en
Feedback
𝑒𝑥𝑜 𝑤𝑜𝑟𝑙𝑑🛸

𝑒𝑥𝑜 𝑤𝑜𝑟𝑙𝑑🛸

Open in Telegram

This thoughtful mind made me Exo-world🧡 for more~ @verses_can_heal ✨ ~ @forgiven_young💞💫

Show more
332
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-430 days
Posts Archive
And that's how i think of trauma ኖረነዋል ታመንበታል አልፈንበታል እንኳን ሌሎች እኛ የሆነውን ሁሉ ረስተነዋል but still እንደተቀበረ ያለው ልባችን ውስጥ ነው🥀
And that's how i think of trauma ኖረነዋል ታመንበታል አልፈንበታል እንኳን ሌሎች እኛ የሆነውን ሁሉ ረስተነዋል but still እንደተቀበረ ያለው ልባችን ውስጥ ነው🥀

በእግዚአብሔር ለሚታመኑት የተዘጋጀው ቸርነት የተትረፈረፈ ነው። የጌታ ቸርነት በድንገት የሚያልቅ እና አንድ ቀን የሚቋረጥ አይደለም፤ በእርሱ ለሚታመኑት ሁሉ የማያልቅ ምንጭ ነው። እርሱ መልካም አምላክ ነው፤ በመከራ ቀንም መጠጊያ፣ በድካም ጊዜ ኃይል፣ በጭንቀት ውስጥ የማይተው መፅናኛ አባት ነው። ምናልባት ዛሬ in life ጥያቄዎች ይኖሩ ይሆናል፤ የአንዳንድ ጸሎቶችም መልስ የዘገዩ ሊመስሉ.ይችላሉ ነገር ግን እግዚአብሔር ለሚወዱት እና በእርሱ ለሚታመኑት ያዘጋጀው ቸርነት ሁልጊዜ በትክክለኛው ጊዜ ይገለጣል።
በአንተ ለሚያምኑ በሰው ልጆች ፊት ያዘጋጀሃት ለሚፈሩህም የሰወርሃት፥ ቸርነትህ እንደ ምን በዛች!
መዝሙረ ዳዊት 31:19❤️‍🩹

Reminder -"እድሜ ለእኔ" የማይልብን አምላክ ነው ያለን🤍

Feeling like I'm an emergency cause ppl call me only when they get in trouble or need sum🥀

🎧❤️‍🩹
🎧❤️‍🩹

POV: you tried a lot but still can't figure out what's wrong with you, what made you this way and how to heal🖤

Loneliness is one of life’s greatest teachers It strips away the noise and reveals uncomfortable truths it shows you who stays without benefit, who remembers without reason, and who values you beyond convenience in solitude, masks disappear not only from others, but from yourself.

አልቅሳ ይውጣላት❌ አስባ ይውጣላት>>>✅

take me backkkk
take me backkkk

በዚህ ሁሉ መሀል ግን ወዳጃችን እግዚአብሔር still ልባችንን ያያል

Ig አንዳንድ ጊዜ in life በውጭ የሚታይ ነገራችን (ገንዘብ ፣ዝና፣ክብር...)or አለን ብለን የምንቆጥረው ነገር ሁሉ ቢሰበሰብ እንኳ መድፈን የማይችለው ሽንቁርና መሙላት የማይችለው ክፍተት አለ...at sum point ባለን ነገር በቻልነው አቅምና በታመንነው ጥበብ ያንን ሽንቁር የደፈነው መስሎን እፎይይ ስንል ድንገት ድባቴ አይባል ባዶነት ድንብርብር እያለ ልክ ድብልቅልቅ እንዳለ ጨረር በድንግዝግዝ የተደፈነ በመሰለን ሽንቁር አልፎ ልባችን ጋር ይደርሳል። ያኔ ሀብት ብልጥግና ሁሉን እንዳያደርግ ሁሉን እንዳይሞላ መፈለግ መፍጨርጨር ሁሉን እንኩ ብሎ ሰጥቶ ልብን እንዳያሳርፍ ስለተለበሰ ብቻ ሁሉ እንዳይሞቅ ይገባናል🍂

አትመርምረኝ ማረኝ ምራኝ ጥራኝ እኔ ሀገር የለኝም ለሀገርህ ስራኝ ኝ የማበዛብህ ኝ የምጠራብህ እኝኝ ያለ ዘመን ነፍሴን ቢያደክምብህ ብትጠራኝ ብዬ ጠራሁ ጌታዬ >>>>🖤🥀

"እኝኝ ያለ ዘመን ነፍሴን ቢያደክምብህ"🥀

Bcha አዕምሮአችን ሰላም ይሁን ሌላው ትርፍ ነው 🤍🙂‍↔️

ከእግዚአብሔር ባህርይ የሚገርመኝ: እኛ ደከምንም በረታን እርሱ ለእኛ የሰጠውን ተስፋ አይለውጥም like ብርቱ እያለን የሰጠንን ቃል ስንደክም አያጥፈውም-ተስፋን የሰጠ እርሱ ለዘላለም የታመነ ነው❤️‍🩹

Wanna camp wanna ride wanna hike and travel more wanna dive in a lot of books, background, histories the most wanna build the best version of this self❤️‍🔥

nah this isn't the summer we were craving for all the year

at sum point ያለ ቡና፣ books, airpod, perfume መኖር ይከብዳል😭 -moral መኖር እንዳይከብደኝ መፅሐፍ ግዙልኝ 🙂‍↔️

-ኤፍሬም ስዩም 🖤
-ኤፍሬም ስዩም 🖤