en
Feedback
StMarkIS Community

StMarkIS Community

Open in Telegram

St. Mark Int. school offers its service in accordance with national and Finland's curriculum. 👉 Join for latest update and info #StMarkIntSchool ☎️ 0912-506470/71 Telegram Message - @StMarkSchool

Show more
1 693
Subscribers
+2924 hours
+597 days
+7230 days
Posts Archive
School Fee Structure for 2019 E.C Academic Year
School Fee Structure for 2019 E.C Academic Year

photo content

⭐️⭐️ ቅድሚያ ለነባር ተማሪዎቻችን✅✅ የትምህርት ቤት ክፍያ መፈጸሚያ የባንክ አማራጮች ውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች፣ የትምህርት ቤቱን ክፍያ በቀላሉ ለመፈጸም እንዲችሉ ከዚህ በታች ያሉትን የባንክ የሒሳ
⭐️⭐️ ቅድሚያ ለነባር ተማሪዎቻችን የትምህርት ቤት ክፍያ መፈጸሚያ የባንክ አማራጮች ውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች፣ የትምህርት ቤቱን ክፍያ በቀላሉ ለመፈጸም እንዲችሉ ከዚህ በታች ያሉትን የባንክ የሒሳብ ቁጥሮች (Accounts) መጠቀም የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፦ 🏦 አቢሲንያ ባንክ (Abyssinia Bank) 👉 የሒሳብ ቁጥር፡ 163193477 🏦 ዳሽን ባንክ (Dashen Bank) 👉 የሒሳብ ቁጥር፡ 0384118048021 ማሳሰቢያ፦ ክፍያዎን እንደፈጸሙ የክፍያ ማረጋገጫ ደረሰኝ (Receipt) ለትምህርት ቤቱ ማቅረብዎን እንዳይረሱ በአክብሮት እናሳስባለን። እናመሰግናለን! ሴንት ማርክ ስኩል

🌟 እንኳን ደስ አላችሁ! 🌟 በዘንድሮው የትምህርት ዘመን የላቀ ውጤት ላመጣችሁ ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ! 🏆🏆 እስካሁን ፎቷችሁን ያልላካችሁ ተማሪዎች በአ
🌟 እንኳን ደስ አላችሁ! 🌟 በዘንድሮው የትምህርት ዘመን የላቀ ውጤት ላመጣችሁ ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ! 🏆🏆 እስካሁን ፎቷችሁን ያልላካችሁ ተማሪዎች በአስቸኳይ እንድትልኩልን እናሳስባለን። 🎓 ት/ቤቱ

🎆🎆🎆🎆 🎆🎆🎆🎆🏆 ⭐️✅🌟 🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅 🌟 የተከበራችሁ የሴንት ማርክ ወላጆች እና አሳዳጊዎች 🌟 ቅዳሜ፣ ሰኔ 27/2018 ዓ.ም ሁሉም የሴንት ማርክ ስኩል ተማሪዎች
🎆🎆🎆🎆 🎆🎆🎆🎆🏆 ⭐️✅🌟 🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅🏅 🌟 የተከበራችሁ የሴንት ማርክ ወላጆች እና አሳዳጊዎች 🌟 ቅዳሜ፣ ሰኔ 27/2018 ዓ.ም ሁሉም የሴንት ማርክ ስኩል ተማሪዎች እና ወላጆች በ 2️⃣2️⃣ ቅርንጫፋችን ቅጥር ግቢ ተገኝታችሁ የፕሬፕ (Prep) ተማሪዎቻችንን የምረቃ ስነ-ስርዓት እንዲሁም ልዩ ዝግጅታችንን ታዳሚ እንድትሆኑ በክብር ተጋብዛችኋል። በተጨማሪም በዕለቱ በዘንድሮው የትምህርት ዘመን ከ9️⃣5️⃣🔣 በላይ ውጤት ላስመዘገቡ ጀግና ተማሪዎቻችን የዕውቅና እና የሽልማት መርሃ-ግብር ይኖረናል። 🔠🔠🔠🔠🔠🅰️🔠🔠🔠🅰️🔠🔠🔠🔠🔠 🎓 እንኳን ደስ አላችሁ! 🥇 🏆 Congratulations! 🎉 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 የልጆቻችንን ስኬት እና ምረቃ አብረን እናክብር! ከአክብሮት ሠላምታ ጋር፣ 💫 የትምህርት ቤቱ አስተዳደር ✅

