cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

🇪🇹Orthodox tewahdo🇪🇹

እንኳን ወደ ortdox tewahdo channel በሰላም መጣችሁ መንፈሳዊ ቻናል ሲሆን እዚህ ቻናል ላይ ➪መዝሙር(የበዓላት,የንግስ ...) ➪ስዕለ አድህኖዎች ይለቀቃሉ የዚህን ቻናል Link share እንድትተባበሩን በትህትና እንጠይቃለን የሚያስፈልግዎት ነገር ካለ በinboks(ሀሳብ ፣አስተያየት) @httpyabu1 (@httpyabu13 ን ማናገር ይችላሉ እግዚአብሔር ይስጥልን

Show more
Advertising posts
215
Subscribers
No data24 hours
-47 days
-230 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
Media files
1360Loading...
02
Media files
1500Loading...
03
Media files
1810Loading...
04
Media files
2000Loading...
05
Media files
1670Loading...
06
Media files
1340Loading...
07
Media files
1310Loading...
08
Media files
1450Loading...
09
Media files
1470Loading...
10
Media files
1350Loading...
11
✝✝✝✝✝እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ✝✝✝✝✝✝✝✝ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ትጠብቅልን ሰላም ታድድርግልን🙏🙏🙏
990Loading...
12
Media files
1180Loading...
13
Media files
1380Loading...
14
Media files
10Loading...
15
Media files
970Loading...
16
Media files
930Loading...
17
Media files
990Loading...
18
Media files
1120Loading...
19
Media files
1210Loading...
20
''ክርስቶስ ተንስአ እሙታን ▸ በዐቢይ ኃይል ወስልጣን ፤ አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ፤ ሰላም ▸ እምይእዜሰ ፤ ኮነ ▸ ፍስሐ ወሰላም'' ''ክርስቶስ በታላቅ በኃይልና ስልጣን ከሙታን ተነሳ ፤ ሰይጣንን አሰረው አዳምንም ነጻ አወጣው ፤ ስለዚህም ከእንግዲህ ወዲህ ፍፁም ሰላም እና ደስታ ሆነ'' እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ። ከመላው ቤተሰቦቻችሁ ጋር
1400Loading...
21
Media files
1370Loading...
22
Media files
1180Loading...
23
Media files
1070Loading...
24
Media files
1090Loading...
25
Media files
1140Loading...
26
Media files
980Loading...
27
Media files
990Loading...
28
Media files
1000Loading...
29
Media files
1000Loading...
30
Media files
1020Loading...
31
Media files
1080Loading...
32
Media files
1160Loading...
33
Media files
1090Loading...
34
📺 የስቅለት ሙሉ ፊልም 💰package ከገዙ ወደ 48.61 ብር 💵 package ከሌለዎት ወደ 81 ብር ይፈጃል 📍WiFi ብትጠቀሙ ይመረጣል
420Loading...
35
👉13ቱ ሕማማተ መስቀል 1ኛ. ተአስሮ ድኅሪት (ወደኋላ መታሰር) 2ኛ. ተስሕቦ በሐብል (በገመድ መሳብ) 3ኛ. ወዲቅ ውስተ ምድር (በምድር ላይ መውደቅ) 4ኛ. ተከይዶ በእግረ አይሁድ (በእግረ አይሁድ መረገጥ) 5ኛ. ተገፍዖ ማዕከለ ዓምድ (ከምሶሶ ጋር መላተም) 6ኛ. ተጽፍዖ መልታሕት (በጥፊ መመታት) 7ኛ. ተቀሰፎ ዘባን (ጀርባን በጅራፍ መገረፍ) 8ኛ. ተኰርዖተ ርእስ (ራስን በዱላ መመታት) 9ኛ. አክሊለ ሦክ (የሾህ አክሊል መድፋት) 10ኛ. ፀዊረ መስቀል (መስቀል መሸከም) 11ኛ. ተቀንዎ በቅንዎት (በችንካር መቸንከር) 12ኛ. ተሰቅሎ በዕፅ (በመስቀል ላይመሰቀል) 13ኛ. ሰሪበ ሐሞት (መራራ ሐሞትንመጠጣት 👉አምስቱ ችንካሮች ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተቸነከረባቸው  አምስቱ ችንካሮች 1 ,ሳዳር በሚባል ችንካር ቀኝ እጁ ቸነከሩት 2, አላዶር በሚባል ችንካር ግራ እጁን ቸነከሩት 3, ዳናት በሚባል ችንካር ሁሉቱን እግሩ ቸነከሩት 4, አዴራ በሚባል ችንካር መሓል ልቡን ቸነከሩት 5, ሮዳስ በሚባል ችንካር ደረቱን ቸነከሩት      👉 አምስቱ የእመቤታችን ሀዘናቶች 1 ,ኛ ከአምስቱ አንደኛ አይሁድ እንዲገሉት በቤተ መቅደስ ስምኦን ትንቢት በተናገረ ጊዜ ነው ። ሉቃስም ምዕራፍ 2፥ 34- 5 2, ኛ ሁለተኛውም ሦስት ቀን በቤተ መቅደስ ባጣሁህ ጊዜ ነው ። የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 2 ፣41 -48 3, ኛ በሥስተኛው እጅህን እግርህን አስረው በጲላጦስ አደባባይ የገረፉህን ግርፍት ባሰብሁ ግዜ ነው። ዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 19 ፣1 4,  በዕለተ አርብ እራቁትህን ቸንክረው በሁለቱ ወንበዴ መካከል እንደሰቀሉህ ባሰብሁ ጊዜ ነው። አለች ዮሐን ምዕራፍ 19 ፥17 -22 5, ኛ ወደ አዲስ መቃብር ውስጥ እንዳደርህ ባሰብሁ ጊዜ ነው። ዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 19፥ 38 42 ከብርሃነ ትንሳኤው ያድርሰን የእግዚአብሔር ቸርነት የእመ ብርሃን ምልጃ አይለየን አሜን
430Loading...
36
Media files
900Loading...
37
Media files
830Loading...
38
Media files
820Loading...
39
Media files
830Loading...
40
Media files
760Loading...