✍አቡ ኢህሳን ኢብራሂም ጎሮ✍
Open in Telegram
ሀቅ ሊከተሉት የተገባው ነው ስሜቴን ለማርካት እኔ አልናገርም እንዲህ እንዲህ ብዬ ቃል አልደረድርም ዳዕዋን የሚጎዳ ከሆነ መናገሬ እይዛታለሁኝ በሆዴ ቋጥሬ አላህ ይወፍቀኝ ለዚህ ንግግሬ
Show more1 270
Subscribers
No data24 hours
+57 days
+6830 days
Data loading in progress...
Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+14
in 2 channels
August '26
+93
in 37 channels
Get PRO
July '26
+14
in 1 channels
Get PRO
June '26
+9
in 0 channels
Get PRO
May '26
+21
in 6 channels
Get PRO
April '26
+9
in 5 channels
Get PRO
March '26
+14
in 3 channels
Get PRO
February '26
+10
in 9 channels
Get PRO
January '26
+21
in 13 channels
Get PRO
December '25
+66
in 23 channels
Get PRO
November '25
+214
in 33 channels
Get PRO
October '25
+102
in 13 channels
Get PRO
September '25
+200
in 0 channels
Get PRO
August '25
+50
in 5 channels
Get PRO
July '25
+558
in 0 channels
Get PRO
June '25
+18
in 5 channels
Get PRO
May '25
+52
in 6 channels
Get PRO
April '25
+73
in 18 channels
Get PRO
March '25
+85
in 22 channels
Get PRO
February '25
+57
in 28 channels
Get PRO
January '25
+88
in 21 channels
Get PRO
December '24
+27
in 10 channels
Get PRO
November '24
+35
in 6 channels
Get PRO
October '24
+60
in 10 channels
Get PRO
September '24
+472
in 19 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 10 September | 0 | |||
| 09 September | +1 | |||
| 08 September | +1 | |||
| 07 September | +3 | |||
| 06 September | +1 | |||
| 05 September | +2 | |||
| 04 September | +2 | |||
| 03 September | 0 | |||
| 02 September | +2 | |||
| 01 September | +2 |
Channel Posts
🔻በጉራጌ ዞን እነሞር ወረዳ ሆርበት ዚዞ ቀብር ላይ የተደረገ
👉ሁሏም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናት
🎙በወንድም አቡ ኢህሳን ኢብራሂም
https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro
| 2 | የለተሞው የኢርጃእ መንጋ ተንቀዥቅዧል በል ቻለው እንግድህ ...
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👉 አቡ ዘር የሚባል የለተሞ ፈረስ የተቃጠለ ጅርጅስይ ለቀጠፈው የተሰጠ መልስ ...!
👉በሸይኹል ኢስላም ላይ ተንጠላጥለው የነ ይመር ኮቻ የአህባሽ ጠበቃ መሆን አይቻልም ። ትጠበጠባለህ በለው ይሔንን ወፋፍራም የሩዝ ጆንያ ...!
✍️ وها يقول شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله : في جامع المسآئل =🔺/ 3/(145_146)🔺
" من استغاث بميت أو غآئب من البشر بحيث يدعوه في الشدائد والكربات، ويطلب منه قضاء الحوائج ،ويقول: يا سيدي الشيخ فلان أنا في حسبك وجوارك أو يقول عند هجوم العدو عليه ياسيدي فلان يستوحيه ويستغيث به أو يقول ذلك عند مرضه وفقره وغير ذلك من حاجاته:- فإنه ضال جاهل مشرك عاص لله باتفاق المسلمين"
✍️_ يقول أيضا رحمه الله تعالى :" ( اسم المشرك ثبت قبل الرسالة ... وأما التعذيب فلا " ) " مجموع الفتاوى ٢٠/٣٨
✍️ ويقول شيخ الإسلام أيضا رحمه الله: "فمن جعل الملائكة والأنبياء وسائط يدعوهم ويتوكل عليهم ويسألهم جلب المنافع ودفع المضار مثل أن يسألهم غفران الذنب وهداية القلوب وتفريج الكروب وسد الفاقات فهو كافر بإجماع المسلمين " انتهى من "مجموع الفتاوى" (1/ 124).
