠቃላይ ፐርፎርማንስ ማወቅ የምትችሉ ሲሆን የላፕቶፑ WinSPRLevel Score ከ8.0 - 9.9 ከሆነ ለGaming እና ለትላልቅ ስራዎች እንደሚሆን ይናገራል ፣ ከ6.5 - 7.9 ከሆነ ደግሞ መካከለኛ የሚባል ነዉ ። የቀሩትን በዝርዝር ኮመንት ላይ አስቀምጥላችዋለዉ ✨#Share ✨ Source | English | Amharic
780
#Meta_Ai
Instagram በቅርቡ አዲስ AI ያስተዋወቁ ሲሆን ይሄም AI በInstagram ላይ Story ማድረግ የምትፈልጉትን ፎቶ ወይም ቪድዮ በAI edit ማድረግ የሚያስችላቹ ሲሆን ይሄንንም አዲስ ፊቸር ለመጠቀም ስቶሪ በተኑን በመንካት ፎቶ ከመረጣቹ ቡሃላ የብሩሽ(edit) ምልክቱን በመንካት Restyle የሚለዉን ትመርጣላቹ ከዛም ቡሃላ ይሄ AI ይመጣላቹዋል ከዛም Prompt በመላክ በቀላሉ Story ለማድረግ የፈለጋቹትን ፎቶ ወይም ቪድዮ Edit ማድረግ ትችላላቹ
✨#Share ✨
Source | English | Amharic
780
#Unitree_H2
በቻይና የሚገኘዉ Unitree የተባለዉ የሮቦቲክስ ካምፓኒ በቅርቡ Unitree H2 የተባለ አዲስ Humanoid Robot መስራታቸዉን ይፋ ያደረጉ ሲሆን ይሄም ሮቦት ከዚህ ቀደም Unitree ከሰራቸዉ ሮቦቶች የሚለየዉ የሮቦቱ የፊት ገፅታ ወደ ሰዉ የተጠጋ መሆኑ እንዲሁም ይሄ ሮቦት ሲራመድ ወደ ሰዉ አረማመድ የተጠጋ መሆኑ ነዉ ፣ የዚህም ሮቦት ቁመት 1.8 meter ሲሆን ክብደቱም 70kg የሚመዝን ሲሆን በሚተዋወቅበት ቪድዮ ላይም ይሄ ሮቦት Ballerina የተባለዉን የዳንስ አይነት በመደነስ እንዲሁም ከሞዴሎችን ጋር Runway በማድረግ ሰዎችን ያስገረመ ሲሆን ይሄም ሮቦት ለጊዜዉ ገበያ ላይ ባይዉልም ከ90,000 Dollar በላይ ዋጋ ያወጣል ተብሎ ይጠበቃል
✨#Share ✨
Source | English | Amharic
780
#Chatgpt_Atlas
OpenAI , Chatgpt Atlas የተባለ አዲስ የAI Browser አስተዋወቀ ፣ በዚህም Browser ሰዎች በቀላሉ Search ማድረግ ፣ ከChatgpt ጋር ማዉራት ፣ እንዲሁም የተለያዩ ዌብሳይቶችን Summarize ማድረግ የሚችልልን ሲሆን ፣ ከዚህም በተጨማሪ አንድ አንድ ስራዎችን Automate ሊያደርግልን የሚችል Browser ነዉ ፣ ይሄም Browser ለጊዜዉ ለMac OS ተጠቃሚዎች ብቻ የሚሰራ ሲሆን በቅርቡ ለWindows እና ስልክ ተጠቃሚዎች ይለቀቃል ተብሏል
✨#Share ✨
Source | English | Amharic
780
780
#Facebook
