Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe 👈
ᴛᴋᴜs ᴛᴇᴄʜ
Open in Telegram
እንኳን ደህና መጣቹ🤙 ከቻናላችን ጥሩ ነገር ያገኛሉ!🤝 🔐crypto|📈finance|💡Tech Tip More ወደናንተ እናደርሳለን. 🎯 ታማኝ እና እውነተኛ ገቢ ያላቸውን ፕሮጀክቶች ከማረጋገጫ (Proof) ጋር እናጋራለን። 🚀 ማወቅ ብቻ ሳይሆን በተግባር መስራት! ለጥያቄ እና አስተያየቶ➩ @TkusTechBot
Show more736
Subscribers
No data24 hours
-67 days
-2930 days
102
Post views
~ 2324 hours
~ 3348 hours
13.86%
Engagement rate
~ 2
Posts per day
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+2
in 1 channels
August '26
+10
in 1 channels
Get PRO
July '26
+9
in 1 channels
Get PRO
June '26
+17
in 2 channels
Get PRO
May '26
+123
in 1 channels
Get PRO
April '260
in 0 channels
Get PRO
March '260
in 0 channels
Get PRO
February '260
in 0 channels
Get PRO
January '260
in 0 channels
Get PRO
December '250
in 0 channels
Get PRO
November '250
in 0 channels
Get PRO
October '250
in 0 channels
Get PRO
September '250
in 0 channels
Get PRO
August '250
in 0 channels
Get PRO
July '250
in 0 channels
Get PRO
June '250
in 0 channels
Get PRO
May '250
in 0 channels
Get PRO
April '25
+2
in 0 channels
Get PRO
March '25
+22
in 0 channels
Get PRO
February '25
+87
in 0 channels
Get PRO
January '25
+172
in 0 channels
Get PRO
December '24
+177
in 0 channels
Get PRO
November '24
+176
in 0 channels
Get PRO
October '24
+99
in 0 channels
Get PRO
September '24
+182
in 0 channels
Get PRO
August '24
+627
in 3 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 10 September | +1 | |||
| 09 September | 0 | |||
| 08 September | 0 | |||
| 07 September | 0 | |||
| 06 September | 0 | |||
| 05 September | 0 | |||
| 04 September | 0 | |||
| 03 September | 0 | |||
| 02 September | +1 | |||
| 01 September | 0 |
Channel Posts
| 2 | 📱🔥 iPhone 18 Pro & iPhone 18 Pro Max — አዲሱ የApple ስልክ!
Apple አዲሱን iPhone 18 Pro Series አስተዋውቋል። በአፈጻጸም፣ በካሜራ፣ በባትሪ እና በAI ቴክኖሎጂ ከፍተኛ ማሻሻያዎችን ይዞ መጥቷል። 🚀
⚡ iPhone 18 Pro
• 📺 Display: ProMotion OLED
• 🧠 Processor: A20 Pro — 2nm ቴክኖሎጂ
• 📸 ካሜራ: 48MP ዋና ካሜራ + Variable Aperture
• 🎥 Video: 4K Dolby Vision HDR
• 🤖 AI: አዲሱ Apple Intelligence
• 💾 Storage: 256GB / 512GB / 1TB / 2TB
• 🔋 የተሻለ የባትሪ አቆይታ
• 📡 5G እና አዲስ ሞደም
• 🎨 የተለያዩ አዲስ ቀለሞች
💰 የመነሻ ዋጋ:
🇺🇸 $1,199 — 256GB
⸻
