en
Feedback
EHPSA Hawassa (የኢ.ጤ.ሙ.ተ.ማ ሀዋሳ)

EHPSA Hawassa (የኢ.ጤ.ሙ.ተ.ማ ሀዋሳ)

Open in Telegram

የኢትዮጵያ ጤና ሙያ ተማሪዎች ማህበር ሀዋሳ ቅርንጫፍ ህጋዊ እውቅና ያለው መንግስታዊ ያልሆነ እና ለትርፍ ያልቋቋመ ማኅበር ነው፡፡ "የጋራ ዕቅድ፣ የጋራ ተግባር፣ የጋራ ድምጽ ለማህበረሰባችን ጤና!" ለበለጠ መረጃ👇 @ajepo2x = Ajaib @CHERUBB_12 = Kirubel @Addis9998 = Addisalem @Mafi1221 = Mieraf

Show more
1 685
Subscribers
+724 hours
+217 days
+4030 days
Posts Archive
ፍቅር የሚለው ታላቅ ቃል ለናንተ በምን መልኩ ነው ሚታያቹ? እኔ በዚ መልኩ ተመልክቼዋለው.....እናንተስ.ከወዳችሁት reaction  አይረሳ. እወዳቹሀለው join 👇👇 @EHPSAHUC @EHPSAHU

VID_20260709_020611_470.mp32.48 KB

ፍቅር የሚለው ታላቅ ቃል ለናንተ በምን መልኩ ነው ሚታያቹ? እኔ በዚ መልኩ ተመልክቼዋለው.....እናንተስ.ከወዳችሁት reaction አይረሳ. እወዳቹሀለው join 👇👇 @EHPSAHUC @EHPSAHU

❤️ Heartfelt Appreciation ❤️ 🙏 The EHPSA Volunteer Team sincerely thanks all students of Hawassa University Referral Campus
+8
❤️ Heartfelt Appreciation ❤️ 🙏 The EHPSA Volunteer Team sincerely thanks all students of Hawassa University Referral Campus 🎓 for your generous clothing donations 👕🧥 to street children. 👧🧒 💝 የለገሳችሁት ልብስ ለብዙ ህፃናት ሙቀት፣ ተስፋ ✨ እና ፈገግታ 😊 አምጥቷል። 📸 በእነዚህ ፎቶዎች የምታዩት የህፃናቱ ደስታ የእናንተ ርህራሄ ❤️ እና ሰብአዊነት 🤝 ውጤት ነው። 🌍 ስለ ውድ ልገሳችሁ፣ ስለ አጋርነታችሁ 🤲 እና ስለ ማህበረሰባችን ለማገልገል ያሳያችሁት ቁርጠኝነት 💙 ከልብ እናመሰግናለን። 🌟 Thank you for your donation, your kindness, and your respect. Together, we are bringing hope and making a meaningful difference in the lives of these children. ❤️ EHPSA Volunteer Team

8:00 ላይ ከግቢ በር ፊትለፊት በሚገኘው ኪቫሀን አካባቢ እንገናኝ።

8:00 seat nw minhedewu Gibb wust kalachiwu temariwoch mehed mitfeligu yetax 50 birr yizachu nu👍

👕❤️ የተሰበሰቡ ልብሶችን አብረን እናካፍል! | Let's Share Hope Together! Dear Hawassa University Referral Campus Students, Every cloth you
👕❤️ የተሰበሰቡ ልብሶችን አብረን እናካፍል! | Let's Share Hope Together! Dear Hawassa University Referral Campus Students, Every cloth you donated is a gift of hope. Now, let's deliver that hope together! 📅 Date: ሐምሌ 20, 2018 ዓ.ም. ( Monday) 🕗 Time: 8:00 LT 📍 Places: Addis Menaharia, Aroge Menaharia & Atote 🤝 Join us to distribute the collected clothes to people in need. Your presence can make someone's day brighter. One Cloth • One Smile • One Heart ❤️ Join👇👇 @EHPSAHUC @EHPSAHU

ሰላም እንዴት ናችሁ እንደዚህ አይነት ዣንጥላ ሴቶች ዶርም አካባቢ ያገኛቹ ካላቹ በዚህ አካውንት @Quietaurora1 እንድታቀብሉኝ እጠይቃለሁ🙏🙏
ሰላም እንዴት ናችሁ እንደዚህ አይነት ዣንጥላ ሴቶች ዶርም አካባቢ ያገኛቹ ካላቹ በዚህ አካውንት @Quietaurora1 እንድታቀብሉኝ እጠይቃለሁ🙏🙏