👉https://t.me/Al_menjeniq_R/2750 | 401 |
| 3 | ✔️🌷ልዩ የሆነ የሙሃደራ ዝግጅት
🟣 በወረገኖ - ኑር መስጂድ 🟣 ⤵️✔️🌷
↪️ ልዩ
↪️ የሙሐደራ
↪️ ፕሮግራም
↪️ ጥሪ‼️
⭕️👉ነገ ዕሁድ (ሀምሌ 26/11/2018) ከዙሁር ሶላት በኋላ
🕌 በወረገኖ ኑር - መስጂድ 🕌
👌 ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከዙሁር ሶላት በኃላ ነው
🤝 ሁሉም ሰው ተገኝቶ እንዲሳተፍ ከወዲሁ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን‼️
እ
ን
ዳ
ት
ቀ
ሩ!!!
👌 አይደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል
👌ጥርት ያሉ የሰለፍይ ወንድሞችን ማየት እንዴት ደስ ይላል
🤝 የተነፋፈቁ ልቦች የሚገናኙበት ልዩ ፕሮግራም
🔴👉 ሙሃደራው የሚጀመረው ከዙሁር ሶላት በኃላ ነው 👈🔴
👇👇👇
👉https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro
ለቀጥታ ስርጭት 👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro | 353 |
| 4 | 🔺.......🔺.......🔺.......🔺.......🔺
➢ታ.. ላ ..ቅ የ ...ም...ስ...ራ...ች➢
🔻.......🔻.......🔻.......🔻.......🔻
🔺.አ..ስ.🔺..ደ..ሳ..ች.🔺.ዜ..ና.🔺
👌በዓለም ዙሪያ ለምትገኙ ውድ እና የተከበራችሁ ሰለፍይ ወንድምና እህቶች በሙሉ🔺... ...
📌አዋጅ❗️ ... አዋጅ❗️ ... አዋጅ
👌በነገው እለት ማለትም ረቡዕ ከጠዋቱ 04:00 ጀምሮ በአይነቱ ለየት፣ሞቅ ደመቅ ያለ ... እና ሁሉም ሰለፍይ ወንድምና እህቶች ሊሳተፉበት የሚገባ ... ታላቅ የደዕዋ ድግስ እንደተዘጋጀ ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው።
>=====================>🔺
👌ይህ የደዕዋ ፕሮግራም ታላላቅ ኡስታዞቻችን የሚጋበዙበት ፣ የጌታችንን ቃል የምንተዋወስበትና
በአላህ እገዛ በታላቅ ድምቀት እናሳልፈው ዘንድ ሁላችሁም ምርጥ እና ለዲናችሁ ታጋይ የሆናችሁ ብርቅዬ ወንድምና እህቶች ላቅ ባለ አክብሮት ተጋብዛችኋል።❗️