👑 iPhone 18 Pro Max
• 📺 6.9-inch ProMotion OLED Display
• 🧠 A20 Pro Chip — 2nm
• 📸 48MP Variable-Aperture Camera
• 🎥 የተሻሻለ Pro Video
• 🤖 አዲሱ Apple Intelligence
• 💾 256GB / 512GB / 1TB / 2TB
• 🔋 እጅግ የተሻለ የባትሪ አቆይታ
• 📡 5G
• 🌡️ የተሻለ Cooling System
💰 የመነሻ ዋጋ:
🇺🇸 $1,299 — 256GB
⭐ ዋና ዋና ማሻሻያዎች
🔥 A20 Pro 2nm Chip
🔥 አዲስ የ48MP ካሜራ
🔥 Variable Aperture
🔥 የተሻለ Battery Life
🔥 የላቀ AI ቴክኖሎጂ
🔥 እስከ 2TB Storage
🔥 የተሻለ የሙቀት ቁጥጥር
🔥 ፈጣን እና ኃይለኛ አፈጻጸም
📌 ማስታወሻ: ከላይ የተጠቀሱት ዋጋዎች የአሜሪካ የመነሻ ዋጋዎች ናቸው። በኢትዮጵያ የሚሸጥበት ዋጋ በግብር፣ በአስመጪ ወጪ እና በStorage ላይ ይመሰረታል።
📲 iPhone 18 Pro Series — የቀጣዩ ደረጃ ኃይል፣ ካሜራ እና AI! | 11 |
| 3 | ✨
"ምቀኝነት በሌለበት ልብ ውስጥ
ፈጣሪ ሰላምንና ስኬትን ይዘራል።”❤️🩹
ይሄ አመት ሊያልቅ 1ቀን ነው የቀረው 😍
ልባችንን እናፅዳ 😍
መልካም ምሽት | 25 |
| 4 | 🔥ኢትዮ ቴሌኮም እቤታችሁ ሆናችሁ ሲም ካርድ ማውጣጥ የሚያስችላቹን ምርጥ አሰራር አምጥተዋል።
የኢትዮ ቴሌኮም ሲም ካርድ እቤታችሁ ሆናቹ order ማረግ ትችላላቹ እሱንም የምታገኙት ቴሌብር አፕ ላይ ነው በመጀመሪያ "Online teleSIM" የሚለውን ፈልጋቹ በመንካት የፋይዳ FAN ቁጥራቹን አስገብታቹ login ታረጋላቹ ከዛ በምፈልጉት አይንት መርጣቹ order ታረጋላቹ ከዛ አቅራቢያቹ ያለ የቴሌ ቅርንጫፍ በመሄድ መውሰድ ብቻ ነው።
በምፈልጉት አይነት መምረጥ ትችላላቹ ፥
🔹SIM card/E SIM
🔹5G/4G
🔹ስልክ ቁጥር
🔹Prepaid/Postpaid
እነዚህን መርጣቹ ነው ሲም ካርዱን የምታወጡት
ሁሉንም ነገር ከጨረሳቹ በኋላ አንዳፍታ አቅራቢያቹ ያለ የቴሌ ቅርንጫፍ በመሄድ መውሰድ ነው የሚጠበቅባቹ ቴሌ ሄዶ ሰልፍ መሰለፍ ፣ ፎቶ መነሳት የመሳሰሉትን ነገሮች የሚያስቀር አሰራር ነው። | 25 |
| 5 | የባይደን Coin በደቂቃዎች ውስጥ 97.8% crash አድርጓል።😳 | 20 |
| 6 | Hunter Biden’s $LAPTOP memecoin PLUNGED 97.8% within the FIRST HOUR of launch, falling from nearly $200 to $4.36.
Its fully diluted valuation is now around $5 BILLION, but liquidity remains thin: | 25 |
| 7 | 😒 | 21 |
| 8 | Pump.Fun ተዘጋጁ ብለዋል | 27 |
| 9 | ስለ ቶክኑ መረጃ
🔥1ቢሊዮን total supply
🔥30% ለfounders ነው የተሰጠው
🔥የfounder ቶክን ለ6 ወር locked ይሆናል
እንደዚህ አይነት Tokens በብዙ ኤክስቼንጆች list መደረጋቸው የማይቀር ነው ግን smart መሆን ያለባችሁ ጉዳይ እነዚህ ታዋቂ exchanges list ሲያደርጉት ገዛችሁ ማለት የማትረፍ እድላችሁ low ነዎ ስለዚህ September 9 መጀመሪያ የተለቀቀበት exchanges ወሳኝነች አለው። አስታውሱ trump coin መጀመሪያ የተጠቀሙት ቅድሚያ የገዙት ናቸው። | 26 |
| 10 | የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዝደንት ጆ ባይደን ልጅ የሆነው ሀንተር ባይደን አዲስ Token በፈረንጆቹ መስከረም 9 ማለትም ከ2ቀን በኋላ List ያደርጋል።
የቶክኑ ስም #LAPTOP ነው ቀድማችሁ መግዛት ከቻላችሁ ጥሩ ትርፍ ሊኖረው ይችላል። | 25 |
| 11 | የትኛውን የCentralized Exchange ነው በደንብ የምትጠቀሙት? drop a reaction below to vote for your main exchange!