📌 GIVEAWAY UPDATE 🏆 World Cup Final 2026 Result Spain (1)🇪🇸 Vs Argentina(0) 🇦🇷 ❌ Unfortunately there is No winner — no one predicted exact score! 🎁 Prize unclaimed. BUT... ✅ BIGGER GIVEAWAY COMING SOON! 📍 Follow ehpsa_hawassa on tiktok 🚀 Don't miss the next chance! Stay tuned! 🔥

🔥 SECOND CHANCE GIVEAWAY! 🔥 ❌ Missed the first match? ✅ Here's your REDEMPTION! 🏆 WORLD CUP FINAL 2026 🇦🇷 Argentina vs S
🔥 SECOND CHANCE GIVEAWAY! 🔥 ❌ Missed the first match? ✅ Here's your REDEMPTION! 🏆 WORLD CUP FINAL 2026 🇦🇷 Argentina vs Spain 🇪🇸 🕚 10:00 PM tonight 📆 July 18, 2026 🎁 PREDICT & WIN FREE MOBILE NUMBER CARD 👇 HOW TO WIN: 1️⃣ Follow https://vm.tiktok.com/ZSX9trFL8/ tiktok 2️⃣ Comment exact score prediction ⏳ Deadline: Before kickoff! 🏆 Only 1 winner! #EHPSA #EHPSAHawassa

እንኳን ደስ አለን! ሐምሌ 11/2018 ዓ/ም የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሃገርአቀፍ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መርሃ ግብር ከፍተኛ አፈፃፀም ሽል
+3
እንኳን ደስ አለን!
ሐምሌ 11/2018 ዓ/ም የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሃገርአቀፍ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መርሃ ግብር ከፍተኛ አፈፃፀም ሽልማት ተሰጠው:: በሸገር ከተማ ዳለቲ ማረሚያ ቤት በተካሄደው የ2018 ሃገርአቀፍ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ላይ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ2017 ዓ.ም በነበረው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መርሃ ግብር አፈፃፀም በሀገር አቀፍ ደረጃ ከተሳተፉ 25 ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ ከፍተኛ አፈፃፀም ካስመዘገቡት ሶስት ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ በመሆን የምስክር ወረቀት እና የክሪስታል ዋንጫ ተሸላሚ ሆኗል። ‎በመርሃ ግብሩ ላይ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ሎሚ በዶን ጨምሮ የጤና ሚንስቴር ሚኒስትር ክብርት ዶ/ር መቅደስ ዳባ, የጤና ሚኒስትር ደኤታው ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ እንዲሁም የፌደራል እና የክልል ተጠሪ ተቋማት ኃላፊዎች እና ተወካዮች ተገኝተዋል። Join👇👇 @EHPSAHUC @EHPSAHU

🎁✅በትናንት ምሽቱ አሸላሚ ጥያቄዎቻችን ተሸላሚ ለሆኑት #ኡራኤል እና #አብዱሰላም የPackage ሽልማቶቻችውንም እንዲሁ አድርሰናል፣ በድጋሚ ስትሳተፉ ለነበራችሁ በሙሉ እናመሰግናለን። ©የኢ.ጤ.ሙ.
+3
🎁✅በትናንት ምሽቱ አሸላሚ ጥያቄዎቻችን ተሸላሚ ለሆኑት #ኡራኤል እና #አብዱሰላም የPackage ሽልማቶቻችውንም እንዲሁ አድርሰናል፣ በድጋሚ ስትሳተፉ ለነበራችሁ በሙሉ እናመሰግናለን። ©የኢ.ጤ.ሙ.ተ.ማ - ሀዋሳ

ይኸው በቃላችን መሰረት አድርሰናል። በድጋሚ እናመሰግናለን join👇👇 @EHPSAHUC @EHPSAHU
ይኸው በቃላችን መሰረት አድርሰናል። በድጋሚ እናመሰግናለን join👇👇 @EHPSAHUC @EHPSAHU

