en
Feedback
Ethiopian Entrance examination preparation 2018

Ethiopian Entrance examination preparation 2018

Open in Telegram

◉ This channel serve as quiz and short tricks provider! ✨ It provides all the quizzes and tricks from grade 9 through grade 12. 🔭 ◉ Some useful videos are also included! ➊➋ Entrance ተፈታኝ ከሆኑ ፣ join this channel right now!! 📝 Join it right away! 💎

Show more
1 130
Subscribers
+124 hours
+17 days
+6830 days
Posts Archive
የ2018 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ይዘቶች ይፋ ሆኑ፡፡ 1. የትምህርት ዓይነቶችን በተመለከተ ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ፦ (1) እንግሊዘኛ፣ (2) ሒሳብ፣ (3) እስኮላስቲክ አፕቲትዩድ፣ (4) ኬሚስትሪ፣ (5) ፊዝክስና (6) ባዮሎጂ ለማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ፦ (1) እንግሊዘኛ፣ (2) ሒሳብ፣ (3) እስኮላስቲክ አፕቲትዩድ፣ (4) ታሪክ፣ (5) ጂኦግራፊና (6) ኢኮኖሚክስ ናቸው። 2. ፈተናው ከ9ኛ እስከ 12ኛ ከፍል ደረጃዎችን እና በተማሪው መጽሐፍ ላይ ያሉትን ሁሉንም ምዕራፎች ይሸፍናል፡፡ 3. ከ10ኛ – 12ኛ ክፍል ሁሉም የትምህርት ዓይነት ፈተና በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሠረት እየተዘጋጀ ያለ ሲሆን የ9ኛ ክፍል ደግሞ የሁሉም የትምህርት ዓይነቶች ፈተናዎች ከቀድሞውና ከአዲሱ ሥርዓተ ትምህርቶች የጋራ ይዘቶችን ብቻ አካቶ እየተዘጋጀ ይገኛል፡፡ 4. ፈተናው ማንኛውም ተፈታኝ ተማሪ ከተማረው ሥርዓተ ትምህርትና ከተማሪው መጽሐፍ ላይ ብቻ ተመስርቶ እየተዘጋጀ ይገኛል፡፡ 5. የፈተናው አስተዳደር በበይነ መረብና በወረቀት ጎን ለጎን የሚሰጥ ሲሆን አብዛኛው ተፈታኝ በበይነ መረብ እንዲፈተን እየተሠራ ያለ በመሆኑ ተፈታኞች እራሳቸውን በበይነ መረብ ለመፈተን ሊያዘጋጁ ይገባል፡፡ ምንጭ፡ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎችና አገልግሎት እና ት/ት ሚኒስቴር @ethiomatric

በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚወስዱ ተፈታኞች ብሔራዊ መታወቂያ ማውጣት እንደሚኖርባቸው የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳሰበ። ብሔራዊ መታወቂያ (National ID)
በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚወስዱ ተፈታኞች ብሔራዊ መታወቂያ ማውጣት እንደሚኖርባቸው የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳሰበ። ብሔራዊ መታወቂያ (National ID) የሌለው ተማሪ ለፈተናው መመዝገብም ሆነ በማንኛውም ሁኔታ ለፈተና ለመቀመጥ እንደማይችል አገልግሎቱ ገልጿል። በመሆኑም ተማሪዎች፣ የተማሪ ቤተሰብ፣ መምህራን እና በየደረጃው ያሉ የትምህርት አመራሮች አስፈላጊውን ግንዛቤ በመፍጠር ዝግጅት እንዲያደርጉ ተጠይቋል።

ስለዚህ ደብዳቤ ትክክለኛነት tikvah ethiopia በዚህ ፖስቱ t.me/tikvahethiopia/100792 አረጋግጧል። Ethio Matric ላይ የተረጋገጠ ነገር የምንልክላቹ

የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚዘጋጅበት ካሪክለም ይፋ ሆኗል የፈተና ዝግጅቱ: 1. ከ9ኛ ክፍል በነባሩ እና በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ተመሳሳይ ይዘቶች፣ 2. ከ10 - 12ኛ ከፍ
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚዘጋጅበት ካሪክለም ይፋ ሆኗል የፈተና ዝግጅቱ: 1. ከ9ኛ ክፍል በነባሩ እና በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ተመሳሳይ ይዘቶች፣ 2. ከ10 - 12ኛ ከፍል ሙሉ በሙሉ በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሰረት የሚዘጋጅ ይሆናል። @ethiomatric

دز قناتك هنا نرقيها لك الف عضوا بدون مقابل @ltai3ba