👌 በውዷ መድረሳችን ጦሳ ማዶ ለወንዶች በውዷ መድረሳችን ሲድረቱል-ሙንተሀ ለሴቶች ከውድ ኡስታዞቻችንና ወንድም እህቶቻችን ጋር የደመቀ ውሎን እንውላለን إن شاء الله تعالى በተጨማሪ ግጥም ያላቸው ወንድሞችም ፈታ ሲያደርጉን ይውላሉ...ለምሳሌ
🔺.....ወንድማችን......🔺
❗...አቡ ዩስራንና
🔺...ወንድማችን አቡ ናሙስ
❗... ይመስል...❗
👌እንኳን መቅረድ ማርፈድ ያስቆጫል❗️
🔺...የዕለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች...🔺
⭐️..ታላቁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ከሳዑድ
🔺..ሸይኽ ሰኢድ ከልጓማ ሰማይ ስር
🔺..ኡስታዝ አቡ አመቲላህ ነስረዲን ከደሴ
🔺..ኡስታዝ አቡል አባስ ከሀርቡ
🔺..ኡስታዝ አቡ አምሪላህ ከከላላ
🔺..ኡስታዝ አቡ ሷሊህ ከገነቴ
🔺..ኡስታዝ አቡ ፈይሶል ከሳዑድ
🔺..ኡስታዝ አቡ ሀቢባ ከገራዶ
🔺..ኡስታዝ አቡ ሹሩቅ ከጎሀ
🔺..ኡስታዝ አቡ ሀኒፋ ከመርሳ
🔺..ኡስታዝ አቡ ኡሳማ ከገራዶ
🔺..ኡስታዝ አቡ ኑዓይም ከሀያት ሰፈር
🔺..ኡስታዝ አህመድ ሸሪፍ
🔺..ኡስታዝ አቡ ጀዕፈር ከዱፍቲ
👌ሌሎችም አያሌ ኡስታዞችና ወንድሞች በዚህ ፕሮግራም ላይ ይሳተፋሉ::
➤...🔻መስጅደል- አቅሷችን🔻...➤
🔻................➤...............🔻
🔺መስጅደል አቅሷችን ውቧ መስጅዳችን:
እምብርት ነሽ እኮ የጦሳ ማዷችን::
ታስታውሻለሽ ወይ ያን ጊዜ በጧቱ:
ልጆችሽ ተሳደው እንድያ ሲንገላቱ:
ጠላቶችሽ በዝተው እየተሯሯጡ:
አንችኑ ለማጥፋት ሊቀጩሽ በለቱ:
ግን አሸነፍሻቸው ታገልሽው በብርቱ።
🔻...................➢.................🔻
🔺አንቺ መቼ ሰምተሽ መቼስ አቀረቀርሽ:
የነዚያ የጀግኖች የሰለፍዮቹ የሱንዮች ሁነሽ:
ለዲን በሚሰው በደፋር ልጆችሽ:
ቁርአን ሀድስን መረጃሽን ታጥቀሽ:
እንደምታሸንፊ ተስፋሽን ሰንቀሽ:
እዚህ ላይ ደርሰሻል ፅጌረዳ መስለሽ:
ጠላቶችሽንም ገርፈሽ አንገብግበሽ:
በደሊል አለንጋ በአል-መንጀኒቅ ልጅሽ:
መኖር ቀጥለሻል ትውልድን እያነፅሽ::
➤...............🔻...............➤
🔺....ማንበብ...Reading
Then🔺...ሼር... Share
🔺.... ጆይን...join...
