en
Feedback
𝑒𝑥𝑜 𝑤𝑜𝑟𝑙𝑑🛸

𝑒𝑥𝑜 𝑤𝑜𝑟𝑙𝑑🛸

Open in Telegram

This thoughtful mind made me Exo-world🧡 for more~ @verses_can_heal ✨ ~ @forgiven_young💞💫

Show more
331
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-630 days
Posts Archive
One more thing y'all here በጣም ነው የምወዳችሁ frfr betly those who react , comes to my dm and talk bout mnamn much love ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ደስታዬን ብሶቴን ስለምትሰሙኝ ስለማትሰሙኝም በዚህ ውድቅት ለሊት ምስጋናዬ ባንቀላፋቹበት ናበየምታንኮራፉበት ይድረሳቹ fr💗በእውነቱ መልካም ሰዎች ናችሁ 🫶🏽✨

እግዚአብሔርን ግን ማንም ሰው እንደፈለገ እንዲያደርገቹ or ለእርሱ ደስታ ብሎ እንዲቆጣጠራቹ አትፍቀዱ ለሰው ብላቹም አትኑሩ እኛ ሁሉንም ሰው ለማስደሰት አንችልም be yourself walk like who you really are በትንሹ rude or heartless ብትባሉ ነው halas

btw እንባ እንባ እያለኝ ነው መፅሐፍና 1 ኪሎ ቡና እየገዛችሁ አፅናኑኝ🥀😪

btw ከሰው ሁሉ እግዚአብሔር የሚበልጥብኝ ሰው even እናትና አባት ካላየው ሊያለውም ከማይችለው ነገር ሁሉ ስለጠበቀኝ ስብራቴን የት ጋር እንደነበረ እንኳ እስክረሳ ስለጠገነልኝ ገና "ማለት የፈለኩት እኮ..."ምናምን ብዬ ሳላስረዳው ንግግር ና ሀሳቤ ስለሚገባው ከሰው ቀርቶ ከእስትንፋሴ ይልቅ የቅርቤ እንደሆነ ስላሳየኝ ደግሞ ምህረትና ትዕግሥቱ ሁሉን አዋቂነቱ መልካምነቱ አጠራሩ የፍቅሩ ብዛት🥺❤️‍🩹er ማን እንደ እግዚአብሔር እንደሱ ያለ የለም አይኖርምም🙌🏾😭

እንዴት ነው በጨዋ ደንብ "ሳያቹ ያንገሸግሸኛ ያቅለሸልሸኛል" የሚባለው btw

ዘመደአብ ደጓ የልጅነቴ የናቴ ምትክ ❤️😭

ይብላኝ ለሚመጣው ትውልድ እኔስ እሩጫዬን ጨርሻለሁ 😪

but here the ppl ለመውደቅ እንኳ እድል ሳይሰጡን እንድንጠነክርላቸው ይፈልጋሉ🥀

መዝሙረ ዳዊት 124 ---------- 1፤ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን እስራኤል እንዲህ ይበል። 2፤ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን ሰዎች በእኛ ላይ በተነሡ ጊዜ፥ 3፤ ቍጣቸውን በላያችን በነደደ ጊዜ፥ በዚያን ጊዜ ሕያዋን ሳለን በዋጡን ነበር፤ 4፤ በዚያን ጊዜ ውኃ ባሰጠመን ነበር፥ በነፍሳችንም ላይ ፈሳሽ ባለፈ ነበር፤ 5፤ በዚያን ጊዜ የጐርፍ ውኃ በነፍሳችን ላይ ባለፈ ነበር። 6፤ ለጥርሳቸው ንክሻ ያላደረገን እግዚአብሔር ይባረክ። 7፤ ነፍሳችን እንደ ወፍ ከአዳኞች ወጥመድ አመለጠች። ወጥመድ ተሰበረ እኛም አመለጥን። 8፤ ረድኤታችን ሰማይንና ምድርን በሠራ በእግዚአብሔር ስም ነው።
🙌🏾❤️‍🩹

ዘማሪው ምን አለ: አዳንከኝ ስንት ጊዜ ከጉድ ታደከኝ🤌🏾❤️‍🩹

በዚህ ሁሉ መሀል ግን ከስንት ሰው ከሚያየው ካላየውም ጉድ የኔ እግዚአብሔር እንዴት እንደጠበቀኝ ❤️‍🩹😫

When i see the past 4 years back then i see how strong i am

In every ድክመት ውስጥ ጥንካሬን የተማረና ጠንካራ ሆኖ የተፈጠረ አንድ አይደለም....sijmer ጠንካራ ሆኖ የተፈጠረ የለም ሁሉ ወድቆ መነሳቱ ነው የሚያጠነክረው ያልደከመ ደግሞ አይወድቅም ig

they even had killed my confidence wyene🥀

በዚህ ወድቅት ለሊት ምን ያህል traumatized እንደተደረጋችሁ out of no where ትዝ ሲላችሁ<<<<<😭💔

አቤቱ ፀጋህ በፅኑ ወጀብ መሃል መተገኛ፣በአስፈሪው ምድረበዳ መጠለያ፣በደቀደቀው ለሊትም የማለዳ ፍካት ነው። የተደገፈህን ታጀግነዋለህ፤የታመነህንም አታሳፍረውም።አንተን ጠርተው ከስንቱ ጭንቅ ተሸሸጉ በድካማቸው ሃይልህ፣በፍርሃታቸው ድልህ፣በጭንቃቸው ማፅናናትህ የመሻገሪያ ድልድይ ሆናቸውና ለምስጋና ቆሙ።❤️‍🩹

ደስታችንን ና ሰላማችንንም እንዳይወስዱብን ባንፈቅድ🧚‍♀

tip: ሌሎች ብቻ ሳይሆኑ እናንተም ያሰመራችሁትን boundary አክብሩ🧡

btw አዲስ ገቢዎች welcome home ብያለሁ🙌🏾...much love💋💗

Btw ማንም or ምንም ነገር እንዲጠቀምባችሁ አትፍቀዱ 🙌🏾