en
Feedback
ሁሌ አርሰናል

ሁሌ አርሰናል

Open in Telegram

ስለ አርሰናል የሚወጡ ማንኛውም መረጃ ለማግኘት ትክክለኛው ቦታ #HULE_ARSENAL ➖ የዝውውር ዜና ➖ የአሰልጣኞች አስተያየት ➖ ጨዋታዎችን በቀጥታ LIVE ➖ የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ እና ትንተና ➖ የተጨዋቾች ግለ ታሪክ ካማረ አቀራረብ ጋር የምናደርሳቹ ይሆናል Tik-Tok | http://tiktok.com/@hulearsenal        CEO | @ABOODI_MOH

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel ሁሌ አርሰናል

Channel ሁሌ አርሰናል (@hule_arsenal_eth) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 200 188 subscribers, ranking 180 in the Sports category and 95 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 200 188 subscribers.

According to the latest data from 07 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 7 273 over the last 30 days and by 66 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 2.74%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 3.49% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 5 478 views. Within the first day, a publication typically gains 6 976 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 78.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
ስለ አርሰናል የሚወጡ ማንኛውም መረጃ ለማግኘት ትክክለኛው ቦታ #HULE_ARSENAL ➖ የዝውውር ዜና ➖ የአሰልጣኞች አስተያየት ➖ ጨዋታዎችን በቀጥታ LIVE ➖ የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ እና ትንተና ➖ የተጨዋቾች ግለ ታሪክ ካማረ አቀራረብ ጋር የምናደርሳቹ ይሆናል Tik-Tok | http://tiktok.com/@hulearsenal        CEO | @ABOODI_MOH

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 08 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Sports category.

200 188
Subscribers
+6624 hours
+1 0087 days
+7 27330 days
Posts Archive
ዛሬ የሚደረጉትን ጨዋታ በነፃ ለመመልከት ከስር start ወይም LIVE ሚለውን ይጫኑ።
ዛሬ የሚደረጉትን ጨዋታ በነፃ  ለመመልከት ከስር start ወይም LIVE ሚለውን ይጫኑ።

የዘንድሮው የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ አሸናፊ ማን ይሆናል ?
የዘንድሮው የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ አሸናፊ ማን ይሆናል ?

𝐑𝐢𝐬𝐢𝐧𝐠 𝐒𝐭𝐚𝐫𝐬 ⭐
𝐑𝐢𝐬𝐢𝐧𝐠 𝐒𝐭𝐚𝐫𝐬 ⭐

𝐍𝐨𝐫𝐭𝐡 𝐋𝐨𝐧𝐝𝐨𝐧 ➜ 𝐍𝐚𝐩𝐥𝐞𝐬
+7
𝐍𝐨𝐫𝐭𝐡 𝐋𝐨𝐧𝐝𝐨𝐧 ➜ 𝐍𝐚𝐩𝐥𝐞𝐬

ቲምበር ና ግማሬሽ ከቡድኑ ጋር ኔፕልስ ደርሷል !
+1
ቲምበር ና ግማሬሽ ከቡድኑ ጋር ኔፕልስ ደርሷል !

❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል? ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ።

የዘንድሮው የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ አሸናፊ ማን ይሆናል ?
የዘንድሮው የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ አሸናፊ ማን ይሆናል ?

🗣️የናፖሊው አሰልጣኝ አሌግሪ:- “ሚኬል አርቴታ አስደናቂ ስራ የሰራ ይመስለኛል፤ ነገ በጣም ከባድ ጨዋታ ይሆናል።” @HULE_ARSENAL_ETH @HULE_ARSENAL_ETH
🗣️የናፖሊው አሰልጣኝ አሌግሪ:- “ሚኬል አርቴታ አስደናቂ ስራ የሰራ ይመስለኛል፤ ነገ በጣም ከባድ ጨዋታ ይሆናል።” @HULE_ARSENAL_ETH @HULE_ARSENAL_ETH

▪በሊጉ ብዙ አደገኛ ሩጫዎችን ያደረጉ ተጫዋቾች! @HULE_ARSENAL_ETH @HULE_ARSENAL_ETH
▪በሊጉ ብዙ አደገኛ ሩጫዎችን ያደረጉ ተጫዋቾች! @HULE_ARSENAL_ETH @HULE_ARSENAL_ETH