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse | 162 |
| 5 | السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ሙስሊም ወንድም እና እህቶች በተለይ ስልጥኛ ቋንቋ የምታውቁ ሰለፍዮች
#ቀዋኢዱል_አርባዐ የምትላዋን ሪሳላ በወንድማቹ #አቡ_ሀፍሷ_አህመድ_በስልጥኛ_ቋንቋ በቅርብ ቀን እንጀምራለን።
👉✔️ስልጥኛ ቋንቋ ለሚሰሙ ሙስሊሞች አድርሱሏቸው።
👌የምንጀምረው በዝች በጎሮ ቻናል ነው
👇👇👇👇
https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro
https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro | 191 |
| 6 | ከ الله ውጪ የሚያመልክ ሰውን ከማያከፍር ሰው ጋር በፍፁም አንድ ልንሆን አንችልም | 1 223 |
| 7 | 👌ስ ሙ ኝ በ ጣ ም👌
سُئِلَ الشَّيْخُ صَالِحُ الْفَوْزَانُ -حَفِظَهُ اللَّهُ
يَقُولُ السَّائِلُ: عِنْدَنَا شَيْخٌ سَلَفِيٌّ يَقُولُ: مَنْ قَالَ لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَلَمْ يُكَفِّرْ مَنْ يَعْبُدُ غَيْرَ اللَّهِ، فَإِنَّ لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ تَنْفَعُهُ، وَيَعْذُرُ مَنْ يَسْجُدُ لِلْقَبْرِ بِالْجَهْلِ، وَيَعْذُرُ أَتْبَاعَ الْقَادِيَانِيَّةِ بِالْجَهْلِ؟
فَأَجَابَ الشَّيْخُ:
"هَذَا لَيْسَ مَنْهَجَ السَّلَفِ، يَا أَخِي، أَنْتَ تَقُولُ هُوَ عَلَى مَنْهَجِ السَّلَفِ، وَمَنْهَجُ السَّلَفِ لَيْسَ هَكَذَا. مَنْ يَعْبُدُ الْقَبْرَ لَا يُعْذَرُ، وَلَا يَعْذُرُهُ إِلَّا جَاهِلٌ مِثْلُهُ، أَوْ شَاكٌّ فِي كُفْرِهِ، وَمَنْ شَكَّ فِي كُفْرِهِ (بِأَنْ يَعْذُرَهُ وَيَقُولَ إِنَّهُ مُسْلِمٌ) فَهُوَ كَافِرٌ مِثْلُهُ
🔴👉https://t.me/Al_menjeniq_R
🔴👉https://t.me/Al_menjeniq_R
🔴👉https://t.me/Al_menjeniq_R | 293 |
| 8 | አ ን ቡ ት ት ጠ ቀ ማ ላ ች ሁ
أما شرك القُبُورِ ودعاء أصحابها فهو شرك صريح، وهذا مِمَّا يحتج به على الإخوان المسلمين؛ لأنهم تَابَعُوا إِمَامَهُم، فَحَكَمُوا بالكفر على من حَكَمَ غير الشَّرْعِ، ولم يَحْكُمُوا بالكفر والشِّرك الأكبر على مَنْ تَطَوَّفَ بالقُبُورِ ودعا أصحابها، وهذه بَلِيَّةٌ عَظِيمَةٌ.
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔴👈والمهم: أنَّ المشركين شرك القبور كفارٌ، وَمَنْ لَمْ يُكَفِّرْهُمْ، أو صَحَّحَ مذهبهم، أو عَدَرَهُم بالجهل، فإنه مِثْلَهُم.
(والله الموفق.)
(1) أخرجه مسلم (2985) من حديث أبي هريرة (ﷺ). | 251 |
| 9 | ✔️🌷ልዩ የሆነ የሙሃደራ ዝግጅት
🟣 በወረገኖ - ኑር መስጂድ 🟣 ⤵️✔️🌷
↪️ ልዩ
↪️ የሙሐደራ
↪️ ፕሮግራም
↪️ ጥሪ‼️
⭕️👉ነገ ዕሁድ (ሀምሌ 5/11/2018) ከዙሁር ሶላት በኋላ
🕌 በወረገኖ ኑር - መስጂድ 🕌
👌 ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከዙሁር ሶላት በኃላ ነው
🤝 ሁሉም ሰው ተገኝቶ እንዲሳተፍ ከወዲሁ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን‼️
እ
ን
ዳ
ት
ቀ
ሩ!!!