❤️ ➔ Binance
🔥 ➔ Bybit
👏 ➔ OKX
👍 ➔ Bitget
👌 ➔ MEXC
🤝 ➔ Bitget
😇 ➔ Coinbase
😎 ➔ Gate
⚡️ ➔ Other Exchange
👀 ➔ I don't use any Exchange | 34 |
| 12 | #ኢትዮጵያ 🇪🇹 በአኒሜሽን ጥበብ፤
እጅግ ማራኪ ውበት፣ የማይደበዝዝ የታሪክ ትውፊት እና ድንቅ ብዝሃነት ያላት ምድር።
የሀገሬ ልጆች የኢትዮጵያን ድንቅ የብዝሃነት ውበት ትጎበኙ ዘንድ ጥሪዬን አቀርባለሁ! | 44 |
| 13 | #ኢትዮጵያ 🇪🇹 በአኒሜሽን ጥበብ፤
እጅግ ማራኪ ውበት፣ የማይደበዝዝ የታሪክ ትውፊት እና ድንቅ ብዝሃነት ያላት ምድር።
የሀገሬ ልጆች የኢትዮጵያን ድንቅ የብዝሃነት ውበት ትጎበኙ ዘንድ ጥሪዬን አቀርባለሁ! | 1 |
| 14 | ኤ.አይ የኢኮኖሚና የአኗኗር ሥርዓትን እያዘመነ ነው
ጉግል የምድር ገጽታ መረጃዎችን በመጠቀም የህዝብ ጤና፣ የምግብ ዋስትና፣ የአካባቢ አደጋ እና ማኅበራዊ-ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮችን ለመተንበይ የሚያስችል “ፕላኔታዊ ትንበያ ሞተር” (Planetary Prediction Engine - PPE) የተሰኘ ቴክኖሎጂ አስተዋውቋል። ቴክኖሎጂው ከተፈጥሯዊ ቋንቋ ትዕዛዝ በመነሳት የጂኦስፓሻል መረጃን ከመፈለግና ከማጽዳት ጀምሮ የመረጃ ባህሪያትን ማዘጋጀት፣ ሞዴሎችን ማሰልጠን፣ ውጤታቸውን መገምገም እና የትንበያ ሪፖርት ማዘጋጀት ድረስ ያሉ ሂደቶችን በራሱ ያከናውናል።
በተለይም ቀጠናዊ የምግብ ዋስትና ሁኔታ መተንበይ፣ የተፈጥሮ አደጋዎችን መገመት፣ የበሽታ ወረርሽኞችን መከታተል እና ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጋላጭነትን ለመለየት ጠቃሚ ሊሆን ይችላል። ይህ ቴክኖሎጂ በሦስት ዋና ዋና ደረጃዎች ይሠራል። በመጀመሪያ ተገቢውን የጂኦስፓሻል መረጃ በራሱ ይፈልጋል፤ በመቀጠል የተለያዩ የመረጃ ምንጮችን በማጣመር ለትንበያ የሚያገለግል የመረጃ ስብስብ ያዘጋጃል፤ በሶስተኛ ደረጃም የተለያዩ የማሽን ለርኒንግ ሞዴሎችን በመፈተሽ ትንበያውን ያዘጋጃል።
ሥርዓቱ ከGoogle Earth Engine እና Data Commons ከመሳሰሉ የጂኦስፓሻል መረጃ ማዕከሎች መረጃ ከማግኘቱ በተጨማሪ፤ በእነዚህ ምንጮች የማይገኝ መረጃ ሲያስፈልግ ከድረ ገጽ ላይ በመፈለግ፣ ከመንግሥታዊ ፖርታሎችና ከአካዳሚክ ምንጮች መረጃ ሊሰበስብ ይችላል። ለመረጃ ማጣራትና ሞዴል ለመገንባት ሳምንታት ይፈጅ የነበረውን ሥራ የፕላኔታዊ ትንበያ ሞተር ወደ ጥቂት ደቂቃዎች ሊያሳጥረው ይችላል። | 41 |
| 15 | ከ15 አመት በፊት በዛሬዉ ቀን bitcoin $8 ነበረ | 53 |
| 16 | 💵 ዶላር Usd እና USDT አንድ ናቸው?
