en
Feedback
𝑒𝑥𝑜 𝑤𝑜𝑟𝑙𝑑🛸

𝑒𝑥𝑜 𝑤𝑜𝑟𝑙𝑑🛸

Open in Telegram

This thoughtful mind made me Exo-world🧡 for more~ @verses_can_heal ✨ ~ @forgiven_young💞💫

Show more
331
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-530 days
Posts Archive
የአንተ አላማ ውብ ነው ይህንን አውቃለሁ እቅድህ ሰፊ ነው በደንብ አውቃለሁ 🥰💛

imagine saying "እግዚአብሔርን ነው ምልህ.." to እግዚአብሔር 😭

The Greatest prison ppl live in is the fear of What other ppl Think🌬

We can fall in love but no relationship 🖤

faxxx🔥
faxxx🔥

Psychologist ( የሥነ-ልቦና ባለሞያ)  የአንድ ህፃን መድከምና መሰበር መንስኤ — የምግብና የትምህርት ማጣት ሳይሆን የፍቅር ማጣት እንደሆነ ካስቀመጡ አመታት አልፈዋል። አንድ ልጅ ደካማና ቶሎ ተሰባሪ  አድርገህ ልትሰራዉ ከፈለክ — ከትምህርት ጀምሮ ፣ እስከ ምግብና መጠለያ ሁሉን አቅርብለትና ፍቅር ንፈገው። ልጅነቱን ችላ በለው። አካሉ ሳይሆን  ነፍሱ  ፈገግ የምትልበትን ማንኛውንም ምክንያት አሳጣው — ያኔ ትንሽ ነገር እድልጦ እንዲጥለው አድርገህ እየሰራኸው ነው። ጥናቱ መቼ እንደተሰራ ባላስታውስም የአስምት አመት ህፃን ልጅ በወላጆቹ ፍቺ ምክንያት አባቱ ጋር ይደግ ተብሎ ይወሰናል። እናት በሳምንት አንዴ እንድትጠይቀው ተደረገ። አባት — ምግቡን ፣ መጠለያ ፣ ትምህርቱን ሁሉን ነገር ሸፈነ። እናት በሳምንት አንዴት ለሰላሳ ደቂቃ ብቻ አውርታው ትሄዳለች። ልጁ አደገ ፣ ተማረና ከአባቱ ይልቅ ወደ እናቱ አደላ። — ያስተማረህ ፣ ያበላህ ፣ ያጠጣህ ... አባትህ እኮ ነው ፣ እንዴት ለናትህ ታደላለህ?  ቢሉት .. — አባቴ ዓይን ውስጥ የማየው ግዴታ ፣ እናቴ ዓይን ውስጥ የማየው ግን ውዴታና ፍቅር ነው —  አለ ይባላል። ምግብ ስጋን ይጠግን ይሆናል። ትምህርት አዕምሮህን በመጠኑም ይጠግን ይሆናል።  ነፍስ ግን የምታብበው በፍቅር ውስጥ ነው። በአውግስቲን አንዲት ትንሽ ታሪክ እናብቃ: “መንፈሳዊ መጽሐፍትን ማንበብ አልችልም። ጊዜም የለኝም። ብቻ ስለ መንፈሳዎነት ባንዲት ቃል ብቻ እንድታስረዳኝ እፈልጋለሁ” አለው አንድ ሰው ብዙ አሰበና ... እንዲህ አለው አውግስቲን "መንፈሳዊነት ማለት ፍቅር ነው። ከፍቅር ምንጭ የፈለቀ ፣ እሱ ነፍስን ያለመልማል። ፍቅርን ያወቅክ ቀን ያኔ መንፈሳዊነትንም ታውቃለህ።" © Good morning ❤️✨

ጥያቄ መልስ እንጂ ምክንያት አይፈልግም 🖤

መብራት ሲይዝህ አንተም መልሰህ ያዘው የማትገመት ሁንንንን ጃል😌

Your soul is telling the truth🤍

ከዳዊት ምክሮች ሁሌም የሚደንቀኝ....በሚሞትበት ቀን ልጁ ሰለሞንን ለመጨረሻ ጊዜ የመከረው ምክር ፡
"በርታ ሰውም ሁን"❤️‍🩹
እንደውም it says አዘዘው🩶

Am i the only one who hates ሁሉ ነገራችን ከስልካችን ጋር link መሆኑን😭....እንደሀሳብ የኔ ዘመን ከ tech ጋር link byehon ምርጥዬ ነበርርር👉🏾👈🏾

The pen does not write what the hand commands. It writes what the soul can no longer keep silent.

ትክክለኛ የሚባል ጊዜ የለም እኛ ነን ጊዜውን ትክክለኛ የምናደርገው🪄

እግረ መንገድ በሆነ ህይወት ውስጥ አንዳንድ ነገሮች እስኪመጡ መጠበቅ ቆሞ መቅረት ነው💨

:Why you so stable ? -the Bible said ጻድቅ በእምነቱ በህይወት ይኖራል።🫠❤️‍🩹

ሁሉም ነገር ደህና የሚሆነው አስቀድመን እኛ ደህና ስንሆን ነው......እንዴት ነው ደህና የምንሆነው?? -በእግዚአብሔር እቅፍ ውስጥ ስንሆን😊 good morning ❤️✨

ከአሁን ቅድም...ከዛሬ ትላንት...ከአምና ካቻምና የተሻለ ቢሆንም...መልካምና ውብ የነበሩት ያለፉት ጊዜዎቻችን ግን ከአሁን የበለጡ ሊሆኑ አይችሉም...አሁን መልካም ባይሆንም እንኳን
-ኤፍሬም ስዩም 🖤

I don't like when i go out and everyone's staring at me like they have never seen a walking Angel🥲