en
Feedback
KARMA TECH

KARMA TECH

Open in Telegram
332
Subscribers
-25024 hours
-707 days
+14230 days
Posts Archive
እስኪ አንድ ቀን እንደዚህ ማለቱ አይቀርም ለምትሉት ጀለሳቹ ላኩለት 😭😂
እስኪ አንድ ቀን እንደዚህ ማለቱ አይቀርም ለምትሉት ጀለሳቹ ላኩለት 😭😂

በዚህ ዓለም ላይ ያለህ ዋጋ የሚለካው በምትሰጠው አገልግሎትና በምታመጣው ውጤት እንጂ በአንተ ሰብዕና ወይም በልብህ ንፅህና አይደለም። ሰዎች ጓደኛዬ ወይም ወዳጄ የሚሉህ የአንተ መኖር ለኑሯቸው ምቾት እስከሰጠ ወይም የሆነ ፍላጎታቸውን እስካሟላህ ድረስ ብቻ ነው። ልክ እንደ ባትሪ፣ ኃይልህ ሲያልቅና ጥቅም መስጠት ስታቆም ያለምንም ርህራሄ ተጥለህ በሌላ ትተካለህ። ማንም ሰው "ስለ ወደድኩህ አጠገብህ እቆያለሁ" ቢልህ አትመን፤ እውነቱ ግን "ካንተ የምፈልገው ነገር እስካለ ድረስ አጠገብህ ነኝ" የሚል ነው። የሰው ልጅ በተፈጥሮው ራስ ወዳድ ነው፤ የራሱን ጥቅም ለማስከበር ሲል አንተን እንደ መሰላል ተጠቅሞብህ ሊሄድ ይችላል። ይህን መራራ እውነታ ተረድተህ ካልኖርክ፣ በሰዎች  ጥቅመኝነት ዘወትር እየተሰበርክ ትኖራለህ። ዓለም የምታከብረው ጠቃሚ እቃን እንጂ መልካም ሰውን አይደለም። 📕የሰው ልጅ የተፈጥሮ ህጎች Good Night❤️🔥

0 Rᴇᴘᴏʀᴛs ᴀʀᴇ Bʟᴏᴄᴋᴇᴅ ʙʏ @teleprotectorbot 9356 Cʜᴀɴɴᴇʟs ᴀʀᴇ Sᴀᴠᴇᴅ Fʀᴏᴍ Rᴇᴘᴏʀᴛs ɪɴ Lᴀsᴛ 24 Hᴏᴜʀs

የ Ab-Marshal Risk management 100-25,000 Pdf ልልቀቅላቹ Challenge ላይ ባትገቡም በራሳቹ Trade በ 10$ ቢሆንም መሞከር ከፈለጋቹ ባይጎዳቹም ይጠቅማቹሀል ከዛ ቡሀላ የራሳቹን ወስናቹ መስራት ነው አሪፍ ነው ብላቹ ካሰባቹበት መጠቀም ነው። ከፈለጋቹ 👍 ካልፈለጋቹ🤝

