en
Feedback
StMarkIS Community

StMarkIS Community

Open in Telegram

St. Mark Int. school offers its service in accordance with national and Finland's curriculum. 👉 Join for latest update and info #StMarkIntSchool ☎️ 0912-506470/71 Telegram Message - @StMarkSchool

Show more
1 694
Subscribers
+424 hours
+567 days
+7230 days
Posts Archive
🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤 ቀን፡- ሰኔ 17/2018 ዓ.ም ውድ የሴንት ማርክ ወላጆች እና አሳዳጊዎች፤ ነገ ሐሙስ፣ ሰኔ 18/2018 ዓ.ም ትምህርት ሙሉ ቀን መሆኑን እያሳወቅን፤ ልጆች ወደ ትምህርት
🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤 ቀን፡- ሰኔ 17/2018 ዓ.ም ውድ የሴንት ማርክ ወላጆች እና አሳዳጊዎች፤ ነገ ሐሙስ፣ ሰኔ 18/2018 ዓ.ም ትምህርት ሙሉ ቀን መሆኑን እያሳወቅን፤ ልጆች ወደ ትምህርት ቤት ሲመጡ የሚከተሉትን እንዲያሟሉ በአክብሮት እናሳስባለን፦ 1. የዕለቱን ቁርሳቸውን እና ምሳቸውን ይዘው እንዲመጡ፤ 2. የኬጂ (KG) ተማሪዎች የመኝታ ልብሳቸውን ብቻ ይዘው እንዲመጡ (ምንም ዓይነት ደብተር ማምጣት አያስፈልጋቸውም)፤ 3. ሁሉም የአንደኛ ደረጃ ተማሪዎች ደብተሮቻቸውን በሙሉ ይዘው እንዲመጡ፤ 4. ዓርብ፣ ሰኔ 19/2018 ዓ.ም የግብይት ቀን (Market Day) ስለሆነ፣ ልጆች አስፈላጊውን ዝግጅት እንዲያደርጉ እገዛ እንዲያደርጉላቸው እንጠይቃለን። (በዚህ ዕለት ልጆች ትምህርት ቤት የሚቆዩት ለግማሽ ቀን ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን።) ከሰላምታ ጋር፣  የትምህርት ቤቱ አስተዳደር

🔠🔠🔠🔠🔠 🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤 2️⃣ ውድ ወላጆች፣ የAfter Class Program (ACP) ክፍያ ቀሪ ሂሳብ ካለብዎት እንዲከፍሉ በትህትና እናሳስባለን። ያልተከፈለ ቀሪ ሂሳብዎን እና የክፍያ ማጠቃለያዎን (ከጥቅምት-ሰኔ) በቀላሉ በቴሌግራም ቦት ማወቅ ይችላሉ። ቦቱን ተጠቅመው መረጃዎን ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ 👉 https://t.me/StMarkACP_bot ቦቱን Start ካደረጉ በኋላ፣ መክፈል ያለብዎትን ቀሪ ሂሳብ ማየት ይችላሉ። ክፍያዎን ሲፈጽሙ የልጅዎን ሙሉ ስም በምክንያትነት (Reason) መፃፍዎን አይርሱ። ጥብቅ ማሳሰቢያ፦ ክፍያዎችን ያላጠናቀቀ ተማሪ የነገ ፈተና ላይ የማይቀመጥ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን። ክፍያዎን አስቀድመው ላጠናቀቁ ወላጆች እናመሰግናለን! እናመሰግናለን!

🔠🔠🔠🔠🔠 🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤 ማስታወቂያ ለወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ፦ ውድ ወላጆች፤ የ4ኛ ሩብ ዓመት የማጠቃለያ ፈተና ከፊታችን ሰኞ እስከ ሐሙስ (እስከ 6፡30) የሚሰጥ መሆኑን ይታወቃል። ማንኛውም ተማሪ ፈተና ላይ ለመቀመጥ የሚከተሉትን ክፍያዎች ማጠናቀቅ አለበት፦ 1. የመደበኛ ትምህርት ክፍያ፦ ከ1ኛ እስከ 4ኛ ሩብ ዓመት (Q1 - Q4) ሙሉ በሙሉ 2. የAfter Class (ACP) ክፍያ፦ ከጥቅምት እስከ ሰኔ ጥብቅ ማሳሰቢያ፦ ከላይ የተጠቀሱትን ክፍያዎች ያላጠናቀቀ ተማሪ ፈተና ላይ የማይቀመጥ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን። ማስታወሻ (ለACP ተማሪዎች)፦ ከሰኞ እስከ ረቡዕ የAfter Class Program (ACP) እስከ 9፡00 ሰዓት ድረስ የሚቀጥል በመሆኑ፣ ተማሪዎች ቁርስ እና ምሳ ይዘው እንዲመጡ እናሳስባለን። ክፍያዎን አስቀድመው ላጠናቀቁ ወላጆች እናመሰግናለን! ከአክብሮት ሠላምታ ጋር!  ሴንት ማርክ ስኩል