⭐️⭐️ ቅድሚያ ለነባር ተማሪዎቻችን✅✅ የትምህርት ቤት ክፍያ መፈጸሚያ የባንክ አማራጮች ውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች፣ የትምህርት ቤቱን ክፍያ በቀላሉ ለመፈጸም እንዲችሉ ከዚህ በታች ያሉትን የባንክ የሒሳ
⭐️⭐️ ቅድሚያ ለነባር ተማሪዎቻችን✅✅ የትምህርት ቤት ክፍያ መፈጸሚያ የባንክ አማራጮች ውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች፣ የትምህርት ቤቱን ክፍያ በቀላሉ ለመፈጸም እንዲችሉ ከዚህ በታች ያሉትን የባንክ የሒሳብ ቁጥሮች (Accounts) መጠቀም የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፦ 🏦 አቢሲንያ ባንክ (Abyssinia Bank) 👉 የሒሳብ ቁጥር፡ 163193477 🏦 ዳሽን ባንክ (Dashen Bank) 👉 የሒሳብ ቁጥር፡ 0384118048021 ማሳሰቢያ፦ ክፍያዎን እንደፈጸሙ የክፍያ ማረጋገጫ ደረሰኝ (Receipt) ለትምህርት ቤቱ ማቅረብዎን እንዳይረሱ በአክብሮት እናሳስባለን። እናመሰግናለን! ሴንት ማርክ ስኩል

ቀን፡- ሰኔ 24/2018 ዓ.ም ማሳሰቢያ ለወላጆች በሙሉ ነገ ወደ ትምህርት ቤት ሲመጡ መንገላታት እንዳይፈጠር፣ የሚከተሉትን ክፍያዎች ማጠናቀቃችሁን አስቀድማችሁ እንድታረጋግጡ እናሳስባለን፦ 1. የት
ቀን፡- ሰኔ 24/2018 ዓ.ም ማሳሰቢያ ለወላጆች በሙሉ ነገ ወደ ትምህርት ቤት ሲመጡ መንገላታት እንዳይፈጠር፣ የሚከተሉትን ክፍያዎች ማጠናቀቃችሁን አስቀድማችሁ እንድታረጋግጡ እናሳስባለን፦ 1. የትምህርት ቤት ክፍያ፦ መደበኛ የትምህርት ክፍያን፣ እንዲሁም ክፍያ ዘግይቶ ከሆነ የቅጣት ክፍያን ጭምር አጠቃልለው መክፈላቸውን ያረጋግጡ። 2. የማጠናከሪያ ክፍያ፦ (የማጠናከሪያ/ACP ክፍያን በሙሉ ማጠናቀቃቸውን) የትምህርት ቤቱ አስተዳደር

photo content

⭐️⭐️ ቅድሚያ ለነባር ተማሪዎቻችን✅✅ የትምህርት ቤት ክፍያ መፈጸሚያ የባንክ አማራጮች ውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች፣ የትምህርት ቤቱን ክፍያ በቀላሉ ለመፈጸም እንዲችሉ ከዚህ በታች ያሉትን የባንክ የሒሳብ ቁጥሮች (Accounts) መጠቀም የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፦ 🏦 አቢሲንያ ባንክ (Abyssinia Bank) 👉 የሒሳብ ቁጥር፡ 163193477 🏦 ዳሽን ባንክ (Dashen Bank) 👉 የሒሳብ ቁጥር፡ 0384118048021 ማሳሰቢያ፦ ክፍያዎን እንደፈጸሙ የክፍያ ማረጋገጫ ደረሰኝ (Receipt) ለትምህርት ቤቱ ማቅረብዎን እንዳይረሱ በአክብሮት እናሳስባለን። እናመሰግናለን! ሴንት ማርክ ስኩል