▪በዚህ ሲዝን ብዙ ኪሎ ሜትሮችን የሸፈኑ ተጫዎቾች! @HULE_ARSENAL_ETH @HULE_ARSENAL_ETH
▪በዚህ ሲዝን ብዙ ኪሎ ሜትሮችን የሸፈኑ ተጫዎቾች! @HULE_ARSENAL_ETH @HULE_ARSENAL_ETH

▪ካይ በሊጉ ለአርሰናል አጥቂ ሆነ በጀመረባቸው ጨዎታዎች: 37 ግዜ ተጫወት 19 ጎል አስቆጠረ ያለ ምንም ፔናሊቲ 10 ኢሰስት ከ37 ጨዎታ 26 አሸነፈ @HULE_ARSENAL_ETH @HULE_ARSEN
▪ካይ በሊጉ ለአርሰናል አጥቂ ሆነ በጀመረባቸው ጨዎታዎች: 37 ግዜ ተጫወት 19 ጎል አስቆጠረ ያለ ምንም ፔናሊቲ 10 ኢሰስት ከ37 ጨዎታ 26 አሸነፈ @HULE_ARSENAL_ETH @HULE_ARSENAL_ETH

▪ካይ በሊጉ ለአርሰናል ቋሚ ሆኖ በጀመረባቸው 48% ጨዎታዎች ላይ ጎል እና አሲስት አለው ይህም በአርቴታ ስር ከፈተኛው ነው። @HULE_ARSENAL_ETH @HULE_ARSENAL_ETH
▪ካይ በሊጉ ለአርሰናል ቋሚ ሆኖ በጀመረባቸው 48% ጨዎታዎች ላይ ጎል እና አሲስት አለው ይህም በአርቴታ ስር ከፈተኛው ነው። @HULE_ARSENAL_ETH @HULE_ARSENAL_ETH

▪አርቴታ ዛሬ ሊሰጥ የነበረው ጋዜጣዊ መግለጫ በኔፕልስ በሰአቱ መደርስ ስለማይችሉ ተሰርዟል። @HULE_ARSENAL_ETH @HULE_ARSENAL_ETH
▪አርቴታ ዛሬ ሊሰጥ የነበረው ጋዜጣዊ መግለጫ በኔፕልስ በሰአቱ መደርስ ስለማይችሉ ተሰርዟል። @HULE_ARSENAL_ETH @HULE_ARSENAL_ETH

🚨ቲምበር ከአርሰናል ስብስብ ጋር ወደ ኔፕልስ ተጉዟል። [Tom Canton] @HULE_ARSENAL_ETH @HULE_ARSENAL_ETH
🚨ቲምበር ከአርሰናል ስብስብ ጋር ወደ ኔፕልስ ተጉዟል። [Tom Canton] @HULE_ARSENAL_ETH @HULE_ARSENAL_ETH

ዛሬ የሚደረጉትን የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎችን በነፃ ለመመልከት ከስር start ወይም LIVE ሚለውን ይጫኑ።
ዛሬ የሚደረጉትን የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎችን በነፃ  ለመመልከት ከስር start ወይም LIVE ሚለውን ይጫኑ።

የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️

ዲቪድ ራያ ግን ምርጥ 30 ውስጥ መካተት አልነበረበትም ብላቹ ታስባላቹ ?እስኪ ተወያዪበት። @HULE_ARSENAL_ETH @HULE_ARSENAL_ETH
ዲቪድ ራያ ግን ምርጥ 30 ውስጥ መካተት አልነበረበትም ብላቹ ታስባላቹ ?እስኪ ተወያዪበት። @HULE_ARSENAL_ETH @HULE_ARSENAL_ETH

ተረጋግጧል 🎯 @HULE_ARSENAL_ETH @HULE_ARSENAL_ETH
ተረጋግጧል 🎯 @HULE_ARSENAL_ETH @HULE_ARSENAL_ETH

እጩ ስነስርዓቱ ተጠናቋል የወንዶች እንዲሁም የሴቶች ሙሉ ዝርዝሩን ምስሉ ላይ ተመልከቱ @HULE_ARSENAL_ETH @HULE_ARSENAL_ETH
+1
እጩ ስነስርዓቱ ተጠናቋል የወንዶች እንዲሁም የሴቶች ሙሉ ዝርዝሩን ምስሉ ላይ ተመልከቱ @HULE_ARSENAL_ETH @HULE_ARSENAL_ETH

ዊሎ ተመርጧል ✅ @HULE_ARSENAL_ETH @HULE_ARSENAL_ETH
ዊሎ ተመርጧል ✅ @HULE_ARSENAL_ETH @HULE_ARSENAL_ETH