👏👏👏ውድድሩ ተጠናቋል👏👏 የውድድሩ አሸናፊና በ ውድ ካሉት ምርጥ ምርጥ ገጣሚያን መሀል በ EHPSA አባላት በብዛት የተወደደለት እና react የተደረገለት እና የ 250 ብር mobile card አሸናፊው ገጣሚ.............. 👇 👇 👇 👇 @feyatawi11 እባካቹ ይህንን ገጣሚ በ react እንኳን ደስ አለክ በሉልን።ሌሎቻቹም ስለተሳተፋቹ እና ጥበብን ደግፋቹ የውድድሩ አካል ስለሆናቹ እጅግ በጣም እናመሰግናለን። በቀጣይ የ 1000 ብር እና ከዛ በላይ እሚያሸልሙ ውድድሮችን ይዘን ምንመጣ ይሆናል ።እናመሰግናለን join👇👇 @EHPSAHUC @EHPSAHU 👏👏👏👏👏👏👏👏👏

ውድድሩ ሊያልቅ 3 ደቂቃ ብቻ ይቀረዋል።አሁንም ማሸነፍ አለበት ብላቹ ምታስቡትን ግጥም መምረጥ ትችላላቹ

ሰለ እናት... እናትነት ማለት... ‎ ‎ማይነጥፍ ምንጭነት! ‎ሌላውን አድምቆ  እራስን መጨፍለቅ ‎ወደ ውስጥ ጠልቆ  ወደ ውጭ መፍለቅ። ‎ ‎እናትነት ማለት... ‎ ‎ሻማ ሆኖ መቅለጥ... ‎ጨለማ ለመግፈፍ ~ ከእሳት ስር መቀመጥ ‎ገላ እያነደዱ ~ በአጥንት ቆሞ መቅረት። ‎ ‎እናትነት ማለት... ‎ ‎ዘላለማዊነት !! ‎መለኮት ያተመው  የልብ ላይ መቅረዝ ‎ሊጠፋ የማይችል  ቢሰረዝ ቢደለዝ ‎በዘመን ትከሻ ፀንቶ  የቆመ ዓለት ሊንዱት የማይችል  በእያሪኮ ጩኸት ። ‎ ‎እናትነት ማለት... ‎ ‎ማያረጅ በጎነት! የስላሴ ባህሪ ~ ትንሽ አምላክነት። አንቀልባ አበጅቶ... ተሸክሞ ማድረስ~ ወደ ምቾት ገነት ‎ ‎መታሰቢያነቱ ‎ሲያወዙ ላመዱ ‎ሲያበዙ ለተጎዱ ‎ክንፋቸውን በልጆቻቸው ስር ለሸጎጡ ‎የድልብ ልዕላን ኮሳሳ እናቶች ‎የቆንጆ ልጆች ጉስቁል ወላጆች....ይሁንልኝ!!            @Godinhabited(ተወዳዳሪ)

🏆 OFFICIAL  UPDATE ON THE TIKTOK GIVEAWAY! ✅ MATCH COMPLETED 🇫🇷 FRANCE (0) vs (2) SPAIN 🇪🇸 First and foremost, a massive thanks for your participation! ❤️ Unfortunately, NO ONE predicted the exact score of tonight's match. But that doesn't mean you lose! 👀 🎯 HERE'S THE REAL NEWS We are bringing you an EVEN BIGGER GIVEAWAY for the 🏆 WORLD CUP FINAL! 🎁 BIGGER PRIZE 🎁 BIGGER SURPRISES 📍 Stay tuned on tiktok https://vm.tiktok.com/ZSX6UGJwg/ The FINAL giveaway details will be announced very soon Thank you once again for your participation! This is just the beginning. 🚀 With gratitude, EHPSA Hawassa Ads and Tech Directorate director Join Us👇 @EHPSAHUC @EHPSAHU #EHPSA #EHPSAHawassa

🏆የ2026ቱ የዓለም ዋንጫ ተጠባቂ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ! ⏰ተጠናቀቀ! 🇫🇷ፈረንሳይ 0-2 ስፔን🇪🇸 ⚽️ኦያርዛባል('22)(P) ⚽️ፖሮ(58') #FWC_2026 #EHPSA_Hawassa
🏆የ2026ቱ የዓለም ዋንጫ ተጠባቂ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ!                ⏰ተጠናቀቀ!          🇫🇷ፈረንሳይ 0-2 ስፔን🇪🇸                ⚽️ኦያርዛባል('22)(P)            ⚽️ፖሮ(58') #FWC_2026 #EHPSA_Hawassa

ጨዋታው ተጠናቀቀቀቀ

የመጨረሻ 1 ደቂቃ