ቀን፡- ሰኔ 24/2018 ዓ.ም ውድ የሴንት ማርክ ወላጆች እና አሳዳጊዎች፤ የፕሬፕ (Prep) ተማሪዎቻችን የምረቃ ስነ-ስርዓት ቅዳሜ፣ ሰኔ 27/2018 ዓ.ም የሚካሄድ መሆኑ ይታወቃል። በመሆኑም ለ
ቀን፡- ሰኔ 24/2018 ዓ.ም ውድ የሴንት ማርክ ወላጆች እና አሳዳጊዎች፤ የፕሬፕ (Prep) ተማሪዎቻችን የምረቃ ስነ-ስርዓት ቅዳሜ፣ ሰኔ 27/2018 ዓ.ም የሚካሄድ መሆኑ ይታወቃል። በመሆኑም ለልጆቻችሁ የሚሆነውን የምረቃ ጋውን ዛሬ እና ነገ (እስከ ቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ) መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ጋውኑን ለመውሰድ 2,000 ብር ጥሬ ገንዘብ (Cash) ማስያዝ የሚጠበቅብዎት ሲሆን፣ ጋውኑን መልሰው ሲያስረክቡ ያስያዙት ገንዘብ ሙሉ በሙሉ ተመላሽ ይደረግልዎታል። የትምህርት ቤቱ አስተዳደር

PARENT TEACHER CONFERENCE 🔠🅰️🔠🔠🔠🔠➖🔠🔠🅰️©️🔠🔠🔠✅ 🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤 የተከበራችሁ የሴንት ማርክ ወላጆች እና አሳዳጊዎች፤ ሐሙስ ሰኔ 25/2018
PARENT TEACHER CONFERENCE 🔠🅰️🔠🔠🔠🔠➖🔠🔠🅰️©️🔠🔠🔠✅ 🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤 የተከበራችሁ የሴንት ማርክ ወላጆች እና አሳዳጊዎች፤ ሐሙስ ሰኔ 25/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 እስከ 6:00 የ4ኛ ሩብ ዓመት የወላጅ እና መምህር ኮንፍረንስ ይካሄዳል። ስለልጅዎ ውጤት ከመምህራን ጋር ለመወያየት በዚህ ዕለት በሰዓቱ እንዲገኙልን በትህትና እንጠይቃለን። 📌 ጥብቅ ማሳሰቢያ፡ ማንኛውንም የትምህርት ቤት ክፍያ ያላጠናቀቁ ወላጆች የልጆቻቸውን የውጤት መግለጫ (Report Card) መውሰድ የማይችሉ ሲሆን፣ ለአዲሱ የትምህርት ዘመንም ምዝገባ ማካሄድ እንደማይችሉ በጥብቅ እናሳውቃለን። ክፍያዎን አስቀድመው ላጠናቀቁ ወላጆች እናመሰግናለን! የትምህርት ቤቱ አስተዳደር

⭐️⭐️ ቅድሚያ ለነባር ተማሪዎቻችን✅✅ የትምህርት ቤት ክፍያ መፈጸሚያ የባንክ አማራጮች ውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች፣ የትምህርት ቤቱን ክፍያ በቀላሉ ለመፈጸም እንዲችሉ ከዚህ በታች ያሉትን የባንክ የሒሳ
⭐️⭐️ ቅድሚያ ለነባር ተማሪዎቻችን የትምህርት ቤት ክፍያ መፈጸሚያ የባንክ አማራጮች ውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች፣ የትምህርት ቤቱን ክፍያ በቀላሉ ለመፈጸም እንዲችሉ ከዚህ በታች ያሉትን የባንክ የሒሳብ ቁጥሮች (Accounts) መጠቀም የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፦ 🏦 አቢሲንያ ባንክ (Abyssinia Bank) 👉 የሒሳብ ቁጥር፡ 163193477 🏦 ዳሽን ባንክ (Dashen Bank) 👉 የሒሳብ ቁጥር፡ 0384118048021 ማሳሰቢያ፦ ክፍያዎን እንደፈጸሙ የክፍያ ማረጋገጫ ደረሰኝ (Receipt) ለትምህርት ቤቱ ማቅረብዎን እንዳይረሱ በአክብሮት እናሳስባለን። እናመሰግናለን! ሴንት ማርክ ስኩል

