en
Feedback
4-3-3 Crypto Troll

4-3-3 Crypto Troll

Open in Telegram
9 209
Subscribers
No data24 hours
+117 days
+11230 days
Posts Archive
photo content

What does she look like🙄
What does she look like🙄

Smart 😊
Smart 😊

Repost from Ab News 🌎
ምን ገባኝ መሰላችሁ.........ግን ፈጣሪ በዚያች ቀን ባይደግፈን ኖሮ አለሁ ብሎ ባያሻግረን ኖሮ ዳግመኛ ባይምረን ኖሮ ህያው ሳለን በጠፋን ነበር🥺 ግን ፈጣሪ ይመስገን😍 በሰላም አውሎን በሰላም አሳደረን 🤗ተመስገን🥰🙏 መልካም ቀን ይሁንላችው🙏❤️

Repost from Ab News 🌎
ለፍቶ ነበር አለፈለት ሞክሮ ነበር ተሳካለት ለመባል ያብቃን🙏🙏 💸 Share Habesha Business 💸 Share Habesha Business
ለፍቶ ነበር አለፈለት ሞክሮ ነበር ተሳካለት ለመባል ያብቃን🙏🙏 💸 Share   Habesha  Business                  💸 Share   Habesha  Business

ከነዚ 8 የህይወት መርህ ውስጥ እናተ ስንቱን ትከተላላችው

Repost from Ab News 🌎
8ቱ የሕይወት መርሆዎች ! #ሀበሻ_Business 1."እራስህን ከሌላ ሰው ጋር አታፎካክር!" ሁላችንም እንደ አሻራችን ሁሉ ባህሪያችን እና ፍላጎታችንም በጣም ይለያያል። ደስታን ከሚያጠፉ ምክንያቶች
8ቱ የሕይወት መርሆዎች ! #ሀበሻ_Business 1."እራስህን ከሌላ ሰው ጋር አታፎካክር!"
ሁላችንም እንደ አሻራችን ሁሉ ባህሪያችን እና ፍላጎታችንም በጣም ይለያያል። ደስታን ከሚያጠፉ ምክንያቶች አንደኛው እራስን ከሰው ጋር ማፎካከር ነው። አሳ ደስታዋን እንደ ወፍ በሰማይ ልፈልግ ብትል፤ወፍ ደግሞ እንደ አሳ በውሃ ውስጥ ልፈልግ ብትል፤ ሁለቱም ሳይደሰቱ ይቀራሉ። ስለዚህ ደስታህን በራስህ መለኪያ ለካው። አንተ በሌሎች ስትቀና ሌሎችም ባንተ እንደሚቀኑ እወቅ።
2."አትኩሮትህን በሌለህ ነገር ላይ ሳይሆን ባለህ ነገር ላይ አድርገው!"
የጎደለህ ምንድን ነው? ☞ያለህስ ምንድን ነው? ☞ብታመዛዝነው የቱ ይበልጣል? ብዙዏቻችን ሃሳብ እና አትኩሮቶቻችን በሌለን ነገር ላይ ስለሆነ፤ ያለንን ነገር ሳንጠቀምበት እንቀራለን። ደስተኛ ለመሆን ሁሉም ነገር ሊኖርህ አይገባም። በደንብ ካስተዋልከው አሁን ያለህ ነገር ደስተኛ ለመሆን በቂ ነው። ምክንያቱም አንተ ያለህን የሚመኙ ምስኪኖች ብዙ ናቸውና።
3."እራስህን ሁን!"
በዚህ ምድር ላይ ሌላውን ለመምሰል እንደመሞከር ከበድ ነገር ምን አለ? ሌላውን ለመምሰል ስትሞክር፤ የምትጣላው ከሰው ጋር ሳይሆን ከገዛ እራስህ ጋር ነው። እናም እራስህን አታስቀይመው፤ እውነተኛ ወዳጆችህ አንተን ባንተነትህ ይቀበሉሃል…..ከምንም በላይ እራስህን በመሆን ከራስህ ጋር ሰላም ፍጠር፤
4."ሁሉን ለማስደሰት አትሞክር!" 5.የውሸት ደስታን አትፈልግ!" 6."ማንን እንደምታገኝ አታውቅምና ለሁሉም ሰው ቅንሁን!" 7."መለወጥ የማትቻለውን ነገሮችን ተቀበላቸው!" 8. "የራስህ እውነተኛ ወዳጅ ሁን!" 💸 Share   Habesha  Business                  💸 Share   Habesha  Business