0 Rᴇᴘᴏʀᴛs ᴀʀᴇ Bʟᴏᴄᴋᴇᴅ ʙʏ @teleprotectorbot 6102 Cʜᴀɴɴᴇʟs ᴀʀᴇ Sᴀᴠᴇᴅ Fʀᴏᴍ Rᴇᴘᴏʀᴛs ɪɴ Lᴀsᴛ 24 Hᴏᴜʀs

Boom 🧨💣 እስቲ ስለ forex የሚያውቅ👍 የማያውቅ 🤷🏾
Boom 🧨💣 እስቲ ስለ forex የሚያውቅ👍 የማያውቅ 🤷🏾

የአልበርት አነስታይን 1️⃣0️⃣ድንቅ ንግግሮች 1️⃣.“ምንም የተለየ ተሰጥኦ የለኝም። በልዩ ጥልቀት የሚንጠኝ ጉጉት ከመያዜ በስተቀር።” 2️⃣“ከሌላው በተለየ ብልህ ኾኜ አይደለም። ግን ውስብስብ ች
የአልበርት አነስታይን 1️⃣0️⃣ድንቅ ንግግሮች 1️⃣.“ምንም የተለየ ተሰጥኦ የለኝም። በልዩ ጥልቀት የሚንጠኝ ጉጉት ከመያዜ በስተቀር።” 2️⃣“ከሌላው በተለየ ብልህ ኾኜ አይደለም። ግን ውስብስብ ችግሮች ሲገጥሙኝ ብዙ እቆይባቸዋለሁ።” 3️⃣.“ምናብ ሁሉም ነገር ነው። ሕይወት ይዛቸው የምትምጣቸው ማራኪ ኹነቶች ቅድመ ምልከታ ማለት ነው። ምናብ ከእውቀትም የበለጠ ኃይል አለው።” 4️⃣.‹‹ ስህተት ሠርቶ የማያውቅ ሠው ምንም ነገር ሞክሮ አያውቅም ማለት ነው፡፡ ›› 5️⃣.‹‹ ሁሉም ሠው ብሩህ ጭንቅላት አለው፡፡ ነገር ግን አሣን ዛፍ መዝለል አይችልም ብለህ ችሎታውን ካጣጣልከው በህይወትህ ሙሉ አሣ ደደብ እንደሆነ ታስባለህ፡፡ ›› 6️⃣.“እብደት ምንድን ነው ብትሉኝ አንድን ነገር ደጋግመው እያደረጉ የተለየ ውጤት መጠበቅ ነው እላችኋለሁ።” 7️⃣.ስለወደፊቱ አላስብም። ተጣድፎ መምጣቱ መች ይቀራል!” 8️⃣.“በመጀመርያ የጨዋታውን ህግጋት መማር አለብህ። ከዚያ ድግሞ ከማንም በተሻለ መጫወትን ልመድ።” 9️⃣.‹‹ ጎበዝ ሠው ችግሮችን ይፈታል፡፡ ብልህ ሠው ግን ችግሮቹ መልሠው እንዳይፈጠሩ ያስወግዳቸዋል፡፡ ›› 1️⃣0️⃣.‹‹ ደስተኛ ሕይወት ለመኖር ከፈለግክ አንተነትህን ከሠዎች ወይም ከነገሮች ጋር ከማወዳደር ይልቅ ከግብህ ወይም ከዓላማህ ጋር ራስህን እሠር፡፡ ››

Ace traders ለ75 ቀን ያመጣው challenge ነው 🥰 እና ጀማው እኛስ ብንቀላቀለው ምን ይመስላቹሀል ?

Repost from Ace Trades
75 Hard Challenge PDF.pdf1.22 MB

0 Rᴇᴘᴏʀᴛs ᴀʀᴇ Bʟᴏᴄᴋᴇᴅ ʙʏ @teleprotectorbot 8708 Cʜᴀɴɴᴇʟs ᴀʀᴇ Sᴀᴠᴇᴅ Fʀᴏᴍ Rᴇᴘᴏʀᴛs ɪɴ Lᴀsᴛ 24 Hᴏᴜʀs

ማታ ተኝተን ጧት ላይ የምንነሳው እኛ መነሳት ስለ ቻልን አይደለም ፈጣሪ ሌላ አዲስ ቀን እንድንኖር ስለፈቀደልን እንጂ👍 እኔ ተኛሁ አንቀላፋሁም፤ ፈጣሪ ደግፎኛልና ነቃሁ።

fam የ ቻናሌን ስም ልቀይረው አስቢያለው ምን ትላላቹ

❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ 📌𝗪𝗵𝗮𝘁𝘀𝗮𝗽𝗽 𝗔𝗰𝗰𝗼𝘂𝗻𝘁 𝗖𝗼𝗻𝗻𝗲𝗰𝘁 በማረግ       የሚሰራ ሥራ ነው 📌ሁላችሁም አሪፍ ብር የምንሰራበት አፕ ነው። ✔️ከ𝗭𝗮𝗽𝗲𝗿𝗼 ጋር ተመሳሳይ ነው👀 ✔️በአንድ Task ከ150 ብር እየሰጡ ነው። ✔️ልክ ስትመዘገቡ 50 ብር ይሰጣል 📌በአንድ refer 50 birr💰 📌Min Withdraw 100 birr💰 🔥ቶሎ ጀምሩት 𝗩𝗶𝗿𝗮𝗹 ሳይወጣ🔄 📣በዚህ 𝗹𝗶𝗻𝗸 𝗔𝗽𝗽 አውርዱት ከዛ በስልክ ቁጥር ወይም በemail Rejester አርጉ ለመጀመር⬇️ https://www.tanvexoapp.com/home?invite_code=218543 https://www.tanvexoapp.com/home?invite_code=218543