👌 አይደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል
👌ጥርት ያሉ የሰለፍይ ወንድሞችን ማየት እንዴት ደስ ይላል
🤝 የተነፋፈቁ ልቦች የሚገናኙበት ልዩ ፕሮግራም
🔴👉 ሙሃደራው የሚጀመረው ከዙሁር ሶላት በኃላ ነው 👈🔴
👇👇👇
👉https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro
ለቀጥታ ስርጭት 👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro | 269 |
| 10 | بالله عليكم
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
በአላህ ይሁንባችሁ በኡዝር ቢልጀህል ዙሪያ የተወዛገብክ እዛ እዚህ የምትል ይችን ድምፅ በደንቡ አዳምጧት ለማሸነፍ ወይንም ለመሸነፍ ሳይሆን ለሀቅ ዝቅ ብላችሁ
✍ መሳአላው ልዩነት የሚያስተናግድ ነው አላችሁ አይ አያስተናግድም አልናችሁ ኢጅማእን ነቅል ያደረገ ሙእተበር አሊም አምጡ አላችሁ ይሄው ሸይኽ ፈውዛን እየነገሯችሁ ነው ነው! እናንተጋ ሙእተበር አይደሉም?
🔴 ሙርጅአወች ናችሁ ስንል ማን ቀደማችሁ እኛኮ ተክፊርይ ያልናችሁ ከቀብር አምላኪ የምንከላከለውን ሙርጅአ ስለምትሉን ነው አላችሁ በናንተ እይታ ታላቅ ሙፍቲም ተክፊርይ ይሆኑደ ? ሀጁርዮችኳ ለማለት አይደፍሩም አንልም አባታቸውም ኢማሙ በርባሀሪን ምን እንዳለ ሠምተናል ልጆቹም በእርጅና ወረፍ አድርገዋል ታላቁን ሸይኽ
♦️♦️በሸይኽ ሷሊሀ አልፈውዛን ላይ ዋሽታችኋል ሸይኹ ለቀብር አምላኪ አይከራከሩም ያከፍራሉ አልናችሁ አይ አልዋሸንም አላችሁ ይሄው ስሟቸው እኔ አልናገርም
አዚር የሚለውን ቃል የማልጠቀመው ለነሱ የሚመጥን ስለማይሆን ነው
✍ እናንተጋ ክርክርም አያስፈልግም ምክንያቱም ሀቅን ፈልጋችሁ ሳይሆን አሻፈረኝ ብላችሁ ነው ስንላችሁ ሰለፍዮችን በጭፍን ተከታዮች ናቸው ብላችሁ ትወነጅላላችሁ ሸይኹ ግን ተዋቸው ከነሱጋ አትከራከሩ ትክክለኛ አቅሉን የሚጠቀም በእናንተ አእምሮ የማያስብ ቁርአን ሀድስን ተከታይ በእናንተ አይታለልም ይሏችኋል
✍ ጃሂሎች ናችሁ የኡለማወችን ተእሲላት ተማሩ ተባላችሁ እናንተ ግን ከሸይኽ ንግግር ቆርጣችሁ አሊምጅ ጃሂል አያከፍርም ብለዋል ብላችሁ
ያነሳኋቸውን ነጥቦች ሁሉ ከሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን ድምፅ ስሙት
https://t.me/Al_menjeniq_R | 341 |
| 11 | ✔️🌷ልዩ የሆነ የሙሃደራ ዝግጅት
🟣 በወረገኖ - ኑር መስጂድ 🟣 ⤵️✔️🌷
↪️ ልዩ
↪️ የሙሐደራ
↪️ ፕሮግራም
↪️ ጥሪ‼️
⭕️👉ነገ ዕሁድ (ሰኔ 14/10/2018) ከዙሁር ሶላት በኋላ
🕌 በወረገኖ ኑር - መስጂድ 🕌
👌 ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከዙሁር ሶላት በኃላ ነው
🤝 ሁሉም ሰው ተገኝቶ እንዲሳተፍ ከወዲሁ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን‼️
እ
ን
ዳ
ት
ቀ
ሩ!!!