የFacebook Color ሰማያዊ ለምን እንደሆነ ታዉቃላቹ? የFacebook ከለር ሰማያዊ የሆነበት ዋነኛዉ ምክንያት መስራቹ Mark Zuckerburg ቀይ እና አረንጓንዴ ከለር መመልከት ስለማይችል በመሆኑ እና በደንብ መመልከት የሚችለዉም ከለር ሰማያዊ በመሆኑ የFacebook Logo ,Design Color ምርጫ ሰማያዊ ሊሆን ችሏል ፣ በተጨማሪም ሰማያዊ ከለር መተማመንን ፣ መረጋጋትን ማመልከቱ ከFacebook አላማ ጋር ይገናኛል በሚለዉ ሊመረጥ ችሏል
✨#Share ✨
Source | English | Amharic
780
#Tesla
Elon Musk በ2014 ላይ አብዛኛዎቹን የTesla መኪና ቴክኖሎጂዎች Patent ለሁሉም ክፍት አድርጎ የነበረ ሲሆን ይሄም የElectric መኪኖች በደንብ እንዲስፋፉ በማሰብ የነበረ ሲሆን የተለያዩ የኤሌክትሪክ መኪኖች አምራች ድርጅቶችም የTeslaን Technology በመጠቀማቸዉ Tesla ለኤሌክትሪክ መኪና መስፋፋት ትልቅ አስተዋፅኦ ሊያደርግ ችሏል ፣ Tesla ክፍት ካረጋቸዉ Patents መካከል የባትሪ ቴክኖሎጂዉ ፣ ቻርጂንግ ሲስተሙን እና ሌሎችም ይካተቱበታል
✨#Share ✨
Source | English | Amharic
780
#Cardiopad
Cardiopad በ2013 Arthur Zang በተባለ ካሜሮናዊ የተሰራ ለህክምና አገልግሎት የሚዉል Tablet ሲሆን ይሄ Tablet በካሜሮን ገጠራማ አካባቢ ያለዉን የCardiologist እጥረት ችግር ለመቅረፍ ታስቦ የተሰራ ነዉ ፣ ይሄም ማንኛዉም ሰዉ የልብ Diagnosis ለማግኘት ሲል ወደ ከተማ መጥቶ Diagnosis ከማግኘት ይልቅ እዛዉ በአቅራቢያዉ በሚገኝ ሀኪም ቤት Diagnosis ማግኘት የሚያስችል Tablet ነዉ ፣ በዚህ Tablet ነርሶች የሚያስፈልገዉን Data ሰብስበዉ ታብሌቱ ዉስጥ ካስገቡ ቡሃላ ከተማ ለሚገኘዉ Cardiologist ያንን የሰበሰቡትን መረጃ በታብሌቱ አማካኝነት ይልኩለታል ከዛም ዶክተሩ ያንን መረጃ በመጠቀም በደቂቃዎች ዉስጥ Diagnosis አድርጎ ዉጤቱን በቀላሉ መልሶ መላክ ያስችለዋል ፣ ይሄም ሰዎች በጊዜ ህክምና እንዲያገኙ በመርዳት የብዙ ሰዉ ህይወትን ሊታደግ ችሏል
✨#Share ✨
Source | English | Amharic
780
#Samsung_Iphone
ስንቶቻቹ Apple የስልኮቹን ስክሪኖች ከተቀናቃኙ ስልክ አምራች Samsung እንደሚገዛ ታዉቁ ነበር ፣ Apple በ2017 ከIphone X ጀምሮ ላሉት ስልኮቹ በጊዜዉ አሪፍ OLED ስክሪኖች ከሚያመርተዉ Samsung መግዛት የጀመሩ ሲሆን እስካሁንም ድረስ Samsung ለአፕል በአመት ከ$100 Million በላይ የሚቆጠሩ OLED ስክሪኖችን እየሸጠ የሚገኝ ሲሆን ፣ Samsung ለApple እነዚህን OLED ስክሪኖች ብቻ በመሸጥ እስካሁን ከ$20 Billion Dollar በላይ ማግኘት ችሏል
✨#Share ✨
Source | English | Amharic
