𝑒𝑥𝑜 𝑤𝑜𝑟𝑙𝑑🛸
Open in Telegram
This thoughtful mind made me Exo-world🧡 for more~ @verses_can_heal ✨ ~ @forgiven_young💞💫
Show more332
Subscribers
-124 hours
-37 days
-530 days
Posts Archive
332
አንድ በጣም የምታስደስተኝ የሱፊዎች ተረክ አለች።
ንጉስ ጠባቂውን ይወደዋል — ለአመታት በታማኝነት ስላገለገለው። እና ላንድ ቀን ንግስናዬን ልስጥህ አለው።
"ኧረ እኔ አያስፈልገኝም፣ አስቤውም አላውቅም" አለ።
"ግድየለም። ጥሩ ሰው ነህ። ታማኝ ነህ። ላንድ ቀን ብቻ ንገሰና ደስ ይበልህ" አለው።
ታድያ ፣ ጠባቂው ላንድ ቀን እንደነገሰ ታወጀና ነገሰ። በንግስናው የመጀመርያ ደቂቃ ግን ያደረገው
ንጉሱን አስገድሎ ፣ እድሜውን ሙሉ መንገስ ነበር።
ሁሉም ሰው ከሃዲ ነው። ለመካድ ጥሩ አጋጣሚ በማጣቱ ነው የታመነው። ሁለም ሰው - የመጠላላት አጋጣሚ ስለተነፈገ ነው የተዋደደው። የስብሃት ካራክተር ያሲን እንዳለው ፣ ሃበሻ እጅ ለእጅ ተያይዞ ሲሄድ የሚዋደድ ይመስለኝ ነበር። ለካ የብቸኝነት ብርድ አስፈርቷቸው ነው የተያያዙት።
Mystic አሳቢዎች ፣ ክህደት የገዛ ነፍስን በራስ እጅ መግደል ነው ይላሉ።
©
332
" እግዚአብሔር ግን ሳሙኤልን። ፊቱን የቁመቱንም ዘለግታ አትይ፤ ሰው እንዲያይ እግዚአብሔር አያይምና ናቅሁት፤ ሰው ፊትን ያያል፥ እግዚአብሔር ግን ልብን ያያል አለው።"-መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 16:7>>>❤️🩹
332
sry but some ppl ሁሉም ነገራቸው ልብሳቸው ላይ የቀረ ይመስለኛል like ብራንድ ብራንድ መርጠው ይለብሳሉ ግን ብራንድ ብራንዱን መርጠው አያስቡም 🥀
332
ያስፈራል አላላቹም ነበር???😭he loved her then he use መሪጌታ stuff then she overdosed ከዛ እኝእኝ ስትል ወደራሷ እንድትመለስ u gotta die ተባለ mtsm for side friends በተለይ Sarah yene meskin😔bcha the movie mnm nw የማያስፈራው....ena as i always say obsession isn't love it's ኡፉ like as he want she didn't fall in love she was so dead obsessed and it did drive her so crazy cause that's how obsession would make ppl ፍቅር አይደለም it's all like hulunm control ላድርግ የሚል possessiveness nw, did you watch በሩን በplaster lock ስታደርግ ??😂that's the moment i said here we goo well now all the thing is going to be super possessiveness.......bcha hule endmelw it's all like ፍቅርና obsession ጥቁርና ነጭ ናቸው don't be confused 🙂↔️🤍
332
From now im all yours and ig im gonna share what's all in my talkative mind, POVs and more...you babies ready ??? Yeah you do🙂↔️
332
ቦታን ማወቅ ከብዙ ውርደት ይጠብቃል btw- ቦታችሁን እወቁ ስለተከፈተ ብቻ በየበሩ ዘው ብላችሁ አትግቡ፣ ባዶ ስለሆነ ብቻ በየወንበሩ አትቀመጡ- maybe it's not Where u belong honey🩵🫧
#reposted
