𝖳𝗁𝖾 𝖰𝗎𝗂𝖾𝗍 𝖱𝗈𝗈𝗆 🕯️ RA ACADEMY
Open in Telegram
A space where minds meet 🧠, ideas flow 💡, and knowledge thrives 🌱. explore history 📜, philosophy 🤔, strategy 🎯, life 🌍, and the mysteries of the world ✨, with a focus on our generation Mindset.
Show more3 389
Subscribers
-324 hours
-177 days
-8930 days
Posts Archive
የእራስሕ ለምትላቸው ሠዎች ሀላፊነት አለብሕ፧ ብዙም ጊዜ ባይሆንም ለስሜታቸውም ጭምር፤ እናም እንደ ወንድ ማድረግ ሀላፊነትሕ ሲሰብርሕ ውስጥህ ሁል ጊዜ የሚነድድ ፀፀት የሚባል እሳት ውስጥሕ ይወለዳል ሁሌም!! Not personal post
Join us @RawuelCommunity
Tiktok live ምን ርዕስ ይዘን እንገናኝ full course about something. ሀሳብ ምረጡ እና ከታች አስቀምጡልኝ። የወደድኩትን እና ወሳኝ ሀሳብ በሰፊው እንመለከታለን።
ቤተሠብ የሚያስረዳበት መንገድ ትክክል ላይሆን ይችላል።፤ ነገር ግን አብዛኛውን ጊዜ ትክክል ናቸው፧ እናንተም አልተሳሳትችሁም።
Join us @RawuelCommunity
አይምሮሕ ባወቀው እና ባመነው ነገር ነው ሕይወትሕን የሚያንቀሳቅሰው..
Join us @RawuelCommunity
ብዙ ነገሮች። እና በዚያ ምሽት ብዙ ቀልብ የሚያስቱ ነገሮችም ነበሩ። የምስራቁን ጨዋታ እንዳታዩ። በጥልቅ ለመነጋገር ገና ነኝ 👍
ንፁሕ ልብ በልማድ አይመጣም፧
ንፁሕ ልብ በትምሕርት ይጎለብታል፧
ንፁሕ ልብ እና ጥሩ ፈገግታ ፈጣሪ እና ተፈጥሮ ይሠጡሀል.,..
Join us @RawuelCommunity
ጥረት በጥረት፣ ታማኝነት በታማኝነት፣ እውነተኝነት በ እውነተኝነት ይመለሳል ብሎ በልቡ ማመን ይፈልግ ነበር፧ የዋህነቱ ግን ያለማስተዋል ነበር እና ንፁውን ሠው ጨካኝ አደረገው።..
Join us @RawuelCommunity
የሌላው ሰው ስኬት ያንተ ውድቀት አይደለም፤ የሌላው ሰው ፍጥነት ያንተ መዘግየት አይደለም።
እስከመጨረሻው የጸና ያሸንፋል። ይህንን እውነት በልብህ ያዝ፤ በራስህ መንገድ ላይ በኩራትና በተስፋ ተጓዝ!
ግልፅ ወሰን መፈለግ በራስ የመተማመን ማጣት ሳይሆን የቁርጠኝነት መመዘኛ ነው፧ ሀላፊነት የሌለው ነፃነት ግንኙነትን ያፈርሳል!
@RawuelCommunity
የሴቶች ትልቁ ሀይል ከውበት ቀጥሎ emotional unpredictable መሆን ነው፧ የወንድ ትልቁ ሀይል ከ ጥንካሬ ቦኋላ ይህ emotionally unpredictable መሆን ነው።
Join us @RawuelCommunity.
የማይስተካከል የሰው ስራ የለም ብሎኝ ነበር በዚህ video ገጣሚ እና የዜማ ደራሲ ብሌን ባዩ!
https://youtu.be/FhpdEOwFZYU?si=fuzXUvkVSsaVXIzc
You need to build a unpredictable character, especially for men!!
Join us @RawuelCommunity.
