cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

H24 Ethio ስፖርት

!ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች

Show more
Advertising posts
206
Subscribers
-124 hours
-37 days
+9430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ጆሹዋ ዚርክዚ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ ? የእንግሊዙ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ለጆሹዋ ዚርክዚ £40M የውል ማፍረሻ መክፈል እንዳለበት በክለቡ ወኪሎች ተነግሮታል ተብሏል። ቀያይ ሰይጣኖቹ በተጫዋቹ ላይ ያላቸው ፍላጎት የጨመረ ሲሆን በውስጥ በኩልም ውይይት እንዳደረጉ ተሰምቷል። በተጨማሪም ኤስ ሚላኖች በኮንትራት ዙርያ ተጫዋቹን ለማስማማት እየሞከሩ ይገኛሉ። ኔዘርላንዳዊው ተጨዋች ጆሹዋ ዚርክዚ እስካሁን ምንም ውሳኔ እንዳላደረገ ተነግሯል።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
አሌክሳንደር ኢዛክ ወደ ቼልሲ ? የኒውካስትሉ ተጫዋች የሆነው አሌክሳንደር ኢዛክ ወደ ቼልሲ የመዘዋወር እድሉ እንዳነሰ ተነግሯል። የለንደኑ ክለብ ቼልሲ ተጨዋቹን ለማስፈረም ሙከራውን ቢያደርግም ማጂፖቹ ዋጋውን ከፍ እንዳደረጉት ተነግሯል። ኒውካስትሎች ለተጫዋቹ ከፍ ያለ ገንዘብ የመደቡ ሲሆን ከዚህ ቀደም ቼልሲዎች ለሞይስ ካይሴዶ ካወጠት £115M ከፍ እንዳለ ተነግሯል።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
✔️DONE DEAL ➢ ጋላታሳራይ ሀኪም ዚዬችን ከቼልሲ በቋሚነት ማስፈረሙን አረጋግጧል። 🎖ፋብሪዚዮ ሮማኖ
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ማንችስተር ዩናይትድ እና ፓሪሰንት ጀርሜን ስለ ማኑኤል ኡጋርቴ ዝውውር ለመነጋገር በድጋሚ ተገናኝተዋል። ኡጋርቴ በሌሎች ክለቦችም ይፈለጋል ፓርሰንት ጀርሜን በእዚህ ክረምት እሱን ለመሸጥ ክፍት ነው እና እሱ ይለቃል ተብሎ ይጠበቃል። በተጨማሪም ኡጋርቴ ማንችስተር ዩናይትድ በሻንፒየንስ ሊጉ ባይሳተፍም ወደ ዩናይትድ ለማምራት ክፍት ነው። እስከአሁን ይፋዊ የቀረበ ዋጋ የለም እየተደራደሩ ነው። [Fabrizio Romano]
Show all...
BREAKING 🚨 ማቲያስ ዲላይት ወደ ማ.ዩናይትድ የሚያደርገው ዝውውር በጣም አሪፍ ደረጃ ላይ ነው:: [FLORIAN PLETTENBURG🥇]
Show all...
🚨🚨 ማንቸስተር ዩናይትዶች የባየር ሙኒኩን ተከላካይ ማቲያስ ዴሊትን ለማስፈረም በቁም ነገር እያጤኑበት ይገኛሉ ሲል የዘ አትሌቲኩ አምደኛ ዴቪድ ኦርንስቴይን አትቷል።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
አርሰናል ኦማሪ ሁቺሰን ከቼልሲ ወደ አይፕስዊች በማቅናቱ ምክንያት ገንዘብ የሚያገኝ ይሆናል። በውሉ ላይ ከዚህ ቀደም የሽያጭ ውል ተካቶበት ነበር። - ፋብሪዝዮ ሮማኖ
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
አሮን ዋን-ቢሳካ ጋላታሳራይ ለአሮን ዋን-ቢሳካ የ€15m ጥያቄ አቅርቧል እና አሁን የማንቸስተር ዩናይትድን ምላሽ እየተጠባበቀ ይገኛል። [fanatikcomtr
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ቼልሲዎች በክረምቱ የዝውውር መስኮት የሸጡት ተጫዋቾች ፡ ➺ልዊስ ሀል ወደ ኒውካስትል = 28 ሚሊየን ፓውንድ ➺ኢያን ማትሰን ወደ አስቶን ቪላ = 37.5 ሚሊየን ፓውንድ ➺ኦማሪ ሁትቺንሰን ወደ ኢፕስዊች ታውን = 22 ሚሊየን ፓውንድ በአጠቃላይ 87.5 ሚሊየን ፓውንድ ቼልሲዎች በክረምቱ የዝውውር መስኮት ከተጫዋቾች ሽያጭ ማግኘት ችለዋል
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ኦማሪ ሀትቺንሰን ወደ ኢፕስዊች ! Here We Go በውሰት ከቼልሲ ለኢፕስዊች ሲጫወት የነበረው ሀትቺንሰን በቋሚ ዝውውር ኢፕስዊችን በ £22 ሚልየን ፓውንድ ተቀላቅሏል Fabrizio Romano
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.