ማስታወቂያ ለወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ፦ ውድ ወላጆች፤ የ4ኛ ሩብ ዓመት የማጠቃለያ ፈተና ከፊታችን ሰኞ እስከ ሐሙስ (እስከ 6፡30) የሚሰጥ መሆኑን ይታወቃል። ማንኛውም ተማሪ ፈተና ላይ ለመቀመጥ የ
ማስታወቂያ ለወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ፦ ውድ ወላጆች፤ የ4ኛ ሩብ ዓመት የማጠቃለያ ፈተና ከፊታችን ሰኞ እስከ ሐሙስ (እስከ 6፡30) የሚሰጥ መሆኑን ይታወቃል። ማንኛውም ተማሪ ፈተና ላይ ለመቀመጥ የሚከተሉትን ክፍያዎች ማጠናቀቅ አለበት፦ 1. የመደበኛ ትምህርት ክፍያ፦ ከ1ኛ እስከ 4ኛ ሩብ ዓመት (Q1 - Q4) ሙሉ በሙሉ 2. የAfter Class (ACP) ክፍያ፦ ከጥቅምት እስከ ሰኔ ጥብቅ ማሳሰቢያ፦ ከላይ የተጠቀሱትን ክፍያዎች ያላጠናቀቀ ተማሪ ፈተና ላይ የማይቀመጥ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን። ማስታወሻ (ለACP ተማሪዎች)፦ ከሰኞ እስከ ረቡዕ የAfter Class Program (ACP) እስከ 9፡00 ሰዓት ድረስ የሚቀጥል በመሆኑ፣ ተማሪዎች ቁርስ እና ምሳ ይዘው እንዲመጡ እናሳስባለን። ክፍያዎን አስቀድመው ላጠናቀቁ ወላጆች እናመሰግናለን! ከአክብሮት ሠላምታ ጋር!  ሴንት ማርክ ስኩል

NOTICE To: All Grade 6 and Grade 8 Students Subject: Congratulations on Completing the Regional and National  Examination & Important Schedule Update Dear Students, We are incredibly proud to congratulate you on successfully completing your Regional Examinations. Your hard work and dedication are truly commendable. Please take note of the following schedule update: · There will be no classes for Grade 6 and Grade 8 students from Monday to Wednesday (inclusive). · Please do not report to school on these days. We encourage you to use this time wisely—rest well and spend quality time with your family. Thank you for your cooperation. Sincerely, Mr. Abebe

🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤 ውድ ተማሪዎቻችን፣ ለፈተና ስትዘጋጁ የተሰጧችሁን ዎርክሺቶች በሙሉ መስራታችሁን፣ እንዲሁም መማሪያ መጽሐፋችሁን፣ ደብተራችሁን እና መምህራኖቻችሁ የሰጧችሁን ክለሣ (Revision) ማንበባችሁን እንዳትረሱ። የተባረከ የጥናት ጊዜ ይሁንላችሁ! 📚✨

⭐️✅🌟 Summer Camp 2️⃣0️⃣1️⃣8️⃣ ❤️❤️❤️ ለመመዝገብ ይህን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ https://saintmarkschool.net/summer-camp
⭐️✅🌟 Summer Camp 2️⃣0️⃣1️⃣8️⃣ ❤️❤️❤️ ለመመዝገብ ይህን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ https://saintmarkschool.net/summer-camp

⭐️✅🌟 Summer Camp 2️⃣0️⃣1️⃣8️⃣ ❤️❤️❤️ ለመመዝገብ ይህን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ https://saintmarkschool.net/summer-camp
⭐️✅🌟 Summer Camp 2️⃣0️⃣1️⃣8️⃣ ❤️❤️❤️ ለመመዝገብ ይህን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ https://saintmarkschool.net/summer-camp