0 Rᴇᴘᴏʀᴛs ᴀʀᴇ Bʟᴏᴄᴋᴇᴅ ʙʏ @teleprotectorbot 330 Cʜᴀɴɴᴇʟs ᴀʀᴇ Sᴀᴠᴇᴅ Fʀᴏᴍ Rᴇᴘᴏʀᴛs ɪɴ Lᴀsᴛ 24 Hᴏᴜʀs

ቤተሰብብብብብብብ ይሄው ያልኳችሁ ትልቅ ዜና ይዤ መጥቻለሁ ⬅️🆕 ✅ ከዚህ በፊት Zapero ወይንም በተቀየረው ስሙ TANVEXO app ላይ ሁላችንም የኛ family's ስንሰራ እንደነበረ ታስታውሳላ
ቤተሰብብብብብብብ ይሄው ያልኳችሁ ትልቅ ዜና ይዤ መጥቻለሁ ⬅️🆕 ✅ ከዚህ በፊት Zapero ወይንም በተቀየረው ስሙ TANVEXO app ላይ ሁላችንም የኛ family's ስንሰራ እንደነበረ ታስታውሳላችሁ። 🎤 እና በመሀል ስራ እንዳቆሙ ነግሪያችሁ ነበር እና አሁን ላይ በድጋሜ ተሻሽለው መጥተዋል። ✅ ሁሉም ነገር በትክክል ይሰራል እኔም አረጋግጫለሁ እና አሰራሩ ልክ እንደበፊቱ ነው። 😱 ከዚህ በዃላ ሁላችንም ወደ ስራ Link ይሄው⬇️⬇️ https://www.tanvexoapp.com/home?invite_code=218543 ሙሉ Guide እለቃለሁ⌛

Fam New bot🔥 በቀን 0.07$ min ያደርጋል በrefer ማሳደግ ትችላላቹህ😍 🔔𝟱 𝗜𝗻𝘃𝗶𝘁𝗲 : 𝟬.𝟭$💰 🔔𝟭𝟬 𝗜𝗻𝘃𝗶𝘁𝗲 : 𝟬.𝟭𝟱$💰 min with
+1
Fam New bot🔥 በቀን 0.07$ min ያደርጋል በrefer ማሳደግ ትችላላቹህ😍 🔔𝟱 𝗜𝗻𝘃𝗶𝘁𝗲 : 𝟬.𝟭$💰 🔔𝟭𝟬 𝗜𝗻𝘃𝗶𝘁𝗲 : 𝟬.𝟭𝟱$💰 min withdraw 0.1$✅ Bot Link👇👇 https://t.me/Lovaumbot/lovaum?startapp=5266688059

GM🫰
GM🫰

0 Rᴇᴘᴏʀᴛs ᴀʀᴇ Bʟᴏᴄᴋᴇᴅ ʙʏ @teleprotectorbot 619 Cʜᴀɴɴᴇʟs ᴀʀᴇ Sᴀᴠᴇᴅ Fʀᴏᴍ Rᴇᴘᴏʀᴛs ɪɴ Lᴀsᴛ 24 Hᴏᴜʀs

ይሄ ደሞ dogs ነው የሚሰጠው withdrew ፍጥነት ደሞ አጠይቁኝ 💨 ከ https://t.me/DogsPtsbot?start=5266688059
+1
ይሄ ደሞ dogs ነው የሚሰጠው withdrew ፍጥነት ደሞ አጠይቁኝ 💨 ከ https://t.me/DogsPtsbot?start=5266688059

NOVUM AI ላመለጣችሁ ልጆች 🙌 Same Like NOVUM = OminiAI ✨ ➡️Offer link :- https://t.me/OminixAiBot/Trade?startapp=8365923252 Multi a
NOVUM AI ላመለጣችሁ ልጆች 🙌 Same Like NOVUM = OminiAI ✨ ➡️Offer link :- https://t.me/OminixAiBot/Trade?startapp=8365923252 Multi acc ይቅርባችሁ 🚫 Minimum Withdraw 0.10$🤑 Don't try to deposit until i told you Join wait For Update ...✔️