🎆🎆🎆🎆 እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን! 🎆🎆🎆🎆🎆 ውድ የሴንት ማርክ ትምህርት ቤት ቤተሰቦች፤ በ22 እና በጎተራ ቅርንጫፍ የሚማሩ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን በሙሉ በዘንድሮው
🎆🎆🎆🎆 እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን! 🎆🎆🎆🎆🎆 ውድ የሴንት ማርክ ትምህርት ቤት ቤተሰቦች፤ በ22 እና በጎተራ ቅርንጫፍ የሚማሩ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን በሙሉ በዘንድሮው የሀገር አቀፍ (ሚኒስትሪ) ፈተና 100% በማለፍ አስደናቂ ውጤት ስላመጡ የተሰማንን ታላቅ ደስታ እንገልጻለን! 🌟🌟🌟🌟🌟 ይህ ብሩህ ስኬት የተማሪዎቻችንን ጠንካራ ጥረት፣ የወላጆችን ያልተቋረጠ ድጋፍ፣ እና የመምህራኖቻችንን ትጋት የሚያሳይ ነው። ውድ ተማሪዎቻችን፤ እጅግ ኮርተንባችኋል! በቀጣዩ የትምህርት ጉዟችሁ ሁሉ የላቀ ስኬት እንዲገጥማችሁ ትምህርት ቤታችሁ ይመኛል። የበለጠ ስኬት ከሴንት ማርክ ጋር! ሴንት ማርክ ስኩል 🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆

🔠🔠🔠🔠🔠 8️⃣ 🔠🔠🔠🔠🔠 🔠🔠 2️⃣0️⃣1️⃣8️⃣ 🔠🔣🔠 1️⃣0️⃣0️⃣🔣 🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠🔠 🔠🔠 🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠🔠 8️⃣ 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠

🎆

⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️

⭐️⭐️ ቅድሚያ ለነባር ተማሪዎቻችን✅✅ የትምህርት ቤት ክፍያ መፈጸሚያ የባንክ አማራጮች ውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች፣ የትምህርት ቤቱን ክፍያ በቀላሉ ለመፈጸም እንዲችሉ ከዚህ በታች ያሉትን የባንክ የሒሳ
⭐️⭐️ ቅድሚያ ለነባር ተማሪዎቻችን የትምህርት ቤት ክፍያ መፈጸሚያ የባንክ አማራጮች ውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች፣ የትምህርት ቤቱን ክፍያ በቀላሉ ለመፈጸም እንዲችሉ ከዚህ በታች ያሉትን የባንክ የሒሳብ ቁጥሮች (Accounts) መጠቀም የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፦ 🏦 አቢሲንያ ባንክ (Abyssinia Bank) 👉 የሒሳብ ቁጥር፡ 163193477 🏦 ዳሽን ባንክ (Dashen Bank) 👉 የሒሳብ ቁጥር፡ 0384118048021 ማሳሰቢያ፦ ክፍያዎን እንደፈጸሙ የክፍያ ማረጋገጫ ደረሰኝ (Receipt) ለትምህርት ቤቱ ማቅረብዎን እንዳይረሱ በአክብሮት እናሳስባለን። እናመሰግናለን! ሴንት ማርክ ስኩል

Repost from StMarkIS Community
⭐️⭐️ ቅድሚያ ለነባር ተማሪዎቻችን✅✅
⭐️⭐️ ቅድሚያ ለነባር ተማሪዎቻችን

⭐️⭐️ ቅድሚያ ለነባር ተማሪዎቻችን✅✅
⭐️⭐️ ቅድሚያ ለነባር ተማሪዎቻችን

ማስታወቂያ ቀን፡ ዓርብ ፣ ሰኔ 19/2018 ዓ.ም ማሳሰቢያ ለተማሪዎች እና ለወላጆች በሙሉ፦ ማንኛውም የኦንላይን ወርክሺት (E-worksheet) እስከ ቅዳሜ ሰኔ 19/2018 ዓ.ም. ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ድረስ ተሰርቶ መጠናቀቅ ይኖርበታል። ከዚህ ሰዓት እና ቀን በኋላ የሚላክ ማንኛውም ወርክሺት ተቀባይነት እንደሌለው እና ውጤቱ ዜሮ (0) እንደሚመዘገብ በጥብቅ እናሳስባለን። ት/ቤቱ