👌 አይደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል
👌ጥርት ያሉ የሰለፍይ ወንድሞችን ማየት እንዴት ደስ ይላል
🤝 የተነፋፈቁ ልቦች የሚገናኙበት ልዩ ፕሮግራም
🔴👉 ሙሃደራው የሚጀመረው ከዙሁር ሶላት በኃላ ነው 👈🔴
👇👇👇
👉https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro
ለቀጥታ ስርጭት 👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro | 303 |
| 12 | +9 📲 የዑዝር ቢል ጀህል ሹቡወችን መግፈፊያ
🎤በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله)
⚡ከአመታት በፊት የተደረጉ እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆኑ በሁሉም ሙስሊም በትኩረት መደመጥ ያለባቸው በርዕሱ ዙሪያ ለሚነሱ ብዥታወች አጥጋቢ መልስ የተሰጠባቸው ሙሀዶራወች
👂ለጯሂው ሽማግሌም ሆነ ለጋዜጠኛው መንጋ ወይም በጥቅሉ ለሙሽሪክ ጥብቅና ካልቆምኩ ለሚል ሁሉ አድርሱላቸው ነጥቦችን ዒልምየን ማየትና ሀቅን መረዳት የፈለገ ቢያደምጠው ይጠቀምበታልና
👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse | 202 |
| 13 | 👇 የትላንት እሁድ ሙሀደራ
🟣በሚዛን ~ ሱሉልታ🟣
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
🔴 محاضرة بعنوان:
مُجَاهَدَةُ النَّفْسِ عَلَى طَاعَةِ اللهِ وَتَرْكِ الْمَعَاصِي
ነፍስያን አاللهን በመታዘዝ ላይ እና ከወንጀል በመራቅ ላይ መታገል
🔺
------------------👌---------------
👈 بأخينا أبي شريح محمد - حفظه الله تعالى.
------
🎙 በወንድማችን አቡ ሹረይህ ሙሀመድ الله ይጠብቀው።
ሰኔ/7/2018 E.C
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል :
----------------------------------
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/Daewa_selfya_sulultaa | 306 |
| 14 | 🟣👇🟣
በሸገር ከተማ ከንጦጦ ፓርክ ጀርባ
👆 👆 👆 👆
🌻ሱሉልታ 🪴 ሚዛን 🍀ሱሉልታ 🍃ሚዛን
🍁🍂💥بشارة سارة لجميع المسليمن عموما وللسلفين خصوصا 💐🌾
🔊ሰበር ዜና‼
🔊ሰበር ዜና‼
🔊ሰበር ዜና‼
ሚዛን 🌿ሱሉልታ 🌻 ሚዛን🥀 ሱልታ 🌷
💎 የነገው የእሑድ ሙሐደራና ኢጅቲማዕ ፕሮግራም በሸገር ከተማ ሚዛን ሱሉልታ ከንጦጦ ፓርክ ጀርባ‼️
↪️ ልዩ
↪️ ልዩ
↪️ ልዩ
↪️ የሙሐደራ
↪️ፕሮግራም
👉🗓ነገ እሁድ ማለትም ሰኔ 07/2018 E.C
እኔ አይመቸኝም አይሰራም ሁሉም ሕዝበ ሙስሊሙ በሙሉ የዳእዋችን ተጋባዥ ነው ።
መምጣት ያልቻላችሁና ከአገር ውጭ ላላችሁ በሱሉልታ ቻናል ቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ ።
የእሁድ ፕሮግራም በአይነቱ ለየት ያለ ነው መቅረት አይደለም ማርፈድ ያስቆጫል ።
✅ ከቅሬ የጠራችዋን ሰለፍያ በሱሉልታ ሚዛን ብለናል✅
ሙሐደራው የሚጀመረው ከዙሁር በኃላ ነው
ሁላችንም በጊዜ እንገናኝ
ለቀጥታ ስርጭት
👇 👇 👇 👇
https://t.me/Daewa_selfya_sulultaa | 210 |
| 15 | ✔️🌷ልዩ የሆነ የሙሃደራ ዝግጅት
🟣 በወረገኖ - ኑር መስጂድ 🟣 ⤵️✔️🌷
↪️ ልዩ
↪️ የሙሐደራ
↪️ ፕሮግራም
↪️ ጥሪ‼️
⭕️👉ነገ ዕሁድ (30/9/2018) ከዙሁር ሶላት በኋላ
🕌 በወረገኖ ኑር - መስጂድ 🕌
👌 ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከዙሁር ሶላት በኃላ ነው
🤝 ሁሉም ሰው ተገኝቶ እንዲሳተፍ ከወዲሁ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን‼️
እ
ን
ዳ
ት
ቀ
ሩ!!!