ብዙ ሰዎች የሚያሳስታቸው ጥያቄ! 👇
✅ USD (US Dollar)
• የአሜሪካ ኦፊሴላዊ ገንዘብ ነው።
• በባንክ እና በጥሬ ገንዘብ ይጠቀማል።
✅ USDT (Tether)
• የUSDን ዋጋ ለመከተል የተፈጠረ ዲጂታል Stablecoin ነው።
• በCrypto Wallet እና Blockchain ላይ ይጠቀማል።
💡 1 USDT ≈ 1 USD ለመሆን የተዘጋጀ ቢሆንም፣ በገበያ ሁኔታ ትንሽ ልዩነት ሊኖረው ይችላል።
📌 በአጭሩ፦ 💵 USD = እውነተኛ ዶላር
📲 USDT = ዶላርን የሚከተል ዲጂታል ክሪፕቶ
🔔 ለተጨማሪ Crypto እና ፋይናንስ ትምህርቶች ቻናሉን ይከታተሉ! | 56 |
| 17 | ይህን ያውቁ ኖሯል :- በወር 1 ሚሊየን ብር ደሞዝ የሚያስገኝ ስራ ብትሰሩ እራሱ መንግስት ኦልሞስት ግማሹን በሚባል ደረጃ ይወስድባቹሃል💔ለንግድም ለቅጥርም ማትመቸው ሃገሬ🥺
ግን በወር 1 ሚሊየን ደሞዝ የሚያስገኝ ስራ አለ? ተጨነኩ 🤔😳 | 50 |
| 18 | Open Ai እጅግ በጣም ኃይለኛ የሆነውን የ Ai ሞዴል 'GPT-6 Astra' ግልጋሎትን መስጠት ጀምሯል።🥶🥶
GPT-6 Astra ምንድን ነው? በምሳሌ እንካቹ...
የዱሮ Ai
👉 “ኢሜይል ጻፍልኝ” ብለን ስንጠይቅ ኢሜሉን ይፅፋል...
አዲሱ GPT-6 Astra ግን ፦
👉 “ይህን የደንበኛ ቅሬታ አስተካክልልኝ” ስትሉት እሱም ችግሩን ተረድቶ → ምላሽ አዘጋጅቶ → መረጃዎችን አጣርቶ → አስፈላጊ መሣሪያዎችን ተጠቅሞ → ለውጦችን አድርጎ → ስራውን ሰርቶ ይጨርሳል።
ስለዚህ ትልቁ ለውጥ፦
AI ከማስረዳት ወይም ከመመለስ አልፎ “ሙሉ ስራን ለኛ ወደ መሥራት” ተሸጋግሯል።
🧠 ቀላል ምሳሌ
የቀድሞውን Ai ፦
“ለንግድ ድርጅቴ የሚሆን ዌብሳይት ሠራልኝ።” ብለን ስንጠይቅ የቀድሞ AI የተወሰነ የኮድ ጽሁፍ ይልካል።
ይህ አዲሱ Ai ግን፦
የዌብሳይቱን እቅድ ያወጣል፤
ኮዱን ይጽፋል፤
ገጾቹን ይፈጥራል፤
ይፈትሻቸዋል (Test ያደርጋል)፤
ስህተቶችን ፈልጎ ያርማል፤
ዲዛይኑን ያሻሽላል፤
በመጨረሻም የተጠናቀቀውን ዌብሳይት በእጅዎ ያስገባል። | 61 |
| 19 | በአዳዲስ ስራ እንመጣለን ቤተሰብ አብራችሁን ሁኑ😊 | 60 |
| 20 | ✨
"ምቀኝነት በሌለበት ልብ ውስጥ
ፈጣሪ ሰላምንና ስኬትን ይዘራል።”❤️🩹
ይሄ አመት ሊያልቅ 6 ቀን ነው የቀረው 😍
ልባችንን እናፅዳ 😍
መልካም ቀን | 65 |
Content available for users 18+
By signing in to the service, you confirm that you are 18 years of age or older.