ማስታወቂያ ለወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ፦ ውድ ወላጆች፤ የ4ኛ ሩብ ዓመት የማጠቃለያ ፈተና ከፊታችን ሰኞ እስከ ሐሙስ (በየቀኑ እስከ ጠዋቱ 6፡30) የሚሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን። ማንኛውም ተማሪ ፈተና
ማስታወቂያ ለወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ፦ ውድ ወላጆች፤ የ4ኛ ሩብ ዓመት የማጠቃለያ ፈተና ከፊታችን ሰኞ እስከ ሐሙስ (በየቀኑ እስከ ጠዋቱ 6፡30) የሚሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን። ማንኛውም ተማሪ ፈተና ላይ ለመቀመጥ የሚከተሉትን ክፍያዎች ማጠናቀቅ አለበት፦ 1. የመደበኛ ትምህርት ክፍያ፦ ከ1ኛ እስከ 4ኛ ሩብ ዓመት (Q1 - Q4) ሙሉ በሙሉ 2. የAfter Class (ACP) ክፍያ፦ ከጥቅምት እስከ ሰኔ ጥብቅ ማሳሰቢያ፦ ከላይ የተጠቀሱትን ክፍያዎች ያላጠናቀቀ ተማሪ ፈተና ላይ የማይቀመጥ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን። ማስታወሻ (ለACP ተማሪዎች)፦ ከሰኞ እስከ ረቡዕ የAfter Class Program (ACP) እስከ 9፡00 ሰዓት ድረስ የሚቀጥል በመሆኑ፣ ተማሪዎች ቁርስ እና ምሳ ይዘው እንዲመጡ እናሳስባለን። ክፍያዎን አስቀድመው ላጠናቀቁ ወላጆች እናመሰግናለን! ከአክብሮት ሠላምታ ጋር!  ሴንት ማርክ ስኩል

🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤
🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤

እንዴት አመሻችሁ ወላጆች/ተማሪዎች (22 ቅርንጫፍ ) ሁላችሁም የ8ኛ ክፍል የሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች ነገ ከጠዋቱ 1 ሰሃት የመፈተኛ ጣቢያ (ምስራቅ ድል ትምህርት ቤት) እንድትገኙ። ማሳሰቢያ። በተባለው ሰሀት ያልተገኘ ተማሪ ኃላፊነቱን ራሱ እንደሚወስድ እናሳስባለን። መልካም ምሽት

EXAM SCHEDULE UPDATED!  Dear parents and students, Please log in to the portal to view the new final exam schedule. https://portal.saintmarkschool.net

እንዴት አመሻችሁ ወላጆች/ተማሪዎች ሁላችሁም የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ነገ ከ1 ሰሃት በፊት ግቢ እንድትገኙ። ያረፈደ ተማሪ በራሱ ወደ መፈተኛ ጣቢያ እንደሚሄድ እናሳስባለን። ማሳሰቢያ። በተባለው ሰሀት የመጡ ተማሪዎችን ብቻ ይዘን እንደምንሄድ ከአክብሮት ጋር እናሳውቃለን። መልካም ምሽት

Repost from StMarkIS Community
⭐️⭐️ ቅድሚያ ለነባር ተማሪዎቻችን✅✅
⭐️⭐️ ቅድሚያ ለነባር ተማሪዎቻችን

ማስታወቂያ ለተማሪዎች በሙሉ! 📢 የ4ኛ ሩብ ዓመት ኦንላይን ዎርክሺቶች አሁን ክፍት ሆነዋል። የተሰጠው ጊዜ ከማለቁ በፊት ሰርታችሁ እንድታጠናቅቁ በጥብቅ እናሳስባለን። Worksheet link 👇👇👇👇👇 https://portal.saintmarkschool.net መልካም የጥናት ጊዜ! 📚

Repost from StMarkIS Community
⭐️⭐️ ቅድሚያ ለነባር ተማሪዎቻችን✅✅
⭐️⭐️ ቅድሚያ ለነባር ተማሪዎቻችን

⭐️⭐️ ቅድሚያ ለነባር ተማሪዎቻችን✅✅

🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤 Dear parents and students, please log in to the portal to view the fourth-quarter final exam schedule. https://portal.saintmarkschool.net

⭐️⭐️ ቅድሚያ ለነባር ተማሪዎቻች✅✅
⭐️⭐️ ቅድሚያ ለነባር ተማሪዎቻች

Important Notice Dear Grade 6 and Grade 8 ACP Students, Please be informed that school will be closed tomorrow, Saturday, Jun
Important Notice Dear Grade 6 and Grade 8 ACP Students, Please be informed that school will be closed tomorrow, Saturday, June 13, 2026 (ቅዳሜ፣ ሰኔ 6 ፣ 2018 ዓ.ም)