👌 አይደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል
👌ጥርት ያሉ የሰለፍይ ወንድሞችን ማየት እንዴት ደስ ይላል
🤝 የተነፋፈቁ ልቦች የሚገናኙበት ልዩ ፕሮግራም
🔴👉 ሙሃደራው የሚጀመረው ከዙሁር ሶላት በኃላ ነው 👈🔴
👇👇👇
👉https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro
ለቀጥታ ስርጭት 👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro | 245 |
| 16 | 👂
"ሞት ከጫማችን ማሰሪያ በላይ ቅርብ ነው"
https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro | 287 |
| 17 | No text... | 406 |
| 18 | No text... | 246 |
| 19 | ውዷ እህታችን የአንች የዱኒያ አጀል ደርሶ በአደራሽ መሰረት የምትወጃቸው ውድ ሰለፍዮች ባማረና በሚያስደስት ሽኝት ሸኝተውሻል።
አዛኙ ጌታችን الله በአማረ መስተንግዶ ይቀበልሽ ፣ ማረፊሽን ጀነተል ፊርደውስ ያድርግልሽ እህታችን ‼
ሰለፍዮች በአደራ ጊዜ ስትሰባሰቡ ቃላችሁን ስትሞሉ አቤት ደስስስስ ስትሉ ጀሊሉ አጅራችንን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይመንዳን።
በቀጣይ የማንኛችን ተራ መሆኑን አናውቅምና ደእዋችን ላይ መተዛዘን መደጋገፍ ላይ ወንድማማችነት ላይ ተጋግዘን ቀልባችንን በኢማን አርጥበን በሱና እንደተዋብን መጨረሻችንን الله አሳምሮ እያስፈለገችን እየሳሳንላት እየወደድናት ከተለየችን እህታችን ጋር ልእለ ሀያሉ ጌታ በጀነት ያገናኘን የእኛ ውድ እህታችንዋ‼ | 205 |
| 20 | 👌 እህታችን ሐያት የዓቂዳ ደዕዋ በኩታበርና በአካባቢው እንድሰራጭ ከፍተኛ ትግል ያደረገች ለብዙዎችም ሰበብ የሆነች ምርጥ እህታችን ናት ። ለሰለፍዮች እንደናትም እንደ ታላቅ እህትም ሆና ስታግዝ ስታቀራ ስትታገል የነበረች ጀግና እህታችን ነበረች ።
👌ዛሬ ግዜው ደረሰና በዙል_ሒጃ 11_12_1447 ሒጅሪያ ከዚህ ዓለም ወደማይቀረው ዓለም ሔዳለች ። الله ቀብሯን ያስፋላት ስራዋን ይቀበላት ጀነትን ይግጠማት ፊርደውስን ይሸልማት ...!
👌ሐያት አንድ ሰው ብትሆንም ለደዕዋ ሰለፍያ ግን ተቋም ነበረች ። አዛኝ እንስፍስፍ ለደዕዋ ወንድሞች ሞራል የምትገነባ ለእህቶቿ አዛኝ ነበረች ። ገና ደዕዋ ሰለፍያ ዳዴ ሲልና ግብግብ በበዛበት ጊዜ ጀምራ በቆራጥነት የታገለች የሱናዋ አርበኛ ነበረች ... ነገር ግን ሞት እያለ ....
------
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/15653 | 160 |