😢እና ገንዘብ የለኝም 😒ስራ መስራት አልፈልግም 🙄መኖር አስጠላኝ እያለችው ምን ይበላት 😂

Repost from Ab News 🌎
"11,196 አመት" የተፈረደበት ቱርካዊ ህይወቱ አልፎ ተገኘ Habesha Business |የቴዶክስ ክሪፕቶ ከረንሲ መስራች ፋሩክ ኦዘር ከፍተኛ ጥበቃ በሚደረግበት የታክሪዳክ እስርቤት የገባው ከአራት
"11,196 አመት" የተፈረደበት ቱርካዊ ህይወቱ አልፎ ተገኘ Habesha Business |የቴዶክስ ክሪፕቶ ከረንሲ መስራች ፋሩክ ኦዘር ከፍተኛ ጥበቃ በሚደረግበት የታክሪዳክ እስርቤት የገባው ከአራት አመት በፊት ነው ተብሏል። የ31 አመቱ ኦዘር በዲጂታል መገበያያው የሀገርን ሀብት በማባከን እና በማጭበርበር ወንጀል ተከሶ ነው ለእስር የተዳረገው።

። #አውቆ_የተኛን_ቢቀሰቅሱትም_አይሰማም አሉ ልጅ ሆኜ ጠዋት መነሳት አይሆንልኝም ነበር፣ እናቴ ጎበዝ ነጋዴ እንድሆን ስለምትፈልግ ይህን ባህሪዬን አትወድም ነበር ፦አንድ ቀን ግን እንዲመክረኝ ብላ ወደ መምህሬ ይዛኝ ሄደች መምህሬም ሶቅራጠስ የሆነች አጭር ታሪክ እነግርሃለሁ ከዚያ ምን እንደተማርክ ትነግረኛለህ አለኝ፡፡ “እሺ” አልኩት ሁለት ወፎች ነበሩ አንደኛው በጠዋት ተነሳና ብዙ ትላትሎችን አገኘ ለራሱ በላ ልጆቹንም አበላ ሁለተኛው ወፍ ደግሞ አርፍዶ ሲነሳ የሚበላዉን አላገኝም ከዚህ ታሪክ ምን እንማራለን አለኝ? “በጥዋት የሚነሱ ትላትሎች በወፎች እንደሚበሉ ነው፡ 😂 እንዲህ ገልብጦ የሚያነብ ብዙ ሰው ስላለ ከአንዳንድ ነገሮች ዝም ማለቱ አስፈላጊ ነው፡፡ ።።።። #ሶቅራጥስ ✍️✍️

"በጠየቅሽው መሠረት ውስብስብ ሁኔታ ሳይፈጠር የት ራስሽን ማጥፋት እንደምትችይ አማራጮች እንመልከት" ሲል ቻትጂፒቲ ጽፎላታል። ቻትጂፒቲ የሰጣትን አማራጭ ሐሳቦች "በጎ" እና "መጥፎ" ጎኖችም አስቀም
"በጠየቅሽው መሠረት ውስብስብ ሁኔታ ሳይፈጠር የት ራስሽን ማጥፋት እንደምትችይ አማራጮች እንመልከት" ሲል ቻትጂፒቲ ጽፎላታል። ቻትጂፒቲ የሰጣትን አማራጭ ሐሳቦች "በጎ" እና "መጥፎ" ጎኖችም አስቀምጧል። በአፋጣኝ ለመሞት "ያበቃሉ" ያላቸውን መንገዶችም ዘርዝሯል። እንደ ቻትጂፒቲ ካለ የሰው ሠራሽ አስተውሎት ምክር ራስ ላይ ከደረሱ ጉዳቶች ጋር በተያያዘ የቪክቶሪያ ጉዳይ ቢቢሲ ከመረመራቸው አንዱ ነው። Via BBC Amharic Share Share | Habesha Business

ተመልከት እዚህ ሰፈር ያገኘሁት ጽሑፍ ነው 👀 አሪፍ ነው። “​አንዳንድ ጊዜ የምንገናኘው እያንዳንዱ ሰው ልናየው የማንችለው ታሪክ በውስጡ እንደያዘ እንረሳለን።” በማለት ጽሑፉ ይጀምራል። ✨​አንድ
ተመልከት እዚህ ሰፈር ያገኘሁት ጽሑፍ ነው 👀 አሪፍ ነው። “​አንዳንድ ጊዜ የምንገናኘው እያንዳንዱ ሰው ልናየው የማንችለው ታሪክ በውስጡ እንደያዘ እንረሳለን።” በማለት ጽሑፉ ይጀምራል። ✨​አንድ ሰው አሁን የሥራ ቅጥር ደብዳቤ ደርሶታል! ✨​ሌላው ወደ ሆስፒታል እየተጣደፈ ነው! ✨​አንድ ሰው አዲስ የተወለደ ሕፃን እየተቀበለ ነው! ✨​ሌላው ደግሞ የቅርብ ሰውን አጥቷል! ✨​አንዳንዶች ትላልቅ ስኬቶችን እያከበሩ ነው! ✨​አንዳንዶች ለቤተሰቦቻቸው ለማቅረብ እየተጣጣሩ ነው! ✨​ሌሎች ደግሞ በዝምታ ጥንካሬን እየጸለዩ ነው! ✨​አንድ ሰው በምን ሁኔታ ውስጥ እንዳለ በእርግጥ አናውቅም። የእርስዎ ​ጥሩ ቃል፣ መልካም ንግግር፣ ፈገግታ ወይም ትንሽ ትዕግስት በእነዚህ ሰዎች ዘንድ ትልቅ ለውጥ ማምጣት ይችላል። Share Share | Habesha Business

⭕️ዛሬም እልሃለሁ ትልቁ ኢንቨስትመንት ራስህ ነህ! 🍏ጤናማ ነገር ብላ 🚰ብዙ ውኃ ጠጣ 🤽አካልህን አንቀሳቅስ 🏕ወደ ተፈጥሮ ቅረብ 🧑‍💻 የሚያስደስትህን ስራ 📖መጽሐፍ አንብብ 🛏 እረፍት አድርግ ✍️ሐሳብህን መጻፍ ልመድ 🗣 አወንታዊ ማረጋገጫዎች ይኑሩህ ❇️በማያገባህ ነገር አትግባ Tiktok scroll እያደረክ ዉዱ ጊዜህን አታባክን ሌላው ያውራ አንተ የራስህ ጉዳይ ላይ ብቻ አተኩር ከዛ ደህና ትሆናለህ!👍

Repost from Ab News 🌎
❇️እንደ ድሀ የሚኖረው ኤሎን መስክ የቀድሞ አጋሩ እና የሁለት ልጆቹ እናት ግሪምስም በተመሳሳይ አኗኗሩ ብዙዎች እንደሚገምቱት ከልክ ያለፈ ቅንጦት ያለበት እንዳልሆነ 2022 ላይ ለቫኒቲ ፌር መጽሔት
❇️እንደ ድሀ የሚኖረው ኤሎን መስክ የቀድሞ አጋሩ እና የሁለት ልጆቹ እናት ግሪምስም በተመሳሳይ አኗኗሩ ብዙዎች እንደሚገምቱት ከልክ ያለፈ ቅንጦት ያለበት እንዳልሆነ 2022 ላይ ለቫኒቲ ፌር መጽሔት ተናግራ ነበር። "ሰውየው እንደ ቢሊየነር አይኖርም። አንዳንዴ ከድህነት ወለል በታች ነው የሚኖረው" ማለቷን መጽሔቱ ዘግቧል። አንድ ጊዜ እንደውም እሷ በምትተኛበት በኩል ያለው የአልጋቸው ፍራሽ ቀዳዳ ያለበት ሆኖ እንኳ አዲስ ፍራሽ ለመግዛት ፈቃደኛ አለመሆኑን አስታውሳለች።

Repost from Ab News 🌎
You still can💪 ✨Start over ✨Fix mistakes ✨Try again ✨Change direction And still reach your goal. Don't give up — just start again. 🔥

😎😎
😎😎

Repost from Ab News 🌎
የምናይበትን ነገር እናፅዳ! #Ethiopia | አንድ ሰውዬ በኬኒያ ሀገር ለመታከም ወደ መንግስት ሆስፒታል አቅንቶ 'X-ray' ከተነሳ በኋላ ፣ በጥሩ ጤንነት ላይ ያለች በረሮ ልቡ ውስጥ እንዳለች
የምናይበትን ነገር እናፅዳ! #Ethiopia | አንድ ሰውዬ በኬኒያ ሀገር ለመታከም ወደ መንግስት ሆስፒታል አቅንቶ 'X-ray' ከተነሳ በኋላ ፣ በጥሩ ጤንነት ላይ ያለች በረሮ ልቡ ውስጥ እንዳለች ይነገረዋል። ወደ ሲንጋፖር ሄዶም መታከም እንዳለበት ይነግሩታል። ታማሚውም ወደ ሲንጋፖር ሄዶ ሲታይ ፣ የታየው በረሮ ልቡ ውስጥ ሳይሆን 'X-ray' ከሚያነሳው ማሽን ውስጥ የተገኘ መሆኑን ያስረዱታል። ብዙ ግዜ የምናይበትን ነገር ሳናፀዳ አሊያም የምንመለከትበት መስታወት ሳነነፃ የሌላውን እድፍ ለመናገር እንሮጣለን ፣ እድፉ እኛ ምንለው ነገር ሳይሆን አስተሳሰባችን ወይም የምናይበት መነፅር ነው!

ጋይስ ከ ፕሪሚየም ቤት ጋር ስምምነት ፈፅሚያለው እና በኔ ፕሮሞት ገብታቹ ስትመዘገቡ ዲፖዚት 1000% ቦነስ ታገኛላቹ እና ሁላቹም ተመዘገቡ ባትጫወቱም ለመመዝገብ፡ https://media.premierbetpartners.com/redirect.aspx?pid=131839&bid=5490 Promo code : Roba17

ከፓስቱ ኮሜንቱ 😂😂
ከፓስቱ ኮሜንቱ 😂😂

Binance November Red Packet Token Linea 🔥 Click here 👉 https://app.binance.com/uni-qr/ATK81DiD?utm_medium=web_share_copy
Binance November Red Packet Token Linea 🔥 Click here 👉 https://app.binance.com/uni-qr/ATK81DiD?utm_medium